КОМЕНТАРІ •

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 6 років тому +148

    ይህን መዘመር አስታውሳለሁ ከ 5 አመት በፊት በምንኖርበት ከተማ መኪና እያሽከረከርኩ የ ሆነ ሃይል ውስጤን ነክቶኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የማይነጉ የመሰሉኝን ያሳለፍኮቸውን ጨለማዎቼን አስታወስኝ የስ ለካ ስንቱ ጨለማዎቼ ነግተው ዛሬ እዚህ ደርሻለሁ ጌታ ሆይ አንትን ይዞ ጨልሞበት የሚቀር ማንም የለም ይሄ መዘመር ለኔ ልዩ ትዝታዬ ነው ዛሬም ስሰማው እንባዬ ይፈሳል አንተ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ሲነጋም ጌታን እንዳትረሳ አደራ እኔ ፈውስ ሆኖልኛል

    • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
      @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 6 років тому +6

      Mr Ts አሁን ጎሮሮው ታሟል ለሕክምና ወደ ውጭ ሀገር ለማሄድ እርዳታ እዬተሰበሰበ፡ ነው ሙሉ መራጃውን ከኤድን፡ ሃይሉ (Elrio፡ ከሚለው ፕሮግራም ተከተትሉ 😢😢😢😢

    • @bizuneshjohanis5607
      @bizuneshjohanis5607 6 років тому +1

      Egzabiher yimesgn

    • @mohammedfuj7878
      @mohammedfuj7878 6 років тому

      kibir la geta yihun

    • @hosanhzimarevedorashed7408
      @hosanhzimarevedorashed7408 6 років тому +1

      Mr Ts 0n

    • @berukabeba5329
      @berukabeba5329 5 років тому

      እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም wodeme eneti honk???

  • @ebenezerhile436
    @ebenezerhile436 2 роки тому +3

    ወይኔ ዘሬ የሕይወት መብቅያ ነው ብዬ ይህን መዝሙር አገኘውና ስሰመ ገና ብዙ ነገር የምጠብቀኝ ልጂ ነኝ ለከ ሁሉም ያልፋል መንጋቱ አይቀርም😢😢

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 років тому +82

    አሜን ተባረክ ወንድችን እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም መዝሙራችሁ ዉስጤ ነዉ😢😢😢

    • @mohammedobaid5671
      @mohammedobaid5671 5 років тому

      Amennnnnn tebareklh

    • @mercykesete6198
      @mercykesete6198 5 років тому

      God loves you. Read Bible

    • @mihretp3647
      @mihretp3647 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Bk7vPjs6FJ0/v-deo.html

    • @AdonaiIan
      @AdonaiIan 7 місяців тому

      Ewnet nw ma am Orthodox too but it touched my heart

  • @pherussemre8385
    @pherussemre8385 5 років тому +7

    ወንድሜ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ: ልብ የሚነካ መዝሙር:
    ትላንት ያለ ኣባትና እናት በምድረ በዳ ያሳደገህ ጌታ: ኣሁንም ሓኪም ሆኖ ባለህበት ቦታይገኝልህ::
    በእርግጥ ይንጋል : እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ነው ::

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 6 років тому +27

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ምንም ማይረሳ ነገራር የለም ይሄም የስደት ያበቃልኝ ይሆን አሜን መንጋቱ አይቀርም ምልክት ባይኖርም
    ፍቅር እግዚሀብሄር ይማርህ እሱ ይድረስልክ 😓😓

    • @mihretp3647
      @mihretp3647 4 роки тому

      M&M ua-cam.com/video/Bk7vPjs6FJ0/v-deo.html

  • @teshomenon3844
    @teshomenon3844 6 років тому +93

    ያሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆኑም መዝሙራችሁ በጣም ያምራል

  • @zabarga4732
    @zabarga4732 6 років тому +7

    ፍቅርዬ የጌታ ፈውስ ይፍጠንልክ 😢😢😢 እግዚአብሔር በአተላይ የጀመረውን ሳይጨርስ አያርፍም ዳብሎስ ምንም ምንም ሰልፉን ቢያበዛም ከዚያም በላይ ኢየሱስ ጌታ ነው እዚያደረሰህ ጌታ ከአተጋር ነው

