አለቀሰች😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 692

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Рік тому +23

    የለበሺዉን የ666 ቲሸርት አዉልቀሽ በፊታችን አቃጥይዉ የምትሉ

  • @DawatMan
    @DawatMan Рік тому +6

    ዉሃ እያሳሳቀ ይወስዳል አሉ
    ጉድ ነው አለማፈር ፈጣሪን አለመፍራት
    ክብራቸው በውርደታቸው፣ ሆዳቸው አምላካቸው ተብሎ ተጥፎአል
    ሆን ተብሎ የሚደረግ ነው ትውልድ ለማበላሽት

  • @betelhemalemu5789
    @betelhemalemu5789 Рік тому +4

    በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የምታደርጉትን ብታስተውሉ መልካም ነው ፤፤ የአሁን ጊዜ ነገሮችን ችላ ብለን የምናልፍበት አደለም እና እባክሽ ሳታስቢውም ቢሆን ንግግሮቸሽ ሰው ሌላ ነገር እንዲያስብ ያደርጋሉ እና ከማድረገረ ወይም ከመልቀቅሽ በፊት በደንብ ተመልከቺው እንጂ የእመቤታችንን ስም እየጠራሽ መሆኑ ምንም ክፋት እንደሌለብሽ አውቄያለው........ሌሎቻችን ደግሞ ከመሳደባችን እና ከመወሰናችን በፊት የተሰማንን እንዲያስተካክሉ መንገር መልካም ነው እላለው

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Рік тому +7

    እኔ ግራ ገባኝ የምር ኸረ በእግዚአብሔር ምን እየተፈጠረ ነው በእመብርሃን እነዚህ ሰዎች እያለማመዱን ነው ጸሎት ጸሎት ሴት ጓደኛ ይወደዳል እንጂ ይፈቀራል እንዴ ምኑም ደሰ አይልም ድንግል ማርያም ጠብቂን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    ወይኔ አለማወቅ የኔ እህት እመቤቴ. ከዚህ ሁሉ ታወጣሽ የሰለጠነ የሰለጠነ ሴጣን ሰፍሮብሽለዴ 😢😢😢😢 የጸጉሩ ሲገርመኝ ጭራሽ ቀለበት እረ ይህ ነገር ውዴ ወዴት እየሔደ ነው😢😢😢😢

    • @BerheLemlemu
      @BerheLemlemu 5 місяців тому

      እንደዚአይባልወንድሜ😯😯😯😯

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 Рік тому +11

    መልእክታችሁም ስራችሁም ግልጽ ነዉ ነገር ግን እመኑኝ ተመልሳችሁ እድል እስከማታገኙ ድረስ ክፋ በራሳችሁ ይመጣል ኢትዮጵያ ዉስጥ መሆናችሁን እረስታችሁታልና አሳዳጊ የበደላችሁ

    • @amena2065
      @amena2065 Рік тому

      እንዴ ምን አረጉ

  • @birukterefe5950
    @birukterefe5950 Рік тому +6

    የኔ አህት እኔ ተበላሸሽ ምናምን አልልሽም ማለት ይሔን ያህል የሚያስብል ምንም ነገር አላደረግሽም ግን ቲሸርቱ ምንም ደስ አይል ዳግመሽ አትልበሽው ሰውየው ምን እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ ይቅርብሽ❤

  • @LetshGere
    @LetshGere 8 місяців тому +3

    በጣም በጣም እንወድሻለን ብቻ ሁለተኛ እንዳትሳሳቺ እመብርሃን ካንቺ ትኑር ፊዮናየ❤🙏❤

  • @BirukAbera-s4j
    @BirukAbera-s4j Рік тому +5

    የኢትዩጲያ ህዝብ ሆይ እነሱ የእህትነታ
    ቸውን ነው ፍቅራቸውን የተገላለፁት ግን ሁለቱም ቸከስ ስላላቸው ዝም ብላችሁ አትሳደቡ እወዳችዋለው ጃኒ&ፊዬ

