"በራሳችሁ ጊዜ ልቀቁ ካልሆነ እናሰናብታለን!" | የአስልጣኙ መጨረሻ እና ፈዛዛው ሙሽራ |ፍቅርሲዝም ወደፀበል | funny videos

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Welcome to The Funniest UA-cam Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 26 днів тому +36

    ከዚህ አሰልጣኙ የተረዳሁት ሰዉ ከራሱ ጋር ሰላም እንዳጣ ነዉ ትልቁ ስልጣን እራስን መግዛት ነዉ❤

  • @haftomtariku
    @haftomtariku 26 днів тому +30

    እስካሁን በጣም የሚገርመኝ እና በጣም የሚያስቀኝ የሆነ መስራቤት ህጄ እኔ እያወራሁት እና እያስረዳሁት በመሀል ለቃሉ በጣም ይቅርታ እናትክ ... ቃሉ መጠቀም ስለማልፈልግ የገባው ገብቶታል ቢለኝስ እንዴ በጣም ደንግጬ ከተቀመጥኩበት ስነሳ ውይ በጣም ይቅርታ አለኝ ለካ እሱ አንደኛው ጆሮው ዋየርለስ ኤርፎን አርጎ ቲክቶክ እያየ ነው እና እኔም መቀጠል አልፈለኩም ለምን ብትሉኝ ከዚ ሰውዬ ምን አይነት ፍትህ ትጠብቃላቹ ያለኝ አማራጭ ህዝቤን ሆይ ፅናቱ ይስጥክ ብዬ ቤቴ

    • @emadazim3799
      @emadazim3799 26 днів тому

      Asrezmeshw alanebebkutm asatresh tafiw

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie 26 днів тому

      እሚገርም ነው ስንት ስርአት ያጡ አሉ 🥺

    • @aledwake
      @aledwake 24 дні тому

      Enji ewunet nw yaworashew ❓😢

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 12 днів тому

      አሜዚግ 😢

  • @EsterEster-qt3yn
    @EsterEster-qt3yn 24 дні тому +5

    እኛ ሀገር ግን ወንድ ነው ከኋላ የሚሄደው ይሄም ለሴት ልጂ ክብር ነው ይባላል ሁለተኛው ደግሞ በቀኝ እጂ ብቻ የሚጨበጥ ሰላምታ ነው 😊በነገራችላይ ድንቁየ በጣም አድናቂህ ነኝ 🥰🥰

  • @Queen-nl6xq
    @Queen-nl6xq 26 днів тому +62

    ድንቅ ፈገግታየ ስወድህኮ❤❤🎉አንድኛው ጥያቄ መልሱ ሰላምታ እና ጉርሻ ፣ሁለተኛው ወግና ባህላቸው ነው ፡፡ልክ ነሽ ምትሉ ላይክ 👍😘

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 26 днів тому +15

    እንደው ድንቃድንቅዬ እንዲ ፈታ እንደምታረገን እድሜ ልክህን ፈታ የምታረግህ የማትጨቀጭቅህ ሁሌ ደስተኛ የምታረግህን ሚስት ይስጥ አሜን🙏😅😅

  • @RahmaAdam-bm2eg
    @RahmaAdam-bm2eg 26 днів тому +8

    እጃችን ነው ግራጃችንን ነው ለምን በቀኛችን እጨብጠዋል ግን ግራጃችንን በግራጃችን መጨበጥ አችልም ድቃድቅ ደብር ሲለኝ አት ቪዶች ፈታ ያረጉኛል ይመችህ ዶሮ ጀምሪ ነው የምከታተልህ ወድም❤❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 26 днів тому +11

    😂😂😂 የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ 😂

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 26 днів тому +8

    የሙሽራዉ ነገር😂 ተጠልፎ መሆን አለበት ድገት 🙈🙈🙈😂😂😂

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 26 днів тому +7

    በገጠር ባል ከፊት የሚሄደው ከፊት ምንም ክፉ ነገር ቢያጋጥም እርሱ ከሚስቱ ፊት እራሱን አሳልፎ መስጠቱን ያሳያል!!❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 12 днів тому +1