  • @abeba3977
    @abeba3977 3 роки тому +1

    ሰለለም ይብዘለችሁ ውደድ የሀገር ልጆች በያለችሁበት ቦታ ሁሉ የእግዚአብሔር አብሮነት ከእነንተ ጋር ይሁን ጌታ አገርችን ሰላም ያረጊልን 😭
    ማን ነው እንዴኔ ይህን መዝሙር ሰምቶ የመይጠግባው❤❤😭🙏 አሜንንንን ተበርክ ወንድሚ

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 6 років тому +65

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    በእንባ ገደልከኝ ፍቅር ጌታ ፈውሱን ይላክልክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኮሜንተሮች የፍቅርን ታሪክ ስለማታውቁ ነው ዘፈን የሚመስል የምትሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭 እሱ ግን ህይወቱን ነው ያካፈለን 💓💓💓💓💓💓💓 እኔ በለቅሶ መሞቴ ነው

    • @hanagizaw8912
      @hanagizaw8912 6 років тому +1

      Tege Hb betam new yazenkut i saw his interview with Edu Please can i have his address

    • @ትግስትአሸናፊ
      @ትግስትአሸናፊ 6 років тому +1

      @@hanagizaw8912
      በጣም 😢😢😢

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 років тому +5

      tege Hb ...... Enem Mare 😢😢😢😢😢 Leka Geta Endezih Yetedebeku Agelgayoch Alut uuuuuuuuuu 😭😭😭😭😭Mezmuru Ekooo Tinbit new. Ene Yalehubet Huneta lay Betam Eyatsnanagn new Geta Bezih Mezmur. Betam yeGeta Menfes Yedasesew Mezmur new. Aygermim 10 Amet honotal Yihe mezmur Ahun New klip Yetelekekew Enem Yemawkew Ahun new Egziabher beGizew BeMiyasfelgen Gize Yihen mezmur Slelekeke Simu Yibarek. Ye Eyesus Afu hono new Yezemerew 😢😢😢😢😢😢😢😢Geta Yibarkew ❤️💐😘

    • @huaweiy3585
      @huaweiy3585 6 років тому +2

      +tege Hb betammmmmm uffffff

    • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
      @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 6 років тому +5

      Hana Gizaw 1000244442246
      ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው
      የራሱ ስልክ ቁጥር 0913654428
      ዘማሪ ፍቅር አሰፋ 👆👆👆👈👈👈

  • @የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ

    አወ ፍቅርየ መጋቱ አይቀርም ግን ብዙወቻችን ሲነጋልን እግዚአብሔርን እንረሳለን ያን ጊዜ እደተረት እናወራለን አንተ ግን እግዚአብሔርን ቢያንስ አመስግነህዋል እዲህ ነው ህሊና ማለት አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር በብዙ ቅባት ይቀባህ እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ አሁን ግን እኔም ያኔ ማንም ባልነበረኝ ጊዜ እግዚአብሔር ግን ሁሌም አብሮኝ ነበር ማለት የእግዚአብሔር ሰወች ሙሉ ወጭ እያረጉልን ነው ስንማር ስንበላ የነበረው ግን ያኔ ልጅ ስለነበርኩ ይመስለኛል አሁን ግን በእውነት ያንተ መዝሙር ባርኮኛል ምን እደሚናፍቀኝ ታውቃለህ እግዚአብሔርን እንደ ግል አዳኘ አምኘ ተቀብየ የማመልከበት የምዘምርበት 1አን ይናፍቀኛል አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን አንድ ቀን እግዚአብሔርን እማመሰግንበት ዘመኔን ሁሉ የምሰጥበት ቀን ይመጣል ብየ አምናለሁ እናም አንተንም እግዚአብሔር ይፈውስክ ስለድምፅህ ያለውን ቃለ መጠይቅ አይቸዋለሁ ከጎንህ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ ተስፋ እዳትቆርጥ እየብን እያሰብክ መፅናናት ነው ያለብህ እግዚአብሔር ገና ባንተ ላይ ስራውን አልጨረሰም መቸም ቢሆን እዳትሸነፍ እየሱስ ይባርክህ ሰላምክ ይብዛልን በጣም እንወድሀለን

