Ethiopia||ከኢትዮጽያ ወደ አርብ ሃገራት||ከአርብ ሀገር ወደ ኢትዮጽያ ለመግባትም ሆነ ለመምጣት ያሰባችሁ ማወቅ እና ማሟላት ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 710

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 років тому +115

    ፋትህ ለቤሩት እህቶቻችን አለቁ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ኡፋፋፋ አልቅሼ ልሞት ነው

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 років тому +76

    እኔ ግን በብኩሌ ትክክል ነው የተማር
    የትም ቦታ ቢሰደድ
    እኳን አድራሻን። በደብ ያቃል ባሁኑ ሰአት እኮ የሚሰደዱት እህቶቸ ባንስ እኴን የቤተሰብ ስልክ ቁጥር
    ለይተው አያውቁም እውነት እናውራ ካልን እረ ብዙ ጉድ አለ እህቶቸ

    • @buzayomamo8077
      @buzayomamo8077 5 років тому

      Betkekal

    • @ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
      @ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ 5 років тому

      ትክክል በጣም ትንንሽ ህፃኖቹን ሁሉ እሚልኩ አሉ

    • @saloomm9404
      @saloomm9404 5 років тому

      አለቅን

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 5 років тому

      Yatmara mabalu yetkmanal enge aygodanm mangawenm nagar anbebo mardate yecalal

    • @ninu12366
      @ninu12366 5 років тому

      Yehone sew anbbo tsefo yemicheil ok gen ye deresew dereja mmemret hmmm gizyachew luyasalflachew new ahun gen ymar iymar sdet biqer beteley areb hager

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 років тому +22

    ያዛዝናል በ 1000 reyale ከስው በላይ እየሰራን😔😢😦 ከሰው በታች ሆነን ቀረን😭 ፍትህ ለ እትዬጵያን ሰራተቾች 😠😠😠😷🤒🤕

  • @አኢሻነኝብቸኛዋ
    @አኢሻነኝብቸኛዋ 5 років тому +23

    ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ ፍትህ ቤሩት ለሚገኙት እህቶቻችን ይሁን እረ እህቶቻችን ስቃይ ላይ ናቸው እንድረስላቸው ያልፍልናል ብለው በሞት እየተቀጠፉ ነው እባካችሁ ለስዴተኛስ ፍትህ መች ነው እፍፍፍፍፍ

  • @mlasom5740
    @mlasom5740 4 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን

  • @saraabate5958
    @saraabate5958 5 років тому +17

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ያለ ፓስፖርት እዴት ተብሎ ነው ቪዛ የሚላከው መጀመሪያ አንድ ሰው ወደ ማንኛውም አገር ሲጓዝ ቅድሚያ ፓስፖር ነው ስለዚ ምንም አይነት ብሮሰስ መጀመር አይቻልም ስለዚ መጀመሪያ የሚያስፈልገው ቪዛ ነው አትበይ ይሄንን ቃል አርሚው

  • @khfaya1
    @khfaya1 5 років тому +41

    አይ ይህ መንግስት ለተማረ ስራ መስጠት ሲያቅተው ለሽትቤት አጠባ የተማረ አለ እሽ ያልተማረስ ምን ይሁን እረ የፍትህ ያለህ

  • @abduhussen670
    @abduhussen670 5 років тому +14

    በጣም አሪፍነዉ እስኪ ቆም ብላችሁ አስቡ እኩል ፒሊፒኒጋ 1500 ይከፈለን አትበሉ ቢሊቢኒ አዲስ ሲመጡ ስራ ሰልጥነዉ እንግሊዘኛ ማውራት ችለዉ ነዉ እሚመጡት የኛወቹ ሽንትቤት አጠቃቀም ስንት እማያዉቅ አለ

    • @ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች
      @ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች 5 років тому

      ትክክል ነሽ

    • @አላህወኪል-ደ3ዸ
      @አላህወኪል-ደ3ዸ 4 роки тому

      ትክክል

    • @najatali5961
      @najatali5961 4 роки тому

      ኢትዩጽያ፣መንግስት፣አለ፣እደ፣ክክክክክ፣ድቄም፣መንግስት

    • @Semu152
      @Semu152 4 роки тому

      Salary is not good only 1000 why because more works anthers cantire more salary's get Ethiopia is letil by what case Saba she say all things are true by salary case please anther salary Prime minstre Dr Abiy what he say

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube  5 років тому +13

    ሰላም ሰላም ውድ የእምየ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ አር ፍትህ ለቤሩት እህቶቻችን እያለቁ ነው እንድርስላቼው? በተርፈ ስለምትሰጡኝ ማንኛውም አስተያተት ከልብ አመሰግናለሁ ጥያቄ ያላችሁ ልጆች ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ ሰብሰብ አድርጌ እመልስላችዋለሁ መልካም ውሎ ።

    • @khadijabali4908
      @khadijabali4908 5 років тому

      Aow mengestachin tekekl nawu

    • @talalalhebsi8588
      @talalalhebsi8588 5 років тому

      በፍሪቪዛ መምጣት አይቻልም?