      ከኋላ ቢወስዷትስ እኔ ግን ባህል ነው ብየ ነው ያሰብኩት

  • @almetsefaye
    @almetsefaye 6 днів тому

    በጣም አድናቂህ ነኝ ነገሮችን የምትገዳበት መንገድ ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @MeryTdey
    @MeryTdey 26 днів тому +7

    የምር የሰርጌ ቀን ትዝ አለኝ በደህና ጊዜ አገባሁ እንጂ😢😢😢ሙሽራው ግን በጣም ያሳዝናል የጎደለው ነገር ያለ ይመሰላል የውሰጡን የሚያቀው እሱ ነው😢😢😢😢

  • @kalkidananteneh-ki2cz
    @kalkidananteneh-ki2cz 20 днів тому +1

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልቅ ነህ ሳንሰርቅ ስራችሁን እየተባልን ነው አይገርምም በተለይ አዲስ አበባ ላይ ያለው ለሰራተኞች አመለካከት ለውሻ እንኳን እንደሚሰጡት ክብር ለእኛ አይሰጡንም

  • @b.6015
    @b.6015 26 днів тому +5

    😅😅😅😅😅😅 የዛሬው ጥያቄ ጫን ያለ ነው የባልና የሚስቶቹ ኪፊት የሆነ ነገር ቢኖር የሚያስደነግጥ እዳደነግጥ ነው

  • @user-oi9cu3qi8i
    @user-oi9cu3qi8i 26 днів тому +5

    ማነዉ እደኔ ድቃድቅ የማስቀዉ የሳቄ ምጭ🎉

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 26 днів тому +4

    ፍቅር ሲዝም ፀበል ተጠመክ
    ተመስገን!!
    ለ አበበች ምን አስተያየት አለ
    ለጥጋበኛ እንደ ልቧ ትናገር የምትናገረዉን የማታቅ ☝

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 3 дні тому

    የሚአሳዝን እዳለ ሁሉ የሚአስቅም ባይኖር😁 በጭቀስ እራሱ እንሞት ነበር 😮😊❤❤❤❤

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 26 днів тому +3

    ፍቅር ሲዝን እመቤቴ ልቦናህን ትመልስልህ የፍቅር ሲዝን መንፈስን እመቤቴ ትበጣጥስልህ

  • @Biniyam-rm9yj
    @Biniyam-rm9yj 26 днів тому +2

    ለሰዉ ልጆችች ክብር ከፈጣሪ የተሰጠን በቀኝ እጅ ሰዎችን መጨበጥ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 26 днів тому +2

    እረ ያሰልጣኙ ነገር ወይ ጥጋብ😂😂😂😂

  • @Ethiopia-o3x
    @Ethiopia-o3x 12 днів тому +1

    አምላኬ ሆይ የሰራተኛ ክብር ይኑራችሁ እባካችሁ ምን አይነት ዘመን ነዉ ያለንበት ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 26 днів тому +6

    እኔ እኮ ሲዳብራኝ ክፍት ሲላኝ ድቃድቅን ሰይ ነው ዳስደስ ሚለኝ 😢🎉ግን ኮሜቴን አያናብልኝም 😢ሌሽ 😢🎉❤😂😂

  • @user-kb7dv5wk6h
    @user-kb7dv5wk6h 26 днів тому +2

    በቀኝ እጃችን የምንጨብጠው በግራ የማንጨብጠው ሰው ሰላም ስንል . 🎉🎉

  • @user-bq7qu3lv3u
    @user-bq7qu3lv3u 26 днів тому +3

    ሰላምታ እና ጉርሻ ነው ድንቅንቅዬ
    ሁለተኛው መገለጫቸው ነው ባል ቀደም ራቅ ሲል ሚስት ከኋላ ትሆናለች ባህላቸው ነው🎉🎉ለይኩኝ እስኪ