    • @bortokalbortokal7435
      @bortokalbortokal7435 6 років тому +1

      የእየሱስ ምርኮኛ ነኝ እወድሀለው Amen Amennn amen amen

    • @የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ
      @የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ 6 років тому

      Bortokal Bortokal አሜንንንንንንን ማሬ ተባረኪልኝ

    • @MM-rt7wz
      @MM-rt7wz 6 років тому +1

      የእየሱስ ምርኮኛ ነኝ እወድሀለው amen tebarki ahunm egzihabher yagngshl wesngi yemdan qen ahun new yilal qalu neg men edemihon ayitawqmna yemrts krstos eysus zarem yiwdshl bless u

    • @የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ
      @የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ 5 років тому

      ህይወት አገኘዉ ዳንኩኝ በፍቅርህ አሜንንንንን ተባረኩልኝ እኔም እግዚአብሔርን አንድ ቀን በነፃነት የማመልክበት ቀን ይናፍቀኛል የኔ ጌታ ሁሌም ይክበርልኝ ነብሴ ሁሌም ሀሴት ታረገዋለች ትባርከዋለች አሜን ኢየሱስ አዶናይ የኔ ጌታ

    • @mihretp3647
      @mihretp3647 4 роки тому

      የእየሱስ ምርኮኛ ነኝ እወድሀለው ua-cam.com/video/Bk7vPjs6FJ0/v-deo.html

  • @abiytsegaye6393
    @abiytsegaye6393 5 років тому +4

    I Love this song it remember me many past things.
    many things has forced me to cry but God heared me ....
    Now things have been changed.
    God Bless you my Bro.

  • @bettybeyene4940
    @bettybeyene4940 6 років тому +17

    ኧረ አዎ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም እግዚ/ር አብዝቶ ይባረክ

    • @mihretp3647
      @mihretp3647 4 роки тому

      betty beyene ua-cam.com/video/Bk7vPjs6FJ0/v-deo.html

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 років тому +22

    uuuuuuuff ማንገቱ አይቀርም የማይርስ የለም ሁሉም ይርሳል አሜንን ጌታ ሆይ ተመስጌን ወንድሜ በእየሱስ ስም ተበረክ ፀጋ ይብዛልክ ዘመንክ ይበርክ

    • @genetayele853
      @genetayele853 6 років тому +1

      Amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraki hulachume

  • @biftuurji6908
    @biftuurji6908 6 років тому +27

    አሜን!!ወንድሜ እውነት ነው አይቀርም!
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @fdsaaggcdsszgg8778
      @fdsaaggcdsszgg8778 6 років тому

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👑👑

    • @UserUser-ef9ds
      @UserUser-ef9ds 5 років тому

      ማይቻልየለም መጋቱ አይቀርም

    • @UserUser-ef9ds
      @UserUser-ef9ds 5 років тому

      @@fdsaaggcdsszgg8778 አሚን እየድሱስ

    • @UserUser-ef9ds
      @UserUser-ef9ds 5 років тому

      @@fdsaaggcdsszgg8778 መጋቱ ሀይቅ ህልም ክልል ልክ ክልል ልክ ሀሚን

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 5 років тому

    ማይረሳ የለም ሁሉም ይረሳል ኢደ ወንዚ ዉሃ መከራም ያልፋል በትክክል ፣ያልፋል። ፊክሪ ዘመንህ ይባረክ ደመናም አታዉም ንፋስም አታዉም ይህ ሸለቆ ግን በዉሀ ይሞላል ቃሉ የታመኔ ነዉ። ምሳሌ/ኩሪ ከቤሩት ሊባኖን

  • @samsonasfaw8964
    @samsonasfaw8964 Рік тому

    አሜን! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!
    ሌላም ብዙ ድንቅ መዝሙሮችን እንጠብቃለን! ተባረክ!