    • @hdjzbzbzjzzhshshsbs9449
      @hdjzbzbzjzzhshshsbs9449 5 років тому

      Hi

    • @jahjzjz7511
      @jahjzjz7511 5 років тому

      ሳብየ 2ወር አገርቤት ለእረፍት ለሄድ ነው ትኬት ይዤነው የሚሄደው እና መመለስ አይቻልም

    • @selamsweet898
      @selamsweet898 4 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው ሳብዬ መልሽልን

  • @masaratbalata7443
    @masaratbalata7443 4 роки тому +1

    Thank you so much

  • @selamselam7340
    @selamselam7340 5 років тому

    አንድ ጥያቄ አለኝ እህቴ
    ፓስፖርት አመት አላለቃም ግን በምክንያት ያለው ባዶ ወረቀት የለም እና Ethiopia ሂጅ መምለስ ይቻላል ወይም አይቻል ንገርኝ

  • @mahlettadsse7046
    @mahlettadsse7046 5 років тому

    ጥሩ አድርጓል ስንቶቹ ናቸዉ ምኑንም ሳያዉቁት ስንትና ስንት ስቃይ የሚደርስባቸዉ ተናግረዉ እንኳን ማሳመን አይችሉም ግን ቢያንስ ከተማርሽና ካወቅሽ ተናግረሽ ማሳመንም ሆነ መብትሽን ማስከበር ትችያለሽ

  • @tsehayabate3180
    @tsehayabate3180 5 років тому

    ተባረኬ እህታችን ሃሳብሽን ሁሉ ድንግል ታሙአላልሽ ብቻ በጣም ነው ሚገርመው አድሜ ችሩ መድሃንያለም ይስጠን ማይሰማ የለም ሽንት ቤት ለማጠብ 10 ክፍል ወዶ አይስኩ አሉ ሆሆሆሆ

  • @teshaykassa1211
    @teshaykassa1211 5 років тому +13

    እሕቴ ስለመረጃዉ እናመሰግናለን ግን የምታወርዉ ትክክለኛ መረጃ አደለም መጀመራያ አረጋግጪ መረጃ በደንብ አስተላልፉ ዝም ብላቹ አትቀባጥሩ 8ኛ ክፍል ነዉ እኔ እዛዉ የምሰራ ልጅ ነች የነገረችኝ ስለዚ መቼም መንግስት እንዲ አያረግም

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 років тому +8

    ጥሩ አድርጓል ቢያንስ የተጓዡ ቁጥር ይቀንሳል በትምህርት ትስፋ አጥተው በጅምር የሚያቋርጡትም ትምርታቸውን ይቀጥላሉ ይህን ምክንያት በማድረግ የተሻለ ነው

    • @dfcghh9343
      @dfcghh9343 5 років тому

      ሰላም ነሽ ድንግል ዋስትናየ ሰላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናየ 马扎

    • @tabas4253
      @tabas4253 4 роки тому

      ወግጂ

    • @tabas4253
      @tabas4253 4 роки тому

      ከፋቶልሻል ብርሠብሥቢ

    • @siadbiraheladrobel1992
      @siadbiraheladrobel1992 4 роки тому

      😍😍😍barachi ahatachin baxam arif nawww

  • @maskeremkebede1614
    @maskeremkebede1614 5 років тому

    ስለመረጃዉ እናመሰግናለን ማማዬ ያልገባኝ ነገር ፓስፖርት ማደስ ግዴታ ነው ምክንያቱም በፍት እስከአምስት አመት ነው ህጉ የምፈቅደዉ ግዴታ ነው እስኪ የምያቅ ሰው ተባበሩኝ

  • @ለኔስልዩነሽማርያምእናቴለ

    እኔምለው እኔቤሩት 3አመት ጨርሻለሁ ገብቼ ሣኡድ መሄድ እፈልጋለሁ እና እኔም መሠልጠን ይጠበቅብኛል ንገሩኝ የምታውቁ ፖስፖርቴ 2አመት አገልግሎት አለው አልተመቸኝም ንገሩኝ በሄድ ከተቻለ ልግባ

  • @በእስልምናየአልደራደርም

    ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ
    እኛ ከሌሎች ዜጎች በምንም አናንስም ግን ደምወዛችን ከሰው በታች ነው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው የኢትዮ ኢንባሲ ነው
    ደግሞ ለአረብ ሀገር ያረብ ኩሽና ለማፅዳት ይሄ ሁሉ ጣጣ ይገርማል
    አሜሪካ እኮ አይደለም ምንሄድ ይገርማል😁😁

  • @toebatube4067
    @toebatube4067 5 років тому +6

    ሰላም ላች ይሁን እናመሰግናለን እህት ግን ጥያቄ አለኝ ለረፍት ከወር በሁዋላ እሄዳለሁ ግን እመለሰለሁ መመለስ ይቻላል ወይስ አይቻልም እሄን ንገሪኝ

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 років тому +1

      አኔም አንዳቸው ነኝ ጠያቂዬ ነው መመልስ አንችልም እኔ አሁን መመለስ አልቻለም የተማረ ወጤት የለኝም

    • @ደሴ
      @ደሴ 5 років тому

      ጨመር አርገሽ ሥርተሽ ሄጅህ እኔም እንድ አንድ አንችዉ ነንህ

    • @toebatube4067
      @toebatube4067 5 років тому

      ኧረ እህቶች መሄድ ግድ ሁኖብኝ ነው እውነት እንደዚህ ከሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው ግን ለምን እሄ ነገር እውነት እድናምን ዋናወቹ አይናገሩም ወይም የወጣ አድስ ህግ ብለው አላስተላለፉም

    • @toebatube4067
      @toebatube4067 5 років тому +2

      @@ደሴ ኧረ ውሸት ነው አያሉ ነው ቪዛ እና ትኬት ካለሽ ሄደሽ መምጣት ትችያለሽ እያሉ ነው

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 5 років тому +1

      ይቻላል ደርሶመልስ ትኬት ካላችሁ ለምን አይቻልም ማለት. እዛው ቤት ቪዛችሁ ካልተከነሰለ
      ይቻላል ጓደኛ የሂዳ መጣለች ሳውዲ