  • @HananJiddha
    @HananJiddha 26 днів тому +2

    የመጀመሪያዉ 😊ሠላምታ ,ጉርሻ ,ሁለተኛዉ ደግሞ በህላቸዉ ሆኖ ወንድ ልጅ በመንገድ ላይ ለሚመጣዉ መካች ስለሚሆን ለሴቷ ይቀድማል ግን ,ሌላ ባህልም አለ ሴት ወደቤተሰቦቿ ስትሄድ ከፊት ትቀድማለች ወንድ ከኃላ😊😊❤❤❤በተረፈ በርታልኝ የኔ ብርቱ😊😊🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Zemzemffffff-vh6pu
    @Zemzemffffff-vh6pu 26 днів тому +6

    እኳን ደህና መጣህ የሳቃችን ምንጭ😍😍😍😍😍

  • @misfeza8724
    @misfeza8724 26 днів тому +1

    ድንቃድንቅዬ የኔ ፍልቅልቅ ማነዉ እስት እንዳኔ አንቴን እያየዉ እጁን በከዊያ የጨረስዉ ያምር😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @simonghebru7176
    @simonghebru7176 26 днів тому +6

    ኣንደኛ ራሱ ግራ እጃችን ነው
    ሁለተኛ የሀበሻ ባህል ና ወግ መላያችን ነው ከኤርትራ ነኝ

  • @b.6015
    @b.6015 26 днів тому +2

    😅😅😅😅😅😅😅 አበሻ አይጥመድህ አባቴ ቻለው ገመቾ😅😅😅😅😅

  • @SaTa-hm3kc
    @SaTa-hm3kc 26 днів тому +8

    አረ ወንድ ከሗላ ነው የሚሆነው😮😮😮 ለማንኛውም 10ኮማች ነኝ👍👍👈

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 26 днів тому

      😂😂😂😂የት ሀገር ነዉ በኛ እንደዚ ነዉ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 25 днів тому

      በኛም ሴት ከፊት ነው የሚሄደው

    • @samiramohamed7225
      @samiramohamed7225 25 днів тому

      እኮ ክክክክክክ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 12 днів тому

      እኮ ግራ ገባኝ ከኋላ ቢወስዷትስ ሆይ እኛ ሀገር ባል ከኋላ ነው ምክናያቱም ከፊት የሚመጣም ነገር ይታየዋል። እሱም ከኋላ ይጠብቃታል

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 26 днів тому +2

    የገጠር ባል ና ሚስት እንኳን ጎን ለጎን ሊሄዱ ስማቸዉንም ደፍረው አይጠራሩም
    ደስ የሚልአንጀት አርስ ግጥም ነው የገጠመለት መሬት ነበር መሰለኝ የተመኘው 😄

  • @Yorde-i2f
    @Yorde-i2f 12 днів тому

    ግራእጆችንንነዋ የሳቄምንጭ 2 ኛው ደሞ ወደሌላ ለመቀላወጥ 😄😄😄😄😄

  • @AlmazGebremedhin-e2d
    @AlmazGebremedhin-e2d 26 днів тому +1

    አንደኛው ሰላምታ እና ጉርሻ ሁለተኛው ባህላችን ነው ዛሬ እናሸንፍለን

  • @user-pe3nb9rs2o
    @user-pe3nb9rs2o 24 дні тому +1

    ወጭዉ.አስጨንቆት.ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 25 днів тому +1

    የሳቄ ምንጨ እንኳን በሰላም መጣክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU 26 днів тому +1

    የኢትዮጵያ አሰሪወች ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ሁሉን አይደለም እደዚች አይነቶች ልብ ይስጣችሁ አዳነች አቢቢ ያውርድብሽ 🙌🙌🙌

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 17 днів тому

    የኔ አባት ህፃኑን 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 12 днів тому

    ነገርዮዉ😂😂😂😂😂

  • @user-cn2fk2tq4s
    @user-cn2fk2tq4s 26 днів тому +1

    ሰላም ድንቃድቅ ሰላምታ ነው የቤት እራስ ስለሆኑና ባል ክብር ስላለው ነው

  • @user-lo3mr9eb5l
    @user-lo3mr9eb5l 26 днів тому +1

    ወንድሜ ደስ ትላለህ
    በቀኝ እጅ የሚጨበጥ የሰላምታ ዕጅ ነው
    በገጠር ባል ከሚስቱ ከፊት የሚጓዝበት የክብር መገለጫ ባህል ስለሆነ ነው እና ባል ሚስቱን ከአደጋ ለመጠበቅ ነው።