  • @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ

    የማይረሳ የለም አልፎ ሌሊቱ ኡኡኡኡ ሰምቼም አይሰለቸኝም ዝማሬው በጣም ነው የወደድኩህ የወደድኩት 👏👏👏👏😢😢😢😢😢Ayizogn Yene Jaginaaaaaa Fekeriyeeeeeeeee Gin Be WhatsApp Gabiche Neberikugn Melisi Alimalesekegnm inji Endeti Naw Tashilokal Woyi Ayizooooo Bemaleti Kegoniki None 👍🙏🍇

  • @liyumolla9459
    @liyumolla9459 5 років тому

    ጌታ ሆይ አንትን ይዞ ጨልሞበት የሚቀር ማንም የለም ይሄ መዘመር ለኔ ልዩ ትዝታዬ ነው ዛሬም ስሰማው እንባዬ ይፈሳል አንተ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ሲነጋም ጌታን እንዳትረሳ አደራ እኔ ፈውስ ሆኖልኛል
    ameeeeeeeen

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ጌታ ሆይ መንጋቱ አይቀርም አልፎ ለሊቱ ጊዜው የክብር ነው አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ሰላንተ ይክበር ወንድሜ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ

    ያመለከዉ አምላክ በርግጥ አያሳፍርክም የሆነዉ በኢወት ለበጎ ነዉ በእዉነት ጌታ ለማን ይተዉካል ሁሉ ለበጎ ነዉ ገኛ ቡዙ ትዘምርለታለ ዉድ ወድሜ ፍቅር ዘመንክ የለመለመ ይሁን ስላተ መስመትም ማየትም ምንም አልቻልኩም ግን አምናለዉ ጌታ ሁሉን ያበጅልካል ከዛም በደብ ትቀለታለ ለመረጠ ጌታ ጌታ መልካም ነዉ

  • @elsatsegye425
    @elsatsegye425 6 років тому +13

    በእውነት አይቀርም መንጋቱ እግዚአብሔር መልካም ነው !!

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 6 років тому +10

    Am touched!!! Bless you.
    ወንድሜ ገና ለክብሩ ትቀኛለህ!! ተባረክ።

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 6 років тому +14

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ክፍት ይክደምልህ እኤም አልፎ እንደታርክ ይወራል አይዞክ ፍቅርየ😭😭😭😭☝☝

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 6 років тому +7

    አንድማችን ፍቅር የዘመርከው ትንቢታዊ መዝሙር ነው አይዛህ ጌታ ፈውሳክ በሁሉ የጌታ እጅ ዳሳ ዳግም ሁላችን እግዚአብሔር እናመልካለን ገና የጌታን ስራ ትሰራለህ::

  • @dinikineshabebe5209
    @dinikineshabebe5209 3 роки тому

    እግዚአብሔር አይጥልም የዎዳቁትን ያናሳል ላ ክብሩ ያደርጋል ክብር ሁሉ ላሡ ይሁን ዛማንህ ይባረክ

  • @sara..tekamo4167
    @sara..tekamo4167 5 років тому

    አሜን.አሜን.የማይረሳ.የለም
    የማይነጋ.መስሎ.ቢጨልምም
    ነገር.ግራ.ቢገባም.ተስፋ.የጨለመ.ቢመስልም.በእግዚአብሔር. ቀን.ሁሉ.እንዳለፈ.ውሃ
    ይረሳል.እንደታሪክም.ይወሳል.አሜን.ወንድሜ.ፍቅር.ዘመንህ.ሁሉ.በእግዚአብሔር. ደም
    ይሸፈን.የእግዚአብሔር. አብሮነት.አይለይህ
    የታመንከው.አምላክ.ፈውስህን.ያፅናው.በጣም.እንወድሃለን.ተባርከህ.ቅር