  • @sars126
    @sars126 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ከ2 ወር በሆላ አገሬን ልገባ ነዉ ስደት ሲያልፍብን እጂ ሲያልፍልን አላየሁም እና ሂጂ ባገባ ይሻለኛል ትርፉ የመዳም ጭቅጭቅ ነዉ 😎

    • @muhammemohd3117
      @muhammemohd3117 5 років тому

      ማማዬ እውነት ብለሻል እኔም እንዳንቺ ነኝ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን

    • @sars126
      @sars126 5 років тому

      @@muhammemohd3117
      አሜን ማር

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 років тому

    በጣም ከባድ ነው ሳባዬ በአሁኑ ሰአት የፓስፓርት ጣጣ ...Coc ፈተና ያላለፈ አይመጣ አይቼዋለሁ

  • @anshamohammed2201
    @anshamohammed2201 4 роки тому

    ቤዛ በፓስታቤት ነው ወይስ እንዴት ነው እሚላክ ከአረብ ሀገር

  • @ሴትሞልቶሴትያጣሁ
    @ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 років тому +3

    ነገሩ ከባድ ነው በተለይ ቤሩት ባይኬድ ይሻላል ሳውድ ቢሄዱም ስለሚጠፋም ብዙም አይጎዱም ግን ሳናውቀው ብዙ እህቶች እያለቁ ነው

  • @workiii7223
    @workiii7223 5 років тому +1

    እኔስ ኩትራቴን ጨርሸ ጠፍቸ ለመስራት አስቤ ነበር
    እስኪ ሁሉንም እግዛብሄር ያውቃል ብቻ ህጉ ጠበቅ አለ ለሽትቤት ማጠብ

    • @obsiiyaagaraakoosii4823
      @obsiiyaagaraakoosii4823 5 років тому

      እኔሜ ኩትረቴ ስጨርሲ አስቤ ነበረ ግን ፋረዉ 4 ወር ቀረኝ

  • @hayattadese1151
    @hayattadese1151 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @Hayat-uc4yj
    @Hayat-uc4yj 5 років тому +5

    ወይ ጉድ ላረባገር ይሁሉ ገተና ቢቀርስ አስረኝ ተተማርኩ ምን አረጋለሁ አረባገር ይላዬቱ አይቆጭም ይረባገር ይላያችሁ እህት ወንድሚቸ ይቅርባችሁ ይርባገር ማለት የቀን ጅብ ማለት ነው ሁሉ ነገራችንን ይጣንበት ነው

  • @aajman2790
    @aajman2790 5 років тому +2

    በጣም ይገረማል ለሽንት ቤት አጠባ 10የጨርስ ቆይተው ኢንበርስቲ ይላሉ
    አቤት አገራችን ስላም አድርግልን ባገራችን ስረተን እንኑር

  • @hbbn5427
    @hbbn5427 5 років тому +6

    የራሳቸው ጉዳይ ሀገሪ ከገባሁኝ አልመለሳትም ኢሸአላህ።

  • @youseftelehon9693
    @youseftelehon9693 5 років тому

    ይቅርታ እህቴ ላስቸግርሽ እኔ ለመግባት ፈለጌ ነበር እና 2የልብስ ማጠቢያ ማሽን አንዱ አዲስ አንዱ አሮጌ ይዜ መግባት እችላለው ብታሳውቂን ብዬ ነው ሌላው የካርጎ ቁጥር ኩዌት ውስጥ ካወቅሽ ተባበሪኝ አመሠግናለሁ

  • @samersamer1449
    @samersamer1449 5 років тому

    የለፐስፖርት መናው ቢዘ የምሰጠን ምንኛ ናው የምተወሩት ይገርመል

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    እኔስ ስደት በቃ ብዬ እስካ መጨረሻ ልሠነበተው 1አመት ከ6ወር ነው የቀረኝ እስቲ በፀሎተቹ አስቡኝ በሠለም ጨርሼ አገሬ እንድገባ

    • @randommaid4506
      @randommaid4506 5 років тому

      ክክክክ እኔ 12ወር ቀረኝ አይዞሽ

  • @zeharahasen8293
    @zeharahasen8293 5 років тому +1

    ልክ ነሸ ሳባ በጣም እናመሰግናለን ግን እኮ የተማረ ለአረብ አገር ፕሮሰሰ የሚያወጣዉን አሰባሰቦ ሀገሩ ላይ ሰራ መፍጠር ይቻላል

  • @hanammll3418
    @hanammll3418 5 років тому +2

    ሰላም እህት አሁን ላወራሸው ነገር ለአዲስ መጪወች ነው ወይስ አረብ ሀገር አይታ የተመለሰች ነወ አልገባኝም

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 4 роки тому

    እህቴ እናመሠግናለን

  • @radehradeh4734
    @radehradeh4734 5 років тому

    እህት ከእቅርታ ጋር እኔ ውድ ሀጋር ልገበ አስቤ ነበር ግን እቀ በከርጎ ለወውስድ ፍልጌ ነበር ግን ወጨ ይበዘል አሎኝ ምን ትመክርኝለሽ ውድ እህቴ