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 Рік тому +6

    ይሄኔ እያስመሰላቹ ነው እኔ ሚለጣጠፍ ጓደኛ አይመስጠኝም ከልብ ሚዋደድ ፍቅሩን መግለፅ ይከብደዋል ተላላሳቹብን እኮ😂😂😂🎉

  • @nardoshailu7821
    @nardoshailu7821 Рік тому +4

    ዘፋኙ እኮ ኢሉሚናቲ ነው የለበስሽው ቲሸርት እባክሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ እህቴ

  • @abebugedefawu136
    @abebugedefawu136 Рік тому +6

    "አፈቅርሻለሁ" ወይ ጉድ ለተመሳሳይ ፆታ አይከብድም መዋደድ እና ፍቅር መገላለፁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ለተቃራኒ ፆታ የሚደረግን ነገር በተመሳሳይ ፆታ ላይ ማድረግ ተገቢ አይደለም እባካችሁ በቅጡ አርጉት🙏

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Рік тому +3

    በጣም ሰቅጣጭ ናቹ ምንድናቹ በጌታ ልቦና ይስጣቹ አውቃቹ ይሆን ሳታውቁት አካሄዳቹ የከፋ ነው አምላክ ከዚህ ከተሳሳተ መንገድ ይመልሳቹ

  • @አምሳሌየድንግልልጅ

    እህቴ አለማውቅ ኃጢያት አይደለም ግን የምትሄጀበት መንገድ በጣም መጥፎ ነው እባክሽ የለበሸው ሹራብ ትርጉሙን ታውቅያለሽ? ወዮ ወገኔ😢😡🥹🥹🥹እባክሽ በድንግል ጎዞሽን አገናዘበው የህትነት ምክር ነው

    • @ethioethio476
      @ethioethio476 Рік тому

      ቲሽርቷ ገርሞኝ ሳያልቅ ቀለብት ሴት ለሴት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢

    • @fikrbesufiqad4752
      @fikrbesufiqad4752 Рік тому

      አው ልክብልሻል እቴ ፈጣሪ ልቦና የጣት

  • @HawaNooriya
    @HawaNooriya Рік тому +3

    ጃየ ይልቅስ የሰው ወሬ ትተሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ቪድዮ በጣም ነው የምንወድሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 Рік тому +127

    ሳይሽ ውስጥሽ ቅን ንፁህ ይመስለኛል ሰይጣን ያንን ተጠቅሞ ሊጫወትብሽ ነው እህቴ ወደ መስመርሽ ግቢ አፍሽ ላይ ያለችውን እመብርሃን ልብሽ ውስጥ ክተቻት እና እራስሽን ሁኚ

    • @tena9047
      @tena9047 Рік тому +5

      በጣም ትክክል በደንብ ተረድተሽዋል

    • @ሁለገብቲውብ
      @ሁለገብቲውብ Рік тому

      ከከኳከከከ

    • @sofiyasirgu
      @sofiyasirgu Рік тому

      ​@@ሁለገብቲውብ
      PP

    • @RahelRahel-bv3ii
      @RahelRahel-bv3ii Рік тому +2

      Awanat Naw Dagal Marim Tahunat😢😢😢

    • @serkalemdemsie1799
      @serkalemdemsie1799 Рік тому +2

      ትክክል ያደረገችው ልብስና ሂውማን ሄር ግብረ ሠዶሞች የሚያደርጉትን ነው እረ ተመለሽ የኔናት መነው ኢትዮጵያውያን እንሁንጅ ወደት ወደት እየሄደ ነው ይሄ ትውልድ ግን 😭😭😭

  • @meazamekonnen5495
    @meazamekonnen5495 Рік тому +12

    ባለጌ የትውልድ ጠሮች ምነው ፈላባቹ ምታደርጉትን ታውቃላቹ ግን አሳዳጊ የበደላቹ ባዶ ቀፋ ናቹ

  • @ኡሙሀውለትYouTube
    @ኡሙሀውለትYouTube Рік тому +16

    አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ወላሂ የተሰተረ ሀይማኖት ውዱ ሀይማኖቴ ኢስልምናየ