  • @أمخاليد
    @أمخاليد 25 днів тому

    ስላምህ ይብዛ አንተ ድንቅ ስው
    ለኔም የፍገግታየ ምንጭነህ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 26 днів тому +2

    በቀኝ እጃችን ምንጨብጠዉ በግራጃችን የማንጨብጠዉ ሰዉ ለሰላምታ ሌላዉ ባልና ሚስቱ ፊትና ኃላ ሁነዉ ሚሄዱት ለባልየዉ ደንነት ነዉ ጠላት ካለወ ና ባህላችንም ነዉ በገጠር ሚስት ፊት ፊት አትሄድም ሌላዉ ህፃኑ ዘና አርጎኛል ❤❤❤

  • @SalamDesta2
    @SalamDesta2 5 днів тому

    ሰላም ድንቃ ድንቅ

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 26 днів тому +1

    አይ ድንቃድንቅ የሳቄ ምንጭ 1 ሰላምታና ጉርሻ
    2/ ባህላችን ነው ሌላኛው ደግሞ ያው እንግዲህ ባል በፊት የሚሄደው አዳም መጀመሪያ ስለተፈጠረነው እሴት ደግሞ ሁለተኛ ስለሆነች ነው ይመስለኛል ❤❤❤❤

  • @Genis-mh6hs
    @Genis-mh6hs 26 днів тому +2

    አረ ተው ድንቃድንቅ በቀኝ እጅ የምጨብጠው ያው ሰው ነዋ 😂የገጠሩ ያው ሲያደናቅፋት ለመያዝ😂😂

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 25 днів тому +1

    ስወድህ እኮ❤❤

  • @user-er4tb5zx9k
    @user-er4tb5zx9k 26 днів тому +1

    ለቤት ሰራተኝች ለደርክው ነግር እንመስግንለን❤ከማዳም ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቀጥልበት❤❤

  • @TigistTg-w2n
    @TigistTg-w2n 3 дні тому

    ሰላምታእናጉርሻ እና ወግባህልነው

  • @ToybaHassan-z6p
    @ToybaHassan-z6p 25 днів тому +1

    ከባድ ሱስ ሆክብኝ የሳቂምጭ😂😂😂😂😂

  • @nigat_hd_media
    @nigat_hd_media 25 днів тому

    በቀኝ እጃችን ብቻ የምንጨብጣው የሌላ ሳው ቃኝ እጅ ነው bro 😄😄😄

  • @b.6015
    @b.6015 26 днів тому +1

    አህለን ድቃድቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abitube-b5t
    @abitube-b5t 6 днів тому

    Gin maryamin baxami new mit Machegn 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 25 днів тому

    የነዚህ ልጆች ሳቂ ❤

  • @jerusalemyibeltal3108
    @jerusalemyibeltal3108 18 днів тому

    ግራ እጃችንን😂 ሌላ እንዳያዪበት መደበቁ ይሆን😂😂😂😂 ግን አትኮርጁ😢

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 26 днів тому +1

    በፍፁም አትሌትና አሰልጣኝ እኩል መሆን የለበትም ሽልማቱም ስጦታ እንደ አትሌቱ አይለፋም እኮ

  • @AbduMan-x4l
    @AbduMan-x4l 25 днів тому

    አንደኛ ሰላምታ ሰሁን እና ምገብ ሁለተኛዉ ባህል ነዉ ከፊልፊት የሚሄደዉ ከአደጋ ሊጠብቃት😅😅😅

  • @DebolDaily
    @DebolDaily 26 днів тому +1

    ድንቅዬ❤❤😂😂

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    አቤት የሀበሻ መዳሞች ሢያሥጠሉ ማርያምን ደህናነገር የተሠረቅሽ ይመሥል ሚዲያላይ ሥቶጭ አይደብርሽም ግን እሥዋ ሣትሆን አንች የሠረቅሻት ነዉ የመሠለኝ 😮😮😮😮😮😮

