19 ዓመት በትዳር ሕይወት \ቆይታ ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 197

  • @S.A157
    @S.A157 8 місяців тому +5

    سبحان الله السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة የዛሬ ሶስት አመት የተለቀቀ ነው አዲስ መስሎኚ ይሄው በረመዳን 1445/7 ቀን ለሊት እያየሁት ነው በጣም ገረመኚ እናም ኡስታዝ እንኳን ሃያትህ ቆየልን የሶብር ጣሙን ማግኘትህ ማየትህም ከምንም በላይ ያስደሳል አልሀምዱሊላህ

  • @شمسيهشمسيه-ط6ل
    @شمسيهشمسيه-ط6ل 8 місяців тому +1

    መሸአለ መሸአለ ነቢየች ሙሀመድ saw አለዉ ዪጨመሪኪ አበትችን እድሜ አለዉ ጨምሪክ

  • @azilovetube2962
    @azilovetube2962 4 роки тому +46

    ግን ለምንድን ነዉ ተመልካች የለለዉ አላህይህድነ ያረብብብብ

    • @سارةسارة-ز2س
      @سارةسارة-ز2س 2 роки тому +4

      ሰው መልካም ነገር ከሚያይ አሉባልታ ይመርጣል አላህ ኸይር የምናይ የምንሰማ ያድርገን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 роки тому +1

      Masallah Masallah Allah with you ❤

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 2 роки тому +2

      ፕራክ ቢሆን ይሆኔ ሥትና ሥትነው የሚያየው

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 Рік тому +1

      ኸይር ስራ ስለሆ ነነው አለህ የሂድና ወለ

    • @alahisoneonlyone
      @alahisoneonlyone 11 місяців тому

      እንሻላህ አለን ❤️❤️❤️❤️

  • @seadeyoutube3808
    @seadeyoutube3808 4 роки тому +31

    ወላሂ የሁለየ ምኞትነወ የትሞችን መንከባከብና ሸሂድ ሁኖ መሞት አላህ ያርግልሽ ያሳካልሽ በሉኝ

    • @Sነኝየሃርቡዋ
      @Sነኝየሃርቡዋ 4 роки тому

      ያሳካልሽ ውዴ

    • @345R5-y5u
      @345R5-y5u 2 роки тому

      ማሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ

    • @SaraaaSaleh-v1c
      @SaraaaSaleh-v1c 9 місяців тому

      ላችም ለኛም ያረብ

  • @khadraAbdu
    @khadraAbdu 8 місяців тому +1

    አላህ የአንተን አይነት አላህ ያብዛልን

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому +8

    ኢላሂ መልካም ለመሰራት ምኞቴ ነዉ ወደፊት ዱአ አርጉልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭ግን አንዳንድ ሰዎች ሀሳቤን ሳይቀበሉ ወደኋላ አንድቀር መልካም አንዳልሰራ ብዙ ሰዉ አንቅፈት አየሆነኝ ነዉ ልቤ ደረቀ ምን ላርግ ኡፈፈ አዘንልኝ ጌታየ 😭😭😭💔 አኔስ ደከመኝ በተለይ የቲሞችን አቅመ ደካማን መርዳት ነዉ ጌታየ ገንዘብ ሰጠኝና ሰዎችን ላሰደሰት

  • @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ

    መሻአላ ኡስታዜ እዲሁም ሙቤ አላህ ይጠብቃችሁ መታደል ነዉ አላህን መፈራት ኡኡኡኡ እረ የት ነን ኡመተል ሙሀመዲ

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 3 роки тому +5

    ኡስታዝ ኑሪ ቲርኪ አቦ አላህ ማረፊያህ ጀነት ያድርግልህ እኔ በጣም እወደዋለሁ የኔ ኮኮብ

  • @fufu2388
    @fufu2388 4 роки тому +6

    አለህምድሊላ ሙሰልም ላረገን

  • @DubaiNad
    @DubaiNad 6 місяців тому

    እድሜህ.አለህ.የርዝምልን
    ዶቦ.በደኖ.አምስቱ.ገሸ..የውሃችግር
    አለበቸው.ጀዘከለ❤❤❤❤❤❤

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 роки тому +11

    _ሡበሀን አላህ ይሄ ፕሮግራም ከተለቀቀ 1 አመት ሁኖታል እይታው 20ሺ ነው ቲክቶክ ላይ አድት ሴት ስትጭፍረ በ2 ስአት 1ሚሊየን እይታ ታገኛለች የትኛው ነው ለኛ የሚጠቅመን ጭፍራ ወይስ ዳአዋ አላህ መጭረሻችችንን ያሳምረልን ኡስታዝ የየቲሞች አባት ረጅም 20ት ያረብ አላህ ህይረ ስረተው እዱኒያን የሚስናበቱ። ያድረገን ያረብ_