  • @wassimsassine8257
    @wassimsassine8257 6 років тому

    ሀሌሉያ ሀሉልያ ኢየሱስ ጌታ ነው በምስክርነትክ ስደነቅ ጌታ ደግሞ ይህን ክብር ስላሳየኝ ስሙ ይባረክ ቅባት ይጨምርልህ

  • @ተረፈችተስፋዬተስፋዬመኔዶ

    አሜን መንጋቱ አይቀርም ጌታ በዘመን ሁሉ መከናወን ይሁን ወንድሜ ፍቅር ጌታ የቅርብ ነው ደግሞም አይቼዋለው የኔን ጌታ ተባረክ

  • @GeniBelay
    @GeniBelay 3 роки тому

    Gena. ዛሬ ነው yayehuke. Wow. ጌታ አብዝቶ yebarkhe. ወድሜ 😘😘

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 5 років тому

    ማይረሳ የለም 😢😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስ አይጥልም አይረሳም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እየሱስየ አንተ መልካም አባት ነህ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌 ተባረክ ያባቴ ብሩክ 🙌🙌🙌🙌🙌😍

  • @jesuslordmishaloved1722
    @jesuslordmishaloved1722 6 років тому +1

    ፍቅርዬ እግዚአብሔር መልካም ነው ገና ብዙ ትዘምራለህ ለጌታ አምነዋለህ ጌታዬ ፍፁም እደምትፈወስ ወንድሜ ጌታ ዘመንህ ይባርክ አይዥህ ጌታ ካአንተ ጋር ነው

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 5 років тому

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው ሁሉም ይረሳል ኦህህ አባብዬ ባንተ ሁሉንም እረሳው አባብዬ እወድሃለሁ እየሱሴ ካንተ ውቺ ወዴት እንሄዳለን አንተ እኮ የሂዎት ምንች ነህ Jesus is Lord and king

  • @afrikaalemu7323
    @afrikaalemu7323 Рік тому

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ

  • @adysugamo6576
    @adysugamo6576 5 років тому

    Uuuuffff Amen Amen mengatu Ayidteme Geta yibareki tebareki

  • @سعيدبن-ش6ع
    @سعيدبن-ش6ع 4 роки тому +1

    ፍቅር ባሳለፍከው ነገር ደስ ይበልህ አልፈዋል እና አሁን ግን ለብዙ ሰው ተስፋ አለመቁረጥ አስተማክ እኔ ግን በአዲስ ተስፋ ተነሳሁ ባተ ታሪክ

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 3 роки тому

    የኔ ወድምጌታ እየሱሰ ዘመንህ ይቦርካህመጋቱ አይቀርም አሜን አሜን አሜን ሀሊሎያ

  • @ሜሮንየጌታልጅ-ሐ4ተ
    @ሜሮንየጌታልጅ-ሐ4ተ 6 років тому

    አሜን አሜን መንጋቱ አይቀርም ለጌታ ሁሉ ይቻላል ፍቅር ከልጅነት ጀምሮ እናት አባት ሆኖ እዚህ ያደረሰህ ጌታ አሁንም ካንተጋር ነው አይዞህ

  • @zestatchali6536
    @zestatchali6536 6 років тому +3

    እግዚአብሔር በእርግጥ በአንተ አላማ ነበረው ተባረክ

  • @leleazam5638
    @leleazam5638 6 років тому +8

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፍቅርዬ አይዞክ ወንድሜ ጌታ ፀጋዉን ሲሰጥህ አላማ አለዉ ሰለዚህ አታፈረምና አትፈራ አትዋርድምና አትደንግጥ
    አዉቃለሁ አንድ ሰው ብቸኛ ሆኖ ሲኖር ያለዉን ስሜትና የልብ ስብራት ህመም ግን ጌታ ከጉንህ በሒወትህ ካለ አንተ ሙሉ ሰዉ ነህ የፈውስ እጁ ይዳስህ ፍቅር

  • @saratube8270
    @saratube8270 5 років тому +1

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ህይወቴን በሰደት ሰለሚያሰታውሰኝ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 років тому +1

    Amen Tebarekilign geta abzito yebarki geta eysuse yereda betam yasaznal ayzo fikre geta kanta gare new 😭