  • @b.6015
    @b.6015 26 днів тому +1

    😅😅😅😅😅😅😅 የልጁ ልደት እደት እዳሳቀኝ ላዚም አወ መባል አለበትደ

  • @yenetube2367
    @yenetube2367 26 днів тому +1

    የመጀመሪያው መልስ ሰላምታ ነው ሁለተኛው ወንድ ወይም ባል ከፊት የሚሆነው በገጠር ወንድ ልጅ መከታ ኩራት ቅድሚያ ለወንድ ስለሚሰጥ ባህላችን እንዲህ ነው ባል የቤቱ ራስ ነው አባወራ ነው ስለዚህ ከፊት መሆኑን መከታ ነው ማለታቸው ይመስለኛል

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 9 днів тому

    ከእንቅልፍ እራሱ ስንነሳ በቀኝ አውለኝ ይባላል እና ቅን ነገር ሰላማዊ ነገሮችን ለመመኘት ይመስለኛል
    2ተኛው ደግሞ ባለትዳሮች ወንዱ የሚቀድመው የቤቱ አባውራ መሆኑን የተከበረ መሆኑን ለማመልከት ይመስለኛል።

  • @shimeliswoldemichael9957
    @shimeliswoldemichael9957 24 дні тому

    አውቀህበት😂😂😂

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 26 днів тому +1

    እኔኮ የሚገርመኝ የምስቀው ባንተ ሳቅ ነዉ ክክክ ሁሌ እየመጣህ ሳቅሲ እኔም ልሳቅ አብሬህ ክክክክክክ

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    ውይ የህፃኑ አሳዘነኝ ምናለ ዝብለው እድቆርስ ባረጉት 😢🎉

  • @ethioentertainment7947
    @ethioentertainment7947 26 днів тому +1

    አንደኛው ሰላምታ ነው ሁለተኛው ሌላ ወንድ ከዃላ ሚስቱን እንዳይሰርቀው 😂

  • @zantagezai1564
    @zantagezai1564 25 днів тому +1

    የግራ እጃችን

  • @BerihunWorkie
    @BerihunWorkie 25 днів тому

    1ኛ ሰላምታ
    2ኛ ወግ እና ባህላችን ነው

  • @muna4453
    @muna4453 23 дні тому

    ወንዱ ከፊት የሚሄደው አባወራነው መከበር አለበት ተብሎ ይታሰባል ❤

  • @user-zc1dr1zj8e
    @user-zc1dr1zj8e 22 дні тому

    😜😜🤣🤣🤣ፀጌ🖖🙄

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 22 дні тому

    የሳቅ ምንጭ🤣🤣

  • @user-vi3vw8dq3w
    @user-vi3vw8dq3w 24 дні тому

    ድንቅ እወድሃለሁ

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 25 днів тому

    ዋው ግበዝ, ጥሩ ለውጥ ነው

  • @YasheKassaye
    @YasheKassaye 23 дні тому

    መልካም ልደት ቤቢየ በጣም ነው ያሳቀኝ እደግልኝ❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 25 днів тому

    በሳቅ አስገድዳ ነውዴ ያገባች😂😂

  • @user-jb6tn6uc9e
    @user-jb6tn6uc9e 23 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jy 26 днів тому

    😂😂😂እሰይ እንኴን ምን ይጠበስልህ እንኳን ማጣሪያ ዜዴ አገኘን😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 26 днів тому +1

