ደግ የሚሰራ ሰው ለምን ይጠፋል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ሰላም ቤተሰቦች!! እንኳን ወደ ሶሎ ቱዩብ በደህና መጣችሁ! ሰው ስትሆን የሰው ችግር ይገባሀል ለሰው የሕይወት ጋኑን የሚከፍት ቁልፍ ቅን አስተሳሰብና ምክንያታዊነት ብቻ ነው፡፡ በእለት ተዕለት የህይወት እንቅስቃሴያችን በራስወዳድነት ያልተንጋደደ ስብዕና ዙሪያ እጅግ አስተማሪና ጠቃሚ ፕሮግራም ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡ ለመሆኑ የአስተሳሰብ መዛነፍ ያለው ሰው ሲገጥምዎ ምን ያደርጋሉ? በዛሬው ቪዲዮዬ አስተሳሰባችንን የምንፈትሽበት ለማህበራዊ፣ ሞራላዊ፣ መንፈሳዊ እና ስነልቦናዊ እድገት ጠቃሚ፣ አስተማሪ እና እስከመጨረሻ ሊከታተሉት የግድ የሚል ሀሳብ የያዘ በመሆኑ ይከታተሉ ዘንድ እጋብዛለሁ፡፡ በእርግጠኝነት ታተርፉበታላችሁ፡፡ እነሆ ወደ ቪዲዮው!
    This video aims to uncovering the importance being positive to human beings in our life!
    Ethiopian motivation# #dawit dreams# Donkey tube #wogesha online you tube# training class# Etubers# NILE GRAPHIX & MOTION# Abogeda# success # life history# self-growth# Motivation # personal development# mind set# inspiration# positive vibes# Ethiopian motivation# motivational speech# life training# life# nequ hiowt#

КОМЕНТАРІ • 3

  • @ZeynebDamte
    @ZeynebDamte День тому +1

    መልካምነት ለራስ ነው ይባሌለ ክፋትም ለራስ ይመለሳል አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @senitayele
    @senitayele 3 дні тому +1

    betam desi yemil melkt des kemil editing gar berta wendmi

    • @solowolde79
      @solowolde79  3 дні тому

      @@senitayele
      ለገንቢ አስተያየትሽና ሁሌም ብርታቴ ስለምትሆኚ አመሰግናለሁ!!