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 4 роки тому

    በጣም ያሣዝናል

  • @yanibahamud4893
    @yanibahamud4893 5 років тому

    እናመሰግናለንማር

  • @yodittube11
    @yodittube11 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ኑሪልን የኔ አሥተዋይ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 років тому +10

    እድሜ ለደላላ አታስቡ ጋይሶች ያልተማራቹ ካላቹ ፈጣሪ ያውቃል አትጨነቁ

    • @fatumaseid7522
      @fatumaseid7522 5 років тому

      ከከከከከከ እኮ ልክ ብለሻል

  • @hcfvbb2635
    @hcfvbb2635 5 років тому

    ሲጀመር መንግስት ለሙሰኞች በር እየከፈተላቸው ነው ሲቀጥል የተባለውን መስፈርት ያላሟሉትን የግድ በብር እንስራላችሁ እያሉ ሚስኪኑን ህዝብ ሊበዘብዙት ነው ሲቀጥል 1000 ሺብር መስማማት ምን ማለት ነው እኛ ኢ ት ቢያውያኖች ከሌላው ዜጋ ስራ በደንብ የምንሰራው እኛ ነን ለዚህ እንኳን አረቦቹ ለራሱ ምስክር ናቸው ግን ከሌላው ዜጋ በማይረባ ደሞወዝ የምንመጣው እኛ ብቻ ነን በዚያላይ በደልና ግፍ የሚደርስብና እኛ ኢ ት ቢያኖች ላይ ነው በተለይ በህጋዊ ሁነው የመጡት ላይ ስንት ስቃይ እደሚያሳልፍ ቤት ይቁጠረው እውነት ያማል

  • @ወርቅነሽታምራት
    @ወርቅነሽታምራት 5 років тому

    እረ ወደዛ ከአሁን በዋላ ስደት ብቻ እረ ወደ አገሬ ብቻ ልግባ ብቻ ደግሞ ለሽትቤት እና ለቤት እና ለልጅ ገረድ ነው ይሄ ውሉ ፈተና እረ ጥንቅር ይበል ወይ ጉድ እረ እኔ ብር ካለኝ ጥሩ ሥራ በአገሬ እከፍታለሁ በእኛ ይብቃ ደግሞ በጣም ትክክል ነሽ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ውድድድድ እህቴ አንቺም ሰላምሽ በአለሽበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማርርርር🤔🤔🤔🙄🙄😢😢😢

  • @toyobahassen7528
    @toyobahassen7528 5 років тому +34

    መከራ አታውሪ መሠደት ለፈለገ መንገድ ሞልቷል

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 5 років тому

      እውነትነውውዴሞልቶልመገዲ

    • @ገኒነኝካለሁበት
      @ገኒነኝካለሁበት 5 років тому +1

      ትክክል ነሽ በጣም ነው እምታስጠላው በዛላ ትዋሻለች ያለምንም መረጃ ነው እምትበጠረቀው

    • @zenatzaina3177
      @zenatzaina3177 5 років тому

      @እናት አባቴ ውስጤ ናቸው እናት አባቴ ውስጤ ናቸው ክክክ

    • @shereefkushereefku263
      @shereefkushereefku263 5 років тому

      thanks konjoo

  • @tsedeniyaijara796
    @tsedeniyaijara796 5 років тому

    ወይይ እህቶቼ ቤሩት ነው አሁት 3 ወር በኋላ ወደ አገሬ ገባሁ እግዚአብሔር ከአለ። ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታቸው አረረ እስኪ ስለ ፋት አወሩ ለቤሩት ወገኖቻችን። እኔ በህይወት ይሁን በሞት ወደ አገሬ የምገባ አላወኩም ቀን የቀጦሮኩ ነው

  • @በእምዬኦርቶዶክስቀልድየለ

    መማር ምን ክፋት አለው ባለመማራችን እኮ ነው ደሞዝ አነስተኛ የሚከፈለን ሌሎቹ እንግሊዝኛ ይችላሉ አረቦቹ ደሞ ለልጆቻቸው እነሱን ነው የሚፈልጉት ተምሮ መሄዱ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም በዛላይ ስደቱም ይቀንሳል ባገር ላይ ቆሎ መሸጥ ይሻላል

  • @hayathussenm.h.8796
    @hayathussenm.h.8796 5 років тому

    እናመሰግናለን ኩየት ነው ያለሁት ገና አመት ይቀረኛል ኩትራቴን ለመጨረሰ ኢትጸያ መጥቸ ሳኡድ መኸድ እችላለሁ ወይ አልተመቸኝም በቢሮም መቀየር አልችልም ልጠፍነበር መፍትሄ ንገሪኝ የኔውድ

    • @lamiaalharbi1699
      @lamiaalharbi1699 4 роки тому

      በረረ. ሳኢዲ. አለትክፍተም እንድ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 роки тому

    ወደአረብ ሀገር ለምን ይሄዳል ምክንያቱይጠየቃል?

  • @tegestbetochbetamnewmewdac6224
    @tegestbetochbetamnewmewdac6224 5 років тому +2

    ሳቢ እስኪ ምታቂው ካለ ትኬት ይዠ ከ 2ወር በሓላ እንዳለው መመለስ አልችልም ወይ?