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 роки тому +2

    መሻአላህ ሁስታዙና የሙስሊም ባለውለታ ኸይረ ሰራህን አላህ ይቀበልህ አላህ ያህሚክ መሰሎቸህን ያብዛልን

  • @MafiAhmed-fl7ky
    @MafiAhmed-fl7ky 9 місяців тому +2

    ምርጥ ዳዒ ትግራይም ኣትርሳት ዳዕዋያስፈልገናል

  • @ለሀውለዎለቁወታእለቢለ

    አለህ ይጫምርለቹ ሙባሪክ አዳም ነ ኡስታዝ ነሩ ቱርክ ራዢም እድሜ ከሙሉ ጤነ ገ ይወፊቅህ

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 4 роки тому +12

    አረ ሙስሊሞች ዬትናቹ ተመልካች አይታየኝም ተውግን የሙስሊም ሚድያዎ እናበረታታቸው

  • @maryam6412
    @maryam6412 4 роки тому +8

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልላችሁ ደስ ሲል ፕሮግራሙ ቀጥሉበት

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሱባሀነታአላ ለዚህ ቀን አበቃችሁ ያረብ

  • @hawyebrahem214
    @hawyebrahem214 11 місяців тому +1

    እሥልምና እኮ ሲጣፍጥ አልሀምዱሊላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልክ ኡስታዝ

  • @Sነኝየሃርቡዋ
    @Sነኝየሃርቡዋ 4 роки тому +2

    ኡስታዞቸ አላህ እረጅም እድሜ ከሞላ ቤተሰቦቻችሁ ያረበሰ

  • @እሙሀያት-ዠ1ፀ
    @እሙሀያት-ዠ1ፀ 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ኡስታዙና ጀዛኩሙሏህ ኸይሯ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 роки тому

    ማሻአላህ ኡሥታዝና አላህ ብየ ነው የምወድህ የየቲሞች አባት

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому

    ኡስታዝ ኑሩ እና ሙቤ አላህ ይጣብቃቹ
    ለቤታቹሁ አድስ ነኝ ማልካም ስራቹሁ አላህ ይቃባላቹ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 2 роки тому

    አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ኡስታዝ ሀቅብለሀል እረጂም እድሜ ይስጥህ ሰ ዓ ወ አላህ ቀልብ ይስጠን

  • @Hናኝየአልኢማንተማሪ
    @Hናኝየአልኢማንተማሪ 3 роки тому +2

    ወአለኩም አሠለም ወራህማትለሂ ወበራከቱሁ 👍👍👍👍👍👍
    ወለህ በጣም ልቢ ያምናኩ ደአወ ናዉ ይቃጥለ ያማል ካሌ በለይክ አሰዉቁ
    ወለህ ማሃሊ ለይ በጣም ናዉ ልቤ ያታከበት አለህ ሆይ ኢኔንም ያያትም አጋሽ ኢንዲ ያድርጋኝ ዱአ አዲርጉ👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 роки тому +2

    ማሻአላህ አላህ ።አላህ እንዳይላላችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ኡስታዞቸ አላህ እረጂም እዲሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይሥጣችሁ

  • @EbrahimEndris-db5mr
    @EbrahimEndris-db5mr 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ እረጂም ከጤና ጋር ይሥጥህ

  • @yarab4997
    @yarab4997 8 місяців тому

    ሰውት አጃኢብ 💓 ሰውት ጀሚል 💓 አላህ እረጂም እድሜ ይስጥክ ኡስታዝ ያረብ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥልን❤😍

  • @zamzammurda1161
    @zamzammurda1161 2 роки тому

    ማሻአሏህ ቂርአት ወሏኢ እኔበጣም ከምቀናበት ኡስታዝ አንዱነው

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 2 роки тому

    ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ረጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ኢንሻ አላህ

  • @sonashialushi8534
    @sonashialushi8534 10 місяців тому

    ያአላህ ታሪክ ትቀይራለክ አልሃምዱሪላ እውነት ያልካቸው ነገሮች አስተማሪ ናቸው

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 роки тому +3

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ ልዩወች አላህ ይጠብቃችሁ ሀገታችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @አዒሻወሎየዋ
    @አዒሻወሎየዋ 2 роки тому +2