  • @Brlemedia
    @Brlemedia Рік тому +3

    ወይ ብልግና እብረተሰቡ ምን እያስተማሩት ኖው ለዝብያን ናቾው ምንም ጥርጥር የለውም በስምኣብ በዚ እድሜ እንደዚ መሆን ቤተሰብ የለም እየሰለጠንን መስሎን እየሰይጠንን ኖው አህቴ ልቦና ይስጥሽ

  • @Christ_foreve.r
    @Christ_foreve.r 5 місяців тому +3

    All I understand from this video is "I love you Fiona" and pure friendship.😊
    Guys, if you don't mind, could you add English subtitles? So that people from other countries can understand it just like me.😅

  • @ברטוקן-ז9ו
    @ברטוקן-ז9ו Рік тому +3

    ምን ታወራላችሁሳ የለበስችዉኮ ወርቅሰዉ ነዉ እስኪ እናንተ እሱ ሚያደርገዉን ነገር ለማድረግ ቀርቶ ለማሰብ አትችሉም ❤❤❤❤❤ ደሞ ልብስሽ ያምራል ❤❤❤ ሰይጣን ምትሉ በሙሉ ይዋረሳችሁ

  • @hiwottena6599
    @hiwottena6599 Рік тому +7

    አይን መቀለጃ በቃ ሙድ መያዣ ሆነን ቀረን

  • @ZemanZeman-u1f
    @ZemanZeman-u1f Рік тому +4

    አፈቅርሻለሁ ማለት ምን ማለት ??ነው ደግሞ ምንድነው የለበሽው አንገትሽ ላይ የተንጠጠለው ምንድነው ትርጉሙን ታውቂያለሽ

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 Рік тому +8

    ምነው ገና አዲስ ነኝ ግን ቀለበት ሴት ከሴት መተሳሰር ሌላ ስጦታ የለም እንዴ ወይስ ግብረሰዶሚያዊያን ናቹ ስራቹ ይነቀል እደዛከሆነ

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Рік тому +4

    በጣም ያስጠላል በልክ አድርጉት የለበሸው ቲሸርት ግን አስተውለሽዋል ሴት ለሴት ደስ አይልም የዚህን ያክል ርቀት መሄዱ ምን ይሉታል ጭራሽ ያለ ባህላችን ቀለበት ሀብል ማድረግ ትችሉ ነበር😢

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Рік тому +5

    እናንተ የ666 አሽከሮች ምን ይመስላሉ ፈጣራቹን ፍሩ ዬኒጋር አይደለሁም ብላ ማልቀስሽ ትገርማለሽ አሰዳቢዬች

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому +4

    ማፈሪያዎች ሙን ጉድ ነው ከምድረገፁ ያጥፉችው

  • @AnixoTesfaye
    @AnixoTesfaye 9 місяців тому +2

    Happy Birthday Fiona ❤❤❤

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Рік тому +2

    በኔ እይታ ሁሉም ሴቶቹም ወንዶቹም በዚህ ልምምድ ውስጥ ያሊ ናቸው እግዚአብሄሮ ይፈውሳቸው

  • @alemtemiru4891
    @alemtemiru4891 9 місяців тому +5

    ወዴት እየሄድን ነው😢😢😢😢😢😢

  • @birukbiruk7083
    @birukbiruk7083 Рік тому +4

    እረ በማርያም የምታደርጉትን ነገር እወቁ ጌታ ሆይ እደዚ ሳታጃጅለኝ ግደለኝ😢😢

  • @TigistEphrem-t9m
    @TigistEphrem-t9m Рік тому +1

    ጃኒ እህተ ብትሆኝ ደስታየ ነበር መልካም ልደት fiyona እንኳን ተወለድሽ❤

  • @yedusami26
    @yedusami26 9 місяців тому +1

    ከየት ናቹሁ እናተ ደግሞ ባልና ሚስት መሰላቹ እኮ ወላዲት አምላክ 😢😢😢

  • @lydiachnaso-uh9ns
    @lydiachnaso-uh9ns Рік тому +2

    ማርያምን ፀጉርሽ በጣም ነው የምያስጠለሁ😅😅😅

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Рік тому +7

    አረ በስማም ሴት ልጂ ለሴት ልጂ አፈቅርሺ አለሁ አይባልም

  • @bitanyaselemon7376
    @bitanyaselemon7376 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ፊዮና ማንም ምንም ቢል እንዳትሰሚ እሺ መልካም ልደት በጣም ታምሪያለሽ ❤