    • @rahelassafa4280
      @rahelassafa4280 5 років тому

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @tegestbetochbetamnewmewdac6224
      @tegestbetochbetamnewmewdac6224 5 років тому

      @@rahelassafa4280 ቆይ እውነቱን እንዴት እንወቅ ግራ አጋቡን እኮ ትኬት ይዠን መመለስ አንችልም

    • @rahelassafa4280
      @rahelassafa4280 5 років тому

      ምናውቄ አንዳድ ይቻላል ይላል አንዳድ አይቻልም

    • @ሂወትሂወት-ቸ9በ
      @ሂወትሂወት-ቸ9በ 5 років тому

      ይህ ነገር ግራአጋቡን የኔም ጥያቄ ነው በቅርብ ቀን እሄዳለሁ

  • @asdf-vz6ge
    @asdf-vz6ge 5 років тому

    እህት ግን ጥያቄ አለኝ እኔ ወደ ኢትዬጵያ ልገባ ነዉ ፖስፖርቴን ካንስል ያደርጉታል እና ወደ ሌላ ሀገር መሄድ እፈልጋለሁ እንዴት ነው የግድ ማሳደስ አለብኝ ወይ

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  5 років тому

      አወ የግድ ነው

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 5 років тому

      መመለስ የማትችይው የተደረገበሽ ሀገር. ብቻ. ነው. ለምሳሌ. እኔ. ዱባይ ካስል ነበረብኝ ከዛ ኩዊት ሄድሁ. አሁንም ኩዊት ካስል ነኝ. ቤሩት መጣሁ
      ማማዬ. የትም መሄድ መብትሽ. ነው. እዛው ሀገር ብቻ ነው. መመለስ የማትችይው

    • @asdf-vz6ge
      @asdf-vz6ge 5 років тому

      @@ወለተማርይምወለተማርያም እሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግንሽ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ኧረ ተይ ባክሽ. ሆ የሰው ፍላጎቱ አይሞላም እና እዚህው እን ቅር
    ወገኖቸ እግዚአብሄር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ገዘብ ሲባል ቡዙ ነገር ማጣት አለ. የምንወደውን ቤተሰብ በናፍቆት መገብገብ
    ከዛም አልፎ እድሜ መጨረስ ነው
    ያለንን እየያዝን ተስፍችን በአምላካችን አድርገን ወደሀገር መመለስ ነው የሰው ሀገር የሰው ነው
    ሲደክመን ሲያመን እዳሮጌ እቃቸው አውጥተው ይጥሉናል

  • @zeyadajamal6909
    @zeyadajamal6909 5 років тому

    አንድ ጥያቄ አለኝ ያለ ደላላ ሰው ማስመጣት አይቻልም እንዴ እስቲ ንገሩኝ
    ውዶቼ

  • @seadaseid9331
    @seadaseid9331 5 років тому

    8ኛ ክፍል ካርድ ካለ ነውየተባለው ትክክል ከኢንባሲ ሰራተኞች ነው መረጃዬ

  • @Salam-ht3jh
    @Salam-ht3jh 5 років тому

    ተባርኩ በእውንት ጌታ ምላ ይብልን በእውንት ለእኛ ልስድትኞች ዝም አይብል እግዝአብሔር

  • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر

    በጣም ያናድዳል ወላሂ እኔ ዱባይ ነው ያለሁ አድ ፖልፒኒ አለች ከኔጋ የምትሰራ እኔ በጣም ስራ ይበዛብኛል በጣም ነው ምሰራው ቀልቤንም እሺ አይለኝም እሷዋ ግን አትሰራም አግን 1,800 ነው ሚከፈላት ፊት 1,500 ነበር አሁን ግን ተጨመረላት ይገርማል እኛ መቼም መግስት እየጎዳን ነው

  • @አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ

    በጣም እናመሠግ አለን ለመረጃሽ ቆንጆ

  • @fatiyahusanfatiya4103
    @fatiyahusanfatiya4103 5 років тому

    እሺ ማር እናመስግናለን ግን እኔ ፓስፖርት ግዜ አልቋል እና ኢሜሬት ውስጥ ነኝ እና በቅርቡ ነው ያጣፈሁት እና እንዴት ይሆናል ውድ አሥድሼ ህጋዊ መሆን እንዴት እችላለሁ

  • @jemilayoutube6333
    @jemilayoutube6333 4 роки тому

    እር ሰልጥነው ተወስዶ ወረቀቱን ለመወሰድ ስቃይ እር እኔ በደላላ ነው የመጣውት በንግድ ብዬ እጂ ይከብዳል

  • @molimoli8607
    @molimoli8607 5 років тому +3

    ኡኡኡኡለአርብ ሀገር ገርድ ለመሆን 10 ኛ ክፍል ያጠነቀ ቀ ሲሉ አያፍርም

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 5 років тому

      Ene. Beslamu gize
      Tegelgelkugn allahm dulillah
      10. Kifil. 8 salders. Hareb agar kech alkugn.

    • @hawamolla9459
      @hawamolla9459 2 роки тому

      Zizew new mn yedereg

  • @shwatoshwato2949
    @shwatoshwato2949 2 роки тому +1

    አወ እውነት ነው በሲወሰ ፈተና ብዙ ሰወች ቅረትወል አሁን በጣም ክበዱላ ነው እህት

  • @sophiakeros8987
    @sophiakeros8987 5 років тому

    አመሰግናለሁ እህት።

  • @zakieayawal9042
    @zakieayawal9042 5 років тому +1

    ሳባ.ጥሩ.መረጃ.ነው

  • @ebislove9912
    @ebislove9912 5 років тому

    ጠፍቶ የምሰራው ሰዎች መማለስአይሉም አአይዴምእንዴ ?