    😭😭😭አላህጀዛቹህን ይክፈለዉና አባትእዴ ቀላልነገር 😭😭😭😭😭😭ያአላህኡፍፍፍ

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 10 місяців тому +1

    ❤❤❤ ዉስጤ ናችሁ ኡስታዝ ቱርኪ እና ሙቤ

  • @sadasada4393
    @sadasada4393 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

  • @zamzammurda1161
    @zamzammurda1161 2 роки тому

    ያአሏህ ምናለ ብንረዳ የቲም

  • @yarab4997
    @yarab4997 8 місяців тому

    በስስት የማየው ኡስታዝ ነው 💓💓

  • @የኸይርገበያዩቱብ
    @የኸይርገበያዩቱብ 4 роки тому +6

    እንኩዋን ለዚህ ግዜ አበቃችሁ ሁለታችሁም ኑሩልን

  • @khadraAbdu
    @khadraAbdu 8 місяців тому

    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @አዒሻወሎየዋ
    @አዒሻወሎየዋ 2 роки тому +1

    እባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭አላህ ጀዛክላህ ኸይር አባየን አላህበጀነት ል ፊርደዉስ ያገናኝኝ 😭💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ashahmohmad_1009
    @ashahmohmad_1009 8 місяців тому

    አላህ ይጥፕብቅህ ኡስታዜ

  • @ሶፊነኝየረሡልኡማ
    @ሶፊነኝየረሡልኡማ 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ከአፊያ ጋር አላህ ከተንኮለኞች ሤራ ይጠብቃችሁ

  • @EthiopiaHagere-qc6yz
    @EthiopiaHagere-qc6yz 4 місяці тому

    አላህ ይጠብቅህ

  • @zanabaahmad4799
    @zanabaahmad4799 2 роки тому

    ኸይር ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ

  • @azilovetube2962
    @azilovetube2962 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህብይጠብቃችችሁ ያጊዜ ይናፍቃል ሱብሃን አላህ

  • @fatiaahmad4931
    @fatiaahmad4931 2 роки тому +1

    ማሻ ኣከላህ ይጠብቅክ🙏 ተድላሃል😍

  • @hcjf55o40
    @hcjf55o40 8 місяців тому

    ጀዛክ አላህ ኸይሪ ኡስታዝ

  • @hddh199
    @hddh199 4 роки тому +4

    የቲሞችን መከባከብ ምንኛ መታደል ነው

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን ሙቤ
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @አልሀምዱሊላህአለድነተልኢ

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @yasinhasenf5445
    @yasinhasenf5445 8 місяців тому

    አላህይጠብቅህኡስታዝ

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ

    ጀጊነ🥺💪አለሀይጠቢቂሂ😌🤲

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ

    #ማሻአላህ#

  • @mlikkedir3956
    @mlikkedir3956 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ሙቤ
    አህለን ኡስታዝና
    ውድና ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ!!!

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm Рік тому

    Mashallha usetaz nuru turkiy betam enjy sewen yemereda telk sew new 😢❤

  • @ሀስቡንነለህዎንመልዎኪልለ

    መሸአለህ ኡስተዚ ቱርክ ስዎዲህ

  • @madinanorala3169
    @madinanorala3169 10 місяців тому

    መሸአለ አለሀይጨምርለቹ የረብ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 8 місяців тому

    ኡስታዜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saniyatawfiiqaxmed1941
    @saniyatawfiiqaxmed1941 8 місяців тому

    ማሻአላህ አላህይጠብቃቹ

  • @DjJc-t8o
    @DjJc-t8o 8 місяців тому

    አለሃ😢😢😢ይጠቢቂሂ

  • @azilovetube2962
    @azilovetube2962 4 роки тому

    ሱለላሁወአልሂወሰለም ማሻ አላህ አላህይጨምርልህኡስታዛችን ምንዳህንምያብዛልህያረብብብብ

  • @ሰዬነኝ.ስደትኘወ
    @ሰዬነኝ.ስደትኘወ 3 роки тому +1

    ሙቤ ጀዘከለከይረን ወለሂ በጥም ቲምሂሪት አለው አለህ ዪጠቢቀቹ ውዶቼ እደተመረቹበት ተሲፈ አረገለው አቢሺሩ ጥኒክው እሻ አለህ

  • @FatumaFoአላህመጨረሻየንአሳ
    @FatumaFoአላህመጨረሻየንአሳ 8 місяців тому

    ማሻአላ
    ማሻአላህ ተበረካላህ

  • @yqpssrxjjsgfd5037
    @yqpssrxjjsgfd5037 2 роки тому

    በርታ መሻአላህ

  • @رحمةحسين-ش6ح
    @رحمةحسين-ش6ح Рік тому

    ምሻአላህ❤❤❤❤

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሙቤ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @abvvf4238
    @abvvf4238 4 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ የጠበቃችሁ የኛልዩች