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Рік тому +4

    በሉ ሌሎች ሴቶች በዝህች ብሽቅ ሴትየ እንዳትታቀፉ መንፈሷን ነው የምታጋባባቹህ

  • @nopo7998
    @nopo7998 Рік тому +6

    ኢሉምናቲ ናችሁ እንዴ መርዝ እየዘራችሁ ነው አይደል ቋቅ

  • @TameneTadesse-q9z
    @TameneTadesse-q9z Рік тому +4

    እኔ እንደዚህ አይት ጓደኛ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤

  • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
    @የኪድዬልጅ-በ1ቨ Рік тому +1

    ለማልቀስ ይሄ ሁሉ ሜካፕ ሲቀጥል በጣም በጣም ነዉ የምታስጠሉት ቅናት እዳይመስላችሁ ለራሳችሁ እራሱ የምታደርጉትን የምታዉቁት አይመስለኝም ደስታ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ስርአት ሲኖረዉ ደስ ይላል

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ምነው ይህ ሁሉ ኮተት ፀጉርሽ ላይ የሰይጣን ፀጉር
    ይመታ

  • @ellenigezahengn2357
    @ellenigezahengn2357 Рік тому +12

    አፈቅርሻለው ነው ያልሽው እውነት በይ እስቲ ምን ይመስላሉ ምድረ ሌዚቢያን ሁላ ጀዝባ ሰልጥናችው ሞታችዋል 😏🤨🤮🤮

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    666የአድስ አበባ ህዝብ ኸረ ሀገራችኝ የእምነት ሀገር ናት አታርኩሱብን😢😢😢ሂዱ ወዴውጭ ተጃጃሉ

  • @እሙፍርዶስነኝወሎየዋ-ቐ2ፐ

    አኡዙቢላሂ ግብረሶዶማዊ ነሽ እደ ለካ 😭😭😭

  • @hirutselamu
    @hirutselamu Рік тому +3

    እንዴት እንደ ምወደችሁ❤❤❤

  • @EnuAyesheshem
    @EnuAyesheshem Рік тому +1

    ኔነ ቆንጃ ስወድሽ እኮ መልካም ልደት ፊዮና

  • @TigistGetachew-vu3ox
    @TigistGetachew-vu3ox 2 місяці тому +1

    ይህንን የመሰለ ጓደኝነታቹሁን እባካቹሁ በትንሽየ ስህተት አታቆርጡት🙏🙏

  • @amanuelashebir5616
    @amanuelashebir5616 Рік тому +2

    Take care.. for the word you speak ... nowadays things are different ....

  • @mdet2995
    @mdet2995 Рік тому +5

    በስማአብ እኳን ኦርቶዶክስ ሐበሻም አይመሥሉኝ አሉ በተላይ ከፀጉሯ ብጣሽ የጠቀለለችው እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ ምን ላይ ነነ😢😢😢😢😢

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Рік тому +2

    እነዚህ ስዶች ከየት ነው የመጡት የሉሲፈር ልጆቾ

  • @AndualemBirhan-n7h
    @AndualemBirhan-n7h 4 місяці тому +1

    አንቸረ ብሽቅ ምን አባሽ ለማስጀመር እያሰብሽ ነው
    እንደ አንች አይነቶችን ዘራችሁ ሳይረባ ባጠፋልን ፈጣሪ
    ለነገሩ በቅርቡ መጥፋታችሁ አይቀርም ጠብቁ።