  • @ዊንታዊንታ
    @ዊንታዊንታ 5 років тому +25

    ሀሀሀሀ ላረብ አገር ግርድና ይሄ ሁሉ ነገር

    • @meronegosayemeri1010
      @meronegosayemeri1010 5 років тому +1

      Awoo,ehte,ged,ylnal,heywetachinen,adega,lay,kmxel,yshalnale,selzi,tekekl,abeso,berut,,betzega

    • @anjebhhh8920
      @anjebhhh8920 5 років тому

      እኮ ተጨማለቁብንኮ ገረድ ሁነን ለምንሰራው ደደብ ብቻ ነው ሚመጣው ሁላ ኡፍ ችግር መስማት አመመኝ በጌታ ምንም ጥሩ ነገር አንሰማም ምንድነው?

    • @mimimim2470
      @mimimim2470 5 років тому

      እረፍት መሄድ አይቻልም

  • @tabamomad6354
    @tabamomad6354 5 років тому

    አገላለጽሽ በጣም ይመቻል ቀጥይበት

  • @uae4819
    @uae4819 5 років тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @nourudah1652
    @nourudah1652 5 років тому

    Eshi yaltemarewus min yhun are beza ehte achi enamesegnalen

  • @semetube5674
    @semetube5674 5 років тому +5

    ጥሩ ነው ሁሉም ለመማር ይተጋል ፎርጂድ ካላሰሩ

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 5 років тому

    እደኔ ይሁን ችግር የለም ምክንያቱም የተማር ሰው የታም ቢሄዲ ችግር ቢያጋጥመን በራሳችን እንዋጣን በዚ ቀጥሉበት

  • @hawamhamed3909
    @hawamhamed3909 5 років тому

    ስለመረጃሸ እናመሠግናለን

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 років тому +8

    ልሂድ ነው ሀገር ግን ልመለስ አፍልግልሁ
    አልቻለም አንድ ቆይሁኝ ተኪት ይዠ ነው አምሄድው መመለስ አልቻለም የግራኝ በካሜት

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 років тому

      አረብኛ እችላለሁ አመኑረው ቤሩት ነው

    • @alshammri8429
      @alshammri8429 5 років тому

      Meli Meliበፋቃድ ከሆነ ሂደሽ መመለስ ትቺያለሽ

    • @alshammri8429
      @alshammri8429 5 років тому

      Sara Sara አሁንዉስብስብስሏል ነገሮቹሁሉ ከሄድሽ ደግሞ5አመትአሻራ ይደርግብሻልእኮፓስፓርትከሌለሽ እህት እሌላአገርመሄድትቺያለሽ

    • @ArunKumar-km8de
      @ArunKumar-km8de 5 років тому

      ይቻላል

    • @mrbelal1400
      @mrbelal1400 5 років тому +3

      መመለስ ይቻላል ኢቃማሽን መያዝ እንዳትረሽ እኔ ሂጀ ከመጣሁ ዛሬ 5 ቀኔ ነው

  • @radehradeh4734
    @radehradeh4734 5 років тому

    እነም በውስጥ ለመውርት ፍልጌሽ ነበር ብዙ ምጠይቅሽ ነገር አለኝ ስለ ከርጌ

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 5 років тому +2

    እት እኔ ኢቃማዬን ካሠራሁኝ 2 ወር አልሆነውም ፖሥፖርቴን ካሣድሥኩኝ 8 ወር ነው 3ወር ቦሀላ ሄጄ መመለሥ እፈል ግ ነበር አሁን አይቻል ነው ምትዩ

  • @sadayimm184
    @sadayimm184 Рік тому

    ሣባየ እኳንደህና መጣሽ ለመረጃሽከልብእናመሠግናለን ግን ሣኡድ በረራጀመረደ እህቴእሥኪመልሥእፈልጋለሁ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    አሁን በዛ በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ሰደት በቃ በል እባክህ እኔ አሁን ለተሳኤ ለሂደ ነው ልረፍ ነው ግን እመጣለሁ ምን ማደረግ አለብኝ እማ ነገረኝ በማርያም አሰፈራሸኝ ለምን 6ወር ይሁንና እኔ ለ3ወር ነው የሚሂደው ግን እመለሳለሁ ምን አይነት ብር የለኝም ቤተሰብ ለማየት ነው የሚሂድ የአርብ ሀገር መታወቂያ ለ3ወር ነው የታደሰልኛ ለምን 6ወር ይሁንና

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 років тому

    እውነትብለሻል እህቴ የማያመጡትጉድየለም እንድትሆን ቀጣሪወችአስረያጠናቀቁመሆን አለበት ለሺትቤት አጠባ10ክፍልያላጠናቀቁይላሉ ይገረማሉ

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    ጉዲኖ ለአረብ ሀገር ስራ እንደት የአስረኛ ክፍል ሰርፈትኬት ይጠየቃል እኔስ ካሁን በኋላ ስደት ይበቃኛል ሰራሁ ሰራሁ እዲሜየን አቃጠልኩኚ እንጂ ብሩ በረካ የለዉም ብቻአልሀምዱሊላ በቅርቡ ፓስፖርቴን አሳዲሻለሁ አላህ እስከፈቀደዲረስ ከሰራሁ ጥሩትዳር ይወፍቀኚ ሀገሬ ገብቸ ማግባት መዉለዲ ነዉ እምፈልገዉ

  • @ወለተሥላሴየደሙፍሬነኝ

    ጥያቄ አለኝ እምታውቈት መልሱልኝ
    ወድሜን ለማጣት እፈልግ ነበር
    5 አመት ሰርቷል ስዑዲ። ባለፈው ውጡውጡ ገባ አሁን ማጣት ይቻላል?