  • @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ

    ኡፍፍፍፍ የማይሻር የለም 😢😢😢😢😢😢😢😢Amen geta yibarkihiiiiiiiii bemidira bada gode eyesus tabarkiii

  • @asyubyahhsya1622
    @asyubyahhsya1622 6 років тому

    እግዚአብሔር ከአንተጋ ዪሆን ወንድሜ እውነት ነው እሄም ቀን ያልፍል። አሜን መዝሙርክ በጣም ነው ደሰ ዪላል ጊታ ዪባረክክ

  • @salom5915
    @salom5915 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ድንቅ መዝሙር ነው አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተበረክ!

  • @reality165
    @reality165 5 років тому +1

    God is good brother. It is going to happen and pass in your life what you have sung now. God bless you and hope you will get well soon and sing to the Lord with more glory.🙏🙏🙏

  • @kidesthailu5591
    @kidesthailu5591 6 років тому +31

    መዝሙራችሁ ልብ ይነካል ግን የእምነታችሁ ተከታይ አይደለሁም

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 6 років тому +2

      Mefesawe sayehon Hulu negerachew balemawe new sewin yemichawetubet egzyabiher yekir yebelachew

    • @tinarizk1278
      @tinarizk1278 5 років тому

      Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij eshi bakesh lela yeleshim e/r enaten yikre yiblachihu eye zefnachihu lemte zemirute le mit sakirute le ginbe le taoute lemitesgidute le tesale misele lemitesgidute

    • @tinarizk1278
      @tinarizk1278 5 років тому +1

      Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij egna pintewochi minzmirewi minamlekewi minsgidewi le le eyesus ena le eyesus becha now 4:: sele eyesus sewora dese mayilewi setanena agante yalebte sawi now eyesus geta now alemawiyan bezu taworalachihu gn pintewochi demo yibretalu be eyesus seme

    • @thembasetona8785
      @thembasetona8785 5 років тому

      f

  • @negasnegas4485
    @negasnegas4485 4 роки тому

    አሜን አሜን ሁሉም ይርሳል እውነት ነው ተባርክልኝ ፍቅር

  • @ዜድየድሙፍሬ
    @ዜድየድሙፍሬ 6 років тому

    አሜን አሜን በእውነት ማንጋቱ አይቅርም ደርሳል ሳቱ ተባርክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @kokebekokebe8948
    @kokebekokebe8948 6 років тому

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን መንጋቱ አይቀርም ......ልዑል በብዙ ይባርክ

  • @godisgoodallthetime1122
    @godisgoodallthetime1122 6 років тому

    አሜን አሜን መንጋቱ አይቀርም ሃሌሉያ ጌታ ይባርክ ፍቅር

  • @brukihale7732
    @brukihale7732 6 років тому

    Plz upload more of his songs....thank u lezi Fikrye Geta abzto ybarkik again and again

  • @fantutadesa2650
    @fantutadesa2650 5 років тому +3

    አሜን አሜን ታባረክ መንገቱ አይቀርም አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏👍👍

  • @tigtig3023
    @tigtig3023 6 років тому +1

    amen amen
    ሚገርም፡መዝሙር፡ፍቅር፡ተባረክ
    በሂድክበትም፡ጌታ፡ከአንተጋ፡ይሁን፡እንወድሀለን፡፡

    • @mihretp3647
      @mihretp3647 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Wc5lFKYXosE/v-deo.html

  • @salamanisalamani3080
    @salamanisalamani3080 4 роки тому

    አሜን የደፈረሰው ይጠራል ተባረክልኝ

  • @ilovejesusjesusislive6700
    @ilovejesusjesusislive6700 6 років тому +5

    Ameeeeennn Ameeeeennn Egziabher Melkam New!!!! Ye Egziabher Eji Ke Medan Alaterem!