  • @amenah6926
    @amenah6926 Рік тому

    ማሻሏ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህህ

  • @اممم-م4و
    @اممم-م4و 2 роки тому

    ከድምፀችነ ይሠመ መረሠት ያሌላበቻወ
    ጀጊኔች ሠዲቅ አመዲ አቡዱሩመን አመዲ
    ሙሀጂሩ (አቡከወሠሪ

  • @fafi2503
    @fafi2503 4 роки тому +3

    ይኸን መሳይ እንግዳ ይኸንን መሳይ ውብ ፕሮግራም ሙቤ በሂባ ቲዩብ ወይም በዚሁ መልሰህ ልቀቀው ኡስታዝ ኑሩ አሏህ ይጠብቅህ ውድድድድድ በማያልቀው የአይታሞች አባት

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 4 роки тому +1

    ማሸአለህአላህይጠብቃችሁ

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-1845 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ኽይር ጀዛክን ይክፈለው

  • @nadhiigaldii2964
    @nadhiigaldii2964 8 місяців тому

    Allah edme na tena yestachew enem zare new yeyahut mashaallah

  • @sgfsfsfsffsgs
    @sgfsfsfsffsgs Рік тому

    መሸአለህ

  • @ቢንትይማምቢንትይማም

    ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላህ ወበርካቱሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይምናየው የምንስማው ልብ ያማል 😢😢😢

  • @wewee1399
    @wewee1399 Рік тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Рік тому

    Ustz nuru turkey jzk allah heyre edmay tayna yesthe

  • @NoorBaloch-nx9rx
    @NoorBaloch-nx9rx 6 місяців тому

    ማሻአላሕ ❤❤❤❤❤

  • @FoziyaMuhamed-y4h
    @FoziyaMuhamed-y4h 8 місяців тому

    Allaha selamna tena yabzalik ustaze❤be fkr miwedik Allaha yistik

  • @aprime9998
    @aprime9998 9 місяців тому

    ማሻአላህ ምን አለ ረዘም ያለ ሱራ ብትቀራ ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulShekur-lb8il
    @AbdulShekur-lb8il 8 місяців тому

    ማሻሏሆ

  • @zamzammurda1161
    @zamzammurda1161 2 роки тому

    ኑሩወሏኢ ኑርአሏህያርግህ

  • @እማምየሙተሽምእወድሻለሁስ

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 2 роки тому

    አላህ ይጠዉል ኡመረክ ያረብ

  • @foziakasa8276
    @foziakasa8276 Рік тому

    ማሻአ ላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @missfatama9722
    @missfatama9722 4 роки тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጨምርላቹ

  • @niemabedewi186
    @niemabedewi186 3 роки тому

    ማሻአላህ ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @KubHKubH
    @KubHKubH Рік тому

    መሸአለህ ❤❤❤

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 4 роки тому

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ አላህይጠብቅህ

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 10 місяців тому

    ماشا الله تبرك ءالله جزكم ءالله خير❤❤

  • @ferdosjemal1074
    @ferdosjemal1074 2 роки тому

    Ustaz turk betam new mniwedhi allah yetebkih

  • @ኢኸላስ
    @ኢኸላስ 4 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 роки тому +1

    የኢስላም ጀግኖች ኑሩልኝ

  • @GemilaGemilaAbdulfeta
    @GemilaGemilaAbdulfeta 9 місяців тому

    mashe allah ostaz allah yardah

  • @mozaj6483
    @mozaj6483 4 роки тому

    ጀዛኩም አላህ

  • @sofiyasofi8949
    @sofiyasofi8949 2 роки тому

    መሸአላመሸአላ

  • @kedjaadem3801
    @kedjaadem3801 2 роки тому

    ኡሚይ ሀቢበቲ 60 አመቱዋ ካባቴጋ አልሀምዱሊላህ