    • @vnb199
      @vnb199 5 років тому

      ይቻላል ማማ ነገርግን ካአምስት በሖላ አሻራ የለበትም

  • @walloalamatakobo7170
    @walloalamatakobo7170 5 років тому +1

    ወይ አንቺ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  5 років тому

      አሜን የኔ ውድ ሁላችንም ይጠብቀን

  • @meseretabel8084
    @meseretabel8084 5 років тому +1

    እስቲ እናት ስለቤሄሩት ንገርን መመለስ ይቻላል ሄደሽ ፖስፖርትሽን ሳታሳድሽ

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  5 років тому

      ማሳደስ አለብስ

    • @meseretabel8084
      @meseretabel8084 5 років тому

      እማ እኔ እኔ ፖስፖሪቴ ሊያልቅ አንድ አመት ነው የቀረኝ ና ቪዛ ይሼ ብሄድ ከዚህ ማሳደስ አለብኝ ማለት ነው

  • @raditube5397
    @raditube5397 5 років тому +11

    ገደል ይግባ ቆሻሻ ለሽንት ቤት አጠባ ይሄ ሁሉ ምን አመጣዉ ደነዝ

    • @zedzed55hatta63
      @zedzed55hatta63 5 років тому

      hhhhhh la shenatbatm atiba edle altgagenme danze

  • @workayimre8806
    @workayimre8806 5 років тому +1

    ኧረ ጥያቄ አለኝ የምታቁ መልሱልኝ ሔደን የመጣነዉም የትምህርት ደረጃ ልንጠየቅ ነዉ እንደ

  • @sadisadi3796
    @sadisadi3796 4 роки тому

    ወይ ጉድ መቼ ነው ግን አገራችንን ተምረው እናበልጽግ የሚለው አሑን ጭራሽ ተምራችሑ ወደ ሠው ሐገር ግቡ ይላል ኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hyattmohammad9932
    @hyattmohammad9932 5 років тому

    እናመሰግናለን እህት

  • @ትዝታነኝሰለምቴዋእስኪስም

    ቆይ ግን ለምንድነው ቢያንስ እደፈለግን ሂደን እኳ እንዳንሰራ ውስብስብ የሚያደርጉብን ወይስ በህገ ወጥ መንገድ በበረሀ እየተሰደድን እንድናልቅላቸው ነው? ስንት እህት ወንድሞቻችን ናቸው በየ ክፍለ አገሩ ህጋዊ አገር ተከፈተ አልተከፈተ እያሉ ሚጠባበቁ እ እንደት ይሂዱ አደየ ስልጠና,የ 10ኛ ክፍል ካርድ ምናምን የሚሉት ለምን የለላቸውስ እንደት ይታያሉ በችግር ይሰቃዩ?የ መዳም ቤት ስራ ስልጠናም ሆነ ካርድ ሚባል ነገር አያስፈልገውም ለምኑ ቋንቋውም ቢሆን በናተ ስልጠና አይደለም እሚገባን የሚስኪኑን ገንዘብ ለመበዝበዝ ፈልጋችሁ እጅ።

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ፍቅር

    • @saal5723
      @saal5723 5 років тому

      እናመሰግናለን

  • @birhanand4377
    @birhanand4377 5 років тому

    አሰሪይ ትኬት ከቆረጠቺልኝ ከንድ ወር ብኋላ መመለሰ አይቻልም እንዴ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 5 років тому

    እናመሰግናል እህት እኔ ወንድሜን ማምጣት ፈልጌ ነበር እና እንደት ነው ቪዛው የሚላከው እና እንዴት ነው ፕሊስ መልስሽን እጠብቃለሁ

  • @marwagugesa3578
    @marwagugesa3578 5 років тому +9

    አንች ሳታጣሪ አታውሪ አረብ ሀገ ር ህደን የምንመጣው ስልጠና አያስፈልግም ምክንያቱም ቆንቆ ስልጠና ስለማማያስፈልግ የትምህርት ውጤት አይጠይቅም

    • @salwasalwa6987
      @salwasalwa6987 5 років тому +1

      ዉነትሺነዉ እህቴ ልሄዲ ነዉ እኔ ግን የትምህርት ዉጤት ካሉ መጎለቴ ነዉ እርግጠኛነሺ አይጠይቁም

    • @user-sd6lv2rx4y
      @user-sd6lv2rx4y 5 років тому

      Marwa gugesa ክክክክክክ

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 5 років тому

    በጣምይገርማል ለሰውቤት ግርድና ይእሁሉ ፈጣሪድሆችክአስብ

  • @basimajumaa7277
    @basimajumaa7277 5 років тому

    እኔ ምልሽ ቆንጆ እኔ ዱበይ ናበርኩ
    ልጋባ ሁለት ወር ይቃራኛል ቪዘ ለሰድስናው እናም ትኬትም አለኝ እና ያግድ ፓስፖርቴንም ማሰዳስ አለብኝ pelase ንጋሩኝ??

