Ethiopia Sheger FM/Mekoya/ Salva Kiir Mayardit (President of South Sudan)ሳልቫ ኪር /መቆያ
Вставка
- Опубліковано 21 сер 2024
- Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Ethiopia Sheger FM/Mekoya/ Salva Kiir Mayardit (President of South Sudan)ሳልቫ ኪር /መቆያ
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en
እሸቴ ምርጡ ጋዜጠኛ እንደው አንተ ተርከኽው ያልሰማሁት ይኖር ይሆን በርታልን ባንተ ፕሮግራም ብዙ ነገር አውቂያለሁ።
ደስ ይላል መቆያ ቀጥልበት በጣም ነው የሚመስጠው
መቆያ እስኪ እሩቅ ቦታ ሂደሕ እንደምትተረት አቃለሁ ታድያ ያ አጠገብህ ያለውን ሕዝባችን የበላ ሰይጣኑ የትግራይ ተወላጂ ኢሰያስን ለምን እስካሁን አልነካህውም !!!
በል በሚከጥለው ከይቅርታ ጋ እንደምታሰመን አምናለሁ እጠብቃለሁ ።
የኛም ሀገር እንዲህ እንዳይሆን እፋራለሁ ብቻ ያገራችን ጉዳይ በጣም ያሳስበኛል ብቻ አላህ ስላሙን ያውርድልኝ በተርፋ ጋዜጤኛው ውስጤ ነው
አድናቂህ ነኝ
ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥልኝ
ሓገራችን እየሄደች ያለችውም ይሄን መንገድ ነው
Can't wait to hear the next chapter. Eshete Asefa, Thank you again for making everything interesting.
sheger best media
Thank you
Thanks so much
Dear Eshete Asefa i think you need to publish a book by collecting all the sories u read so far in this program ps!!
ሳልቫ ደስ እሚል መሪ ነው
Good job Eshete assefa
አይ እፍሪካ በተለይ ምስራቅ አፍሪካ!
ጆን ጋራንግን ባይገድሉት ኖሮ
ደቡብ ሱዳናውያን አሁን በሚያልፉበት መንገድ ባላለፉ ነበር
A curse of Africa is dividing the country in ethnicities to grub a power, I hope we learn a lot from this.
Interesting
During the military struggle he has been living in Ethiopia - Debre-Zeyit
Kezhe enmare ebakathu
በወቅታዊ ሁኔታ ማቅረብህን ቀጥልበት
እር ምንድነው ሸገር I can't even lesson while am sleeping because of unskip Aids please make something! For 20mns video 100 aids ?
Viva ethos amharachristian
It is Helicopter crash that kills Dr Garang
ቄሮ ቆርቆሮ ይሄን ኮፍያ ስለሚያደርጉ የሚሊሊክ ደጋፊ ናቸው ይሉ ይሆናል
He is one of the dictator leader of Africa
Thank you