  • @EtuGen-b9o
    @EtuGen-b9o 26 днів тому +1

    መርዶ ነው እንዴ የነገርሻት❤😂❤😂😂😂

  • @bilenbilen2144
    @bilenbilen2144 Рік тому +6

    አንቺ ጥሩ ልጅ ነሽ ግን ሰይጣን ወደ ራሱ መንገድ እንዳይወስድሽ ንቂ እባክሽ ንቂ .አለም አይሸውድሽ

  • @haileselassie3341
    @haileselassie3341 Рік тому +3

    Ere ማፍቀር እና መውደድ ለዩ!!ወይ ኢትዮጵያውን

  • @مكيهمكيه-ل3خ
    @مكيهمكيه-ل3خ 8 місяців тому +2

    የኔ ዉዶቺ እደዚህ ስቶኑ ነዉ የሚያምርባቺሁ❤

  • @fatmaussn
    @fatmaussn Рік тому +2

    አወኩ አወኩ ማለት ያሥንቃል ያችደሞ አለቅጥ በዛ አወኩ አወኩ አበዛሽ ኤጭ ሴትለሴት ቀለበት😮 ለዛዉም ተበርከሽ😢 ስርፕራይዙ እደለሁኖ ቀለበቱን ምንአመጣዉ ፍቅርኛዋነሽ????🤔🤔

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    እራቁት😂😂ግን አይቀፋችሁም ሱበሀን አላህ በክርሲቲያን ራሡ አይፈቅድላችሁም ፀጉር ከመግለጥ ጀምሮ እናተው ናችሁ በኛ

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Рік тому +1

    Happy birthday ❤🎉🎉

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Рік тому

    ስታምሩ ማሮች መልካም ልደት🎉🎂🎊🎊🎈🎈

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +1

    Heud selef wetu eshi 😮men yemeselalu akaedachu alamaregnem zelezaloch

  • @RahelGetnet
    @RahelGetnet 3 місяці тому

    Egziabher bemehalachhu yegebawn seitan yarklachhu❤

  • @MahiletGirma-i5p
    @MahiletGirma-i5p Рік тому +1

    ምንሽም አይመቸኝም የፍቅር ጥያቄ ምታቀርቢላት ነው እኮ ምትመሲይው አካበድሽ ስራ ፈት

  • @jojofine6241
    @jojofine6241 11 місяців тому +5

    እናንተ እኮ የ666 ቅልቦች ቲሸርትሽ ላይ ያለው ጌይ እንደሆነ እናውቃለን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +4

    ይቺ ልጅ ግን ወዴት እየሄደች ነው 😳😳

  • @Beziy
    @Beziy 8 місяців тому +3

    ፊዮና ያለ ጃን መኖር አትችልም ማለት ነው በቃ

  • @konjokonjo3283
    @konjokonjo3283 Рік тому +3

    ያረግሽው ልብስ እኮ 666 ዋና ሰው እኮ ነው አንቺ እንደፈለግሽ ግን ሕፃናት እያዩ ከሆነ ጥሩ አይመጣም አንቺ የራስሽ ጉደይ ነው

  • @favenfaven5837
    @favenfaven5837 Рік тому +3

    ፌዮና ቤተሰቡ የላትም እንዴ እናንተ ደሞ የድድቡና ጥግ አልፈቻል

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Рік тому +11

    ይህ መሰልጠን ሳይሆን መሰይጠን ነው 😢😢😢😢😢ኤጭ ሲያስጠሉ

  • @tekalignbekeleshemalo4578
    @tekalignbekeleshemalo4578 Рік тому +5

    ግብረ ሶዶማውያን ናችሁ እንደ

  • @MajdHallak-g2b
    @MajdHallak-g2b 8 місяців тому +3

    Yene wudoce❤❤❤❤❤❤ sete amiru

  • @tsegaTadeg-xy3bp
    @tsegaTadeg-xy3bp Рік тому +1

    ቤተሰብ ካላችሁ በናንተ አንገታቸው ይደፋሉ አስተውሉ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Рік тому +2