    • @የእናቴልጅ
      @የእናቴልጅ 5 років тому

      ፓስፓርትሽ ግዜው ካለቀ ብቻ ነው ማሳደስ ሚጠበቅብሽ ደርሰሽ እስክትመለሺ ግዜ ካለው ደሞ ስትመለሺ አሰሪዎችሽ ያሳድሱልሻል በ ኢንባሲ

  • @kalam9651
    @kalam9651 5 років тому

    ሳብዬ ።እውነትሺ። ግን ደሮም እኔ ስመጣ እኮ። ሀያሺ ብር ከፍዬነው የመጣሁኝ እኔው ጭርሽነው በደላላ አደለም በህጋዊ
    የኛነገር ይገርማል

  • @yedanienat2448
    @yedanienat2448 5 років тому +3

    ትክክል ብሏል ወሬኛ ሁሉም ነገር እዉቀት ይጠይቃል ገልቱነሽ እሽይ አንች ሊቀልሽ ይችላል ግን ሽንትቤት ምን እንደሆነ የማያዉቁ የገጠር ልጆች አሉ እዝህመተዉ ሢቸገሩ ኢትዮጲያ እንደምትሠደብ አታቂም ኢትዮ ሽንትቤት የለምወይ እሚሉን ባንዳንድ በማያዉቁ እህቶች ሥህተት አይደለም እንደ???? እንዳዉም ጥሩ ዉሣኔነዉ የተማረ ወድቆ አይወድቅም ዝምብለሽ አትቀባጥሪ ዝባም 😠😠😠😠😠😠

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 років тому +1

      ኧረ. እውነትሽን. ነው. ማማዬ. የኔ. ማዳም. ጠዋት. ማታ. ጨቅጭቃ. ልትገድለኝ. ነው. የድሮ. የኡትዮ. ሰራተኛ. ሽንት. ቤትና. ሞድስ. መጠቀም. አትችልም. እያለች. በእውነት. ሁሌ. ነው. የማፍረው. እንድህ. ስትለኝ

    • @ራቢአሠይድወረባቦኮራ
      @ራቢአሠይድወረባቦኮራ 5 років тому +1

      ትክክል እኔእምሠራበት በቅርቡ ሁለት አምጥተው ሽኩርትዃ መቁረጥ አይችሉም
      እዴት እደምትሣደብ የሽትቤት ውሀኳ ከፍቶ ማጠብ አያቁም እደ ኢትዮ ቁጭ አርገውት ይሄዳሉ ተምረው ቢመጡ ይሻላል

    • @wazircell4838
      @wazircell4838 5 років тому +1

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk tkikil👉💋💋💋

    • @yedanienat2448
      @yedanienat2448 5 років тому +2

      @@ራቢአሠይድወረባቦኮራ እኮ እዛፍሥር መፀዳዳት የለመዱ ብዙ የቆላ የገጠር ልጆች አሉ አደለም አረቦች ሀበሾቹ አዱሥ አበባ እምርመራቦታ እንደት እደሚሳደቡ ያዬ ያቀዋል

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 років тому

    ቢያወሩ ምን አነሳቸው ለደላላ እየከፈሉ ያሰሩታል

  • @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ
    @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ 5 років тому +2

    እህት በጣም እናመሳግናል ግን እኮ እዚ ቢዛ ከለሽ ለምን መምጣአንችልም ሆ እስካ መቼ ነፍቅትም ኢኮ አል ኢኔ 6ወር ነው የቀራኝ
    ግራ አጋባሺን 😂😂

    • @Nani-z9b
      @Nani-z9b 5 років тому +1

      ዝም በያት የዩቱብ ብር ለመሰብሰብ ነው ችግር የምታወራው የስምንተኛ ክፍል ነው የሚጠይቁት ደግሞ ደርሶ መልስ ትኬት ከኢካማሽ ጋር ካለሽ ማንም ኣይጠይቅሽም

    • @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ
      @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ 5 років тому +1

      @@Nani-z9b amasaginalew ine gin baxam fariche nebet

  • @abayabay2435
    @abayabay2435 5 років тому +1

    አይ ዘድሮ ምን ዬማይሰማ ነገር ዬለም እሺ እደኔ ፊደል ዬማታውቀዋስ እዛ ትቀመጥ በይኛ አረ ተባበሩን መስከረም ለመሄድ እያሰብኩኝ ነው ግን ትኬት ይዜነው ምገባው አልችልም ወይ መመለስ

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 5 років тому

      ውዴትኬትይዘሽከሄዲሽመመለስትችያለሽእኔበሁለትአመቴሂጄሁለትወርእረፍትአልጌመጣሁትኬቴስላለኚ

  • @እግዛቢሄርይመስገን
    @እግዛቢሄርይመስገን 5 років тому

    እናመሰግናለን ማር ከስመተኛ ክፍል በላይ ነው ስልጠናው ትክክል ነው ፈተና ያላለፈ አይመጣም

  • @saaraalove9104
    @saaraalove9104 5 років тому +1

    ለአረባ ሀገር መሀይብ ፍደል የልቆጠረ የምገባቸው እናታቸው አፈር ደቼ ትብላ 😟😟😟 አነሱ ማናቸው ተማሪ የምርጡት ቀሻሸ ሁለ እኛ መሃይቦች ከነሱ ከተመሩ እንበልጣቸዋለን አይገርማቾም

  • @eareesahgfer5019
    @eareesahgfer5019 5 років тому

    Tabarkii yanchin barogaramaa ayalawuu💜💜💗💗🌹🌹

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ

    ግን የተከፈተ ሀገር አለደ??? ኧረ ሹክ በሉኝ ሀገር ልገባ ትንሽ ግዜ ነው የቀረኝ እናም መመለስ አስቤለሁ

  • @ተወክልአላክኡመር
    @ተወክልአላክኡመር 5 років тому +1

    ትክክልነሺ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 5 років тому

    እህቴዋ እናመሠግናለን ለመረጃሽ