    አርግዛበት በግድ አግባኝ ብላው ክክክክ

  • @user-ci2zv4fn7k
    @user-ci2zv4fn7k 21 день тому

    ምርም ድንቃድቅ ጉድ

  • @abebateklemariam7843
    @abebateklemariam7843 25 днів тому

    እንዴት፡እንደምወድህ፡አንተ፡ልጅ፡መቆንጠጥ፡ዉስጥ፡አትግባ፡የኔ፡ልጅ፡፡፡፡

  • @user-vp7ql7sg9y
    @user-vp7ql7sg9y 26 днів тому

    ልጀታ የተረዳክበት መንገድ በጣም ሚገርም ነወ አኝ ማዳም አንላለን ግን በኝከፋ ብታርጎ አንካን መምከር አያለ ቪዲዮ መቐርፅ በጣም አሳፋሪ ነው አንዱን አንዱን ካል ደገፎ አመኑኝ መውደቓቸን ቕርብ ነው ❤❤❤❤

  • @burteemyselfwithmywork5912
    @burteemyselfwithmywork5912 11 днів тому

    ሰላምታ ሰላምታ

  • @MenafSisayTadese-yu4xi
    @MenafSisayTadese-yu4xi 24 дні тому

    አንድኛው ጥያቄ መልሱ ሰላምታ እና ጉርሻ ፣ሁለተኛው ወግና ባህላቸው ነው ፡፡

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 25 днів тому

    ሙሽራዉ ጥሎሽ ሳያሟላ የልጅቱ ቤተሰብጋ ሔዶ ነዉ😂😂😂😂

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta 26 днів тому +1

    ይሄ አሰልጣኝ ድንጋይ ይብላ እንደውም የአሰልጣኝነት ፈቃዱም መነጠቅ አለበት ! እኛ ስራችንን ትተን በፓሪስ ጎዳናፀሃይ እየበላን የጮህነው ለአገራችን ክብር ነው እኔ ድምፄ ተዘግቶ ታምሜ ነበር እኔም ክፍያ ያስፈልገኛል😜

  • @TTyeborenawa-b8y
    @TTyeborenawa-b8y 20 днів тому

    ላለመክፈል የዘመድ ፀጉር ቤት ሂዳ ይሆናል አዳነች😂😂

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 25 днів тому

    ኑሮው ክክክክ

  • @FatmaT-vb8zp
    @FatmaT-vb8zp 25 днів тому

    አባዋርየው ከፊት የሚሄዱትማ መንገዱ ሰላም መሆኑን እያረጋገጡነው።ያው ጀኔራል አባዋርየው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @temesgentariku587
    @temesgentariku587 22 дні тому

    Fikrsism gin chelual, emnetu yerasu( yeseytan), tsebel yemihedew mariam gar, temelkachun sibark Be'EGZIABHER SIM... Kezih belay mesat min ale..

  • @adnaadna8590
    @adnaadna8590 21 день тому

    ክክክክክክክክክሞትኩ

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 24 дні тому

    Woosw dess yemil koyta neber kkkkkk

  • @mekidesbogale6085
    @mekidesbogale6085 25 днів тому

    ሰላምታና ፤ ባህል ነዉ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 26 днів тому +1

    አዳላም😂😂😂😂

  • @user-uc5ex7rl7j
    @user-uc5ex7rl7j 25 днів тому

    ድቅድን ዬምዉዶት👍👍👍👍👍

  • @frelove1290
    @frelove1290 21 день тому

    ድንቅዬ የጥያቄው መልስ ሰላምታ ሲሆን ሁለተኛው ባህልና ክብር ስለሆነ ነው ይመችህ፨

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 25 днів тому

    ብር ነው

  • @YesufYimer-jn1rk
    @YesufYimer-jn1rk 19 днів тому

    only our right hand

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi 5 днів тому

    ሰላምታ ወላሁአለም

  • @hananhamid2527
    @hananhamid2527 25 днів тому

    የመጀመሪያው መልስ ግራ እጅ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ባህል እና ወጋችን

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 26 днів тому

    እኔ ከእንቅልፍ በደንገት ቀስቅሰው አምጥውት ነው የሚመስለኝ😅😅😅😅

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 6 днів тому

    Kbr new enem endeza new yemnhedew Europa tekemien 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @Mudin-tube
    @Mudin-tube 26 днів тому

    😂😂ቀኚ እጂ ራሡ ነው