    አኡዙቢላሂ ወላሂ ልጂቷን በጣም ነበር የምወዳት የነበረው ግን አፈቅርሻለሁ ስትላት ውስጤ ወረረኝ አስደነገጠችኝ ሲቀጥል ቀለበት ምናምን ስትል የበለጠ ደነገጥኩኝ 😢😢

    • @yabatwa
      @yabatwa Рік тому

      የዋህነት መሰለኝ ምስኪና😅😅

  • @መሬምከሸዋሮቢት
    @መሬምከሸዋሮቢት Рік тому +3

    እናቱ እራስሽ ላይ ያደረግሽዉ ጥለት ነዉዴ ሸክሙስ ክክክ የተጎለጎለ ማግ ይመሥላል🤣🤣

  • @ብሩክታዊትአዘነ

    አሁን ይሄ ምኑነው ልጅትዋን ያሳማት እንዴ በነፃነት በንፁህ ልብ ላንዋደድ ነው ማለት ነው ለሚዲያ ለገንዘብ ተብሎ ፍቅራችንን ተነጥቀን አብሮነታችንን ተነጥቀን ግብረሰዶም እንባላለን ተብሎ ተፈራርተን እንድንኖር ነው በጣም ያማል ላንቺ ግን ምክር አለኝ ንፁህ ከሆንሽ ወደፊት ግራ ቀኝ አትይ ፊለፊትሽ የመጣውን በካልቾ መተሽ ማለፍ አለብሽ በርቺ ይቺ ትንሽዋ የሕይወት መንገድ ፈተናሽ ናት ጠንካራ መሆን አለብሽ እኛ አዲስ አበባዎች ያደግንበት እሴት አለ ብዙ ወንድ ሴት ተደርድረን ምንም አይነት ቆሻሻ አመለካከት ሳይኖር ከሳቅ ከጫወታ ውጪ ተደርድረን አንተኛም ነበር የነፃነትና የአብሮነት እሴቶቻችንን ሊያጠፉብን መጥተዋል በተለይ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚኖሩ ኢትዮጳውያን እዛው በያላችሁበት ጥንቃቄ ግድ ነው ግን ከመሬት ተነስቶ የሰው ደስታ ማደብዘዝ ሚዲያ የሚያቅ ሰው ተቆራርጦ በሚለቀቁ ነገሮች የስንት ሰው ቤት አፍርሰን ይሆን

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому +1

      ግም ቆሻሻ ጴንጤ

    • @senaitabiy
      @senaitabiy Рік тому +2

      እኛም በፍቅር ነው ያደግነው እንደዚህ ግን ወጥ አረገጥንም በልኩ ነው ረልጋ ቀረሽ ንግግር እየተባባሉ አትስሚም ቀልዳቸው እራሱ ምንድነው እጭ እኛም አሉን ምንወዳቸው ጓደኞች ስርአት ባለው መልኩ ነው ከገባሽ

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Рік тому +3

    ኧረ ወዴት እየሔድን ነው ሖሖሖሖሖይይይ😏😏😏😏😏😏

  • @tsedey6121
    @tsedey6121 Рік тому +8

    ባልና ሚስት ናቸው ንቁ ወገኔ ድራሻቸውን ማጥፋት ነው

  • @zegetpodcast
    @zegetpodcast Рік тому +8

    ግም ለግም አብሮ ያዝግም🤥

  • @Geni2341
    @Geni2341 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ ደስ ስትሉ ጓደኝነት ማለት እንደዝህ ነዉ በጣም አስቀናችሁኝ በቃ ወደድኳቹሁ እህቶቼ ነገር ግን ሃርት እና ጥፍር ነገር አታርጉ በመቤቴ ክዳና ምህረት ተውት ምንም ኣያደርግላችሁም ሰይጣናው ነገሮ ነዉ እናንተ በእግዚአብሔር አራያ የተፈጠራቹሁ ውብ ናቹሁ ጌጥ ኣያስፈልግሞ የህትነት ምክሬ ነዉ 🙏🥰🥰💋💋❤️❤️🖤🖤🙏

  • @Abelasefaguta
    @Abelasefaguta Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ የሰይጣን መንጋ