    • @mihretp3647
      @mihretp3647 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Wc5lFKYXosE/v-deo.html

  • @saradany5365
    @saradany5365 5 років тому

    Ewunet new be cirstos hulu yetalefal enem kesdete hiwot wotchi woda ageri egebalehu hulun chay geta eyesus yeberek stay blessed

  • @ፎዚያነኝየክርስቶስምርኮኛ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቻኩም ፍቅርዬ ሁሉም ነገር በሳቅ ይለወል አይዞህ ከጎንህ ነን

  • @saraganore9258
    @saraganore9258 5 років тому

    ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው የጨለማው ሌሊት ይነጋል

  • @hannahanna5834
    @hannahanna5834 6 років тому

    ፍቅር ጌታ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ እርግጠኛ ነኝ መንጋቱ አይቀርም ይሄም ያልፋል

  • @rahelalemu9998
    @rahelalemu9998 5 років тому

    Fikirye tebarek amennnnn " Megatu Aykerm"

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነዉየሚ

    ወድሜ፡በጣም ይቅርታ መጀመረያ ላይ፡ሣየዉ እደዘፈን ነበር ያየሁት አሁን ግን ታሪክህ ኪያ፡ሾ ላይ፡ማአታ ስሰማ በጣምነዉ፡ያለቀስኩት፡ልክ፡ባአካል፡እደ ማቀዉ፡ሠዉ ሆኜ ሣስብ እቅልፍ እቢአለኝ፡፡የጌታ፡ብርታት፡ለዚህ አብቅቶሐል፡አይዞህ፡የኔ ጀግና!!!ጌታ፡የሚወደውነዉ፡የሚቀጣዉ

  • @wudeyenne2196
    @wudeyenne2196 5 років тому

    wooow bizu tsege yibzal bro ahun gin yeesusi damun adagninatun endamimata ersu fikir mahonun zamir we love u go go go more grace on u u donot stop.

  • @lenieeyesusgetanw3305
    @lenieeyesusgetanw3305 6 років тому

    እግዚአብሔር ካንተጋ ይሆን ድነህ በለጠ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eyayyu.balechow2908
    @eyayyu.balechow2908 4 роки тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትባርክህ ውንድሜ

  • @tijimucayesusinjalaatamte.9969
    @tijimucayesusinjalaatamte.9969 6 років тому

    Mengaatu aykari Uuuuuffffff Awo aykari ziki yalem gize sidersi kafi yilal betam tebarikebatelo zemanih yiberak eihe tsega yicemaribih my brother

  • @rahilseifu4192
    @rahilseifu4192 6 років тому

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
    ሙሉ ያልፋል አሜንንንንን
    የማያልፍ ነገር የለም አሜንንንንን
    እግዚአብሔር ይባረክክ ፍቅር ዘመንክ ሁሉ ይባረክ አሜንንንንን

  • @selamfikir6877
    @selamfikir6877 5 років тому +1

    Amen amen gets yebarki ewunt new

  • @ephremb754
    @ephremb754 5 років тому

    ጊዜው የክብር ነው ብሏል ሰአቱ God bless you Fiki

  • @sadinayabatelij1060
    @sadinayabatelij1060 4 роки тому

    😭😭😭አሜን እፍፍ ስወድ ይህንን መዝሙር

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 6 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፍቅር ዘመንህ ይባርክ ሁሉ መልካም ስለሆነ ደስ ብሉኛል ደግሞ ድነክ ስለምንገናኝ በጣም ደስ ነው ያለኝ በጌታ ሙሉ እምነት አለኝ

  • @manueldaniel6546
    @manueldaniel6546 6 років тому

    It is Blessed to see u r worshiping ur GOD Fiker ...