  • @ساالعادلي
    @ساالعادلي 8 місяців тому +3

    እኔኮ የምለዉ በጡት ማሰረ መዘነጥ ተጀመረዴ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 7 місяців тому

      እረ የጉዲ ነዉ

  • @GobenaAgurash
    @GobenaAgurash 5 місяців тому +3

    Maryamn aebre aelekesku❤

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 Рік тому +1

    Abetu yeker belan🤲🏼😥🙏

  • @ayenewmulat283
    @ayenewmulat283 Рік тому +9

    ሊዚቢያን ናቸዉ

  • @biruk735
    @biruk735 Рік тому +9

    ይሄን video ካላጠፍሽ ሰሞኑን ዋጋ ትከፍያለሽ

  • @BirukGezagn
    @BirukGezagn 4 місяці тому +2

    You did the best ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Рік тому +6

    አረወዴት እየሄዳቹ ነው ወደ ልቦናቹ ተመለሱ የ666 መንፈስ የተመታ ይሁን

    • @nourqamar9680
      @nourqamar9680 Рік тому

      Zm blachu atkededu best guadegna kelelachu zm malet new yeguadegna fkr atakum

  • @Tigst-c7w
    @Tigst-c7w 3 місяці тому +1

    Jani Betam newu mweDsh aBren video insra

  • @tsinatyeshi5668
    @tsinatyeshi5668 Рік тому

    janyi በጣም ነው ምወድሽ ብንገናኝ ደስ ይለኛል ጽናት ንአት

  • @zem-jf3tz
    @zem-jf3tz 9 місяців тому +4

    እኔ ማልቀሴ ወላሂ😢

  • @mihretgirmakebede3518
    @mihretgirmakebede3518 Рік тому +2

    Please mehalachu sew atasgebu ymr endemtwadedu yastawkal Please sew aygba mehalachu sew yefelegewn yawra eshi wdoch amlak fkrachun yitebklachu bezi gize endezi aynet guadegninet aygegnm ❤

  • @sanikonjoo
    @sanikonjoo Рік тому +6

    666 ሴት ለሴት ቀለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Рік тому +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እሄኔ ነው መሮጥ

  • @lemmaduguma1064
    @lemmaduguma1064 Рік тому +8

    ሴት ለሴት እንዴት ቀለበት ታረገሌች 😢😢😢ያሰዝናል በጣም

  • @SawmahonTube
    @SawmahonTube Рік тому +1

    ደስ ትላላቹህ አይለያቹህ 🙏😍♥♥

  • @ephratanahom
    @ephratanahom Рік тому +3

    እኔ ግን የሌለ ነው ምትደብሩኝ 😏

  • @afewerkabate-kk4su
    @afewerkabate-kk4su Рік тому +6

    በጣም ነው የምትደብሩት ለምን ስርአት አይኖራችሁም ከአለባበስ ጀምሮ ትዘጋላቹ

    • @Geni2341
      @Geni2341 Рік тому

      በጣም ይዘጋሉ ቱ 😜🤣😁😁😁

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому +3

    የሁሉም ጴንጤ መጨረሻ ይህ ነው ጠብቁ

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh Рік тому +1

    በእርግጠኝነት 69(Sixty nine)ማን እንደሆነ ታውቂያለሽ። አድናቂው ስለሆንሽ ነው የእሱ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሽው ። 69 song ብላችሁ ብታዪት የሚመጣላችሁ በ Rainbow የታጀበ ሙዚቃ ነው።Rainbow ደግሞ የነማ መለያ መታወቂያ እንደሆነ እናውቃለን ስለዚህ ይህ ሰው LGBTQ ደጋፊ ወይም አባል ነው ማለት ነው። አንቺም የዚህ family አባል ነሽ ልበል ወይስ😁

  • @birucke
    @birucke Рік тому +5

    እነዚ 100% ሌዝቢያን ናቸው። በተገኙበት ይወገሩ። Rip

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 Рік тому +1

    አኡዙቢላህ አላህየ የመጨረሻየን ነገርአደራ በድንገትነውያገኘሁት አንዳልጦኝ