  • @hiwottsehai2299
    @hiwottsehai2299 6 років тому

    May God help you to anything your going through it touched my heart your mezmur it makes me cry we are all your brothers and sisters we are all gonna pray for you

  • @hassetgulilat9897
    @hassetgulilat9897 5 років тому

    Geta zemenehen yibarekew tebareki

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 6 років тому

    Fekir geta eyesus zemen yibarek tebarek🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @jinashbd5087
    @jinashbd5087 6 років тому

    አይዛህ ፍቅር የጣራህ የቀባህ ጌታ የምህረት እጁን ይዘርጋልህ አዎ ይነጋል መንጋቱ አይቀርም

  • @ኮኪየናቶልጂእናቶንናፋቂ

    አይቀርም መጋቱ በተሥፋእጠብቃለን ጎበዝ በርታ😢😢😢😢😢

  • @beamlakuale1556
    @beamlakuale1556 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Tebareki ❤️❤️❤️🎤🎤🇪🇹🙏🙏😍😍

  • @ጸሐይእያሱ
    @ጸሐይእያሱ 6 років тому

    Amen amen amen
    Amen amen uuuuufffffff
    Mengatu ayiqermi
    Amen amen amen amen
    Tebarek bebzuuuu
    Geta yibarekhi bebzuuuuu haleluyaaaa

  • @edenamare8201
    @edenamare8201 5 років тому +1

    Amen amen amen mengato ayqerm amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebareklgn

  • @beletemayza4799
    @beletemayza4799 5 років тому

    Telate Hoy Sima Biwodik Inesalew
    አሜን ተባረክ

  • @janaethopia9883
    @janaethopia9883 4 роки тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @yessehakwondwossen4145
    @yessehakwondwossen4145 5 років тому

    May the Lord Bless you, i love the song, I remember when you told me last time.

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 6 років тому

    የማይረሳ የለም
    አሜን አሜን ተባረክ ፍቅር "

  • @ricrahelygethlij9791
    @ricrahelygethlij9791 5 років тому

    ተባሬክ ወንዲም መዝሙሩ በታም ደስ ይላል አይከርም መምጣቱ አሜን አመን

  • @berhanaraya1785
    @berhanaraya1785 5 років тому

    Wow Amazing Testimony and Song my Brother Blessed

  • @alhinei1462
    @alhinei1462 6 років тому

    መንጋቱ አይቃርም አልፎ ሌልቱ አሜንንንንን እየሱስ ጌታ ይበርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድመችን

  • @asratgantalaasratgantala9649
    @asratgantalaasratgantala9649 6 років тому

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንን መንጋቱ አይቀርም ጌታ ይባርክህ

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 4 роки тому

    Tebarekh wanedem fekerr

  • @eteneshcharenet7958
    @eteneshcharenet7958 5 років тому +1

    Amen Amen Amen God blessyou

  • @thankyoujesusgetayalewunyh2293
    @thankyoujesusgetayalewunyh2293 5 років тому

    Amen God bless you more Tebareki 🙏💕😍👍Hulu negeri Lebanon nawu Ayizoki yalifali
    😭😭wonedeme Geta awakinawu

  • @helenyae1056
    @helenyae1056 6 років тому +1

    finally u are on youtube! god bless u

  • @kefabairu8809
    @kefabairu8809 5 років тому +1

    God bless you bro I love the song!!!!

  • @dawitdave4714
    @dawitdave4714 5 років тому

    Fikir God bless u & Geta yifasihk Yelibbe mazmur Now

  • @Kimem12
    @Kimem12 5 років тому

    Amen mayresa maylif yelem be geta, fikiru egzabiher fetsimo yimarih 🙇👐

  • @ሄለንመልካምወጣትነኝ

    አሜን አሜን መንጋቱ አይቀርም እውነት ነው አንድ ቀን ይናገል

  • @megersadinsa
    @megersadinsa 5 років тому

    amen amen Dhaggeeffadhee quufuu hin dandeenye Waaqni keenya sihaa eebbisu! kan biraalleen dhihootti sirraa eegna

  • @alemuabebe3033
    @alemuabebe3033 5 років тому

    ተባሬክ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ንጉሤአድነዉመኛ
    @ንጉሤአድነዉመኛ 5 років тому

    አሜን አይቃርም መንገቱ

  • @እየሱስጌታነው-አ3የ
    @እየሱስጌታነው-አ3የ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንተባርክየማያልፍየለም

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 років тому

    እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ ካተ ጋር ይሁን አሜን አሜን ተባርክ።