#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 208

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  24 дні тому

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @zameerhagos7972
    @zameerhagos7972 24 дні тому +15

    አማን ባለ እውቀት ጀግና

    • @binyamygizaw6680
      @binyamygizaw6680 24 дні тому

      Amanuel eko hawzen lay 8 Wer mulu tedebko new yasalefew 😅😂 beykirta temelso eko new eyagelegele yalew barnetun😅 .hwehat gemgmot ykrta yale new mnu lay new jegina

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 24 дні тому +6

    Thank you for the detailed answer. It is clear and to the point.

  • @user-gc1ji7jz2l
    @user-gc1ji7jz2l 24 дні тому +9

    ዋዉ ጡሩ ቃለ መጠየቅ

  • @aregashyigzaw4860
    @aregashyigzaw4860 24 дні тому +4

    ቃሉ ዘይዓፀፈ ተአማኒ ወድህዝቢ ፈጣሪ ዕድመን ጠዕናን ይሃብካ አማንየ

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 24 дні тому +6

    የአንድ ድርጅት ውሳኔ የድርጅቱ የህወሓት ብቻና ብቻ ነው ጌታቸው ረዳ የጊዜያዊ አስተዳደር እንጅ የድርጅቱ አመራር ቢሆንም በመንግሥት ስራ ስልጣን የድርጅቱን ውሳኔዎች የመቀበል የመቀልበስ መብትና አካሄድ የለውም
    እንደ ድርጅት ከድርጅቱ ማዕከላዊነት አኳያ ህወሓት የፈለገውን እርምጃ መውሰድ ይችላል
    የፌደራል የትኛውም ባለስልጣናት ወዘተ ስለ ትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር መፃፍ መናገር ማዘዝ ሊችሉ ይችላሉ።
    በህወሓት ግን ምንም ማድረግ አይችሉም መለፍለፍ ደግሞ ተራ ሚና አልቫ የፖለቲካ የህግ የድርጅት የአመራር ባዶነት አስረጅ ነው።
    ብልፅግና የራሱን ድርጅት ውጭ ህወሓት አንደዚህ ካደረገ ጦርነት ህገወጥ ወዘተ የሚሉት አላዋቂዎች ናቸው
    ምክንያቱም ህወሃት የራሱን ደንብ መተዳደሪያ ተከትሎ ይሁን አይሁን ያመነበትን መወሰን ይችላል
    የህወሓት አስተሳሰብ መቃወም ይቻላል በምርጫ በውድድር ወዘተ ክርክሮች
    ህወሃት ያደረገው ትክክለኛ ነው አይደለም የማለት መብትና በትግራይ ህዝብ ዘንድ ብቻ አዋጣው አለሠዋጣውም የሚያተርፈው ህወሓት ከከሰረም ህወሓት ነውና።
    መንግስት ሳይሆን ፓርላማ ያነሳው ክልከላዎችን ተከትሎ ምርጫ ቦርድ የህ/ተ/ምክርቤት ውሳኔውን በመቀበል ሁሉንም ህወሃት የነበረበትን ህጋዊነት ከእነ steplar አንዲት ወረቀት ተቆጥሮ ይመለሳል
    ለምን አዲስ የነበረውን በመመለስ ነውና እርቅ የተባለው
    ቀጥሎ ብልፅግና ፓርቲ ህወሐት ፓርቲ እኩል ናቸው በሌሎች ፖርቲ ወስኖ አዳክሞ ማሸነፍ አላዋቂነት ነው።
    ህወሓት ብልፅግና ይሁን ለማለት ከሆነ ደደብነት ነውና ለገሰ ቱሉ የተፃፈውን መለፍለፍ አስቂኝ በሌሎች ፓርቲዎች አጀንዳ መጠመድና የራሳቸውን ፖርቲ ግብታዊነት እና የሚያሰራ ፕሮግራም ወይም ደንብ ወዘተ የሌለው ስራፈት ያደረጋቸው ይሆናል
    ጌታቸው ረዳ በህወሓት ኮማንድ ቼይን መታዘዝ ግዴታው ነው ካልሰማ ይባረራል አለቀ በድርጅት መለስ ዜናዊ እንዳለው ፓርቲው ከፈቀደላቸው ብቻ ጡረታ የሚወጡ መሆኑ ካልሆነ መቀበል ግዴታ ነው።
    ህወሓት የነበረውን ልምድ ከንስር ዳግም መወለድ የአማራ ፋኖ ጋር የልምድ የሁለት ህዝብ አንድነት በሆይሆይታ አይደለም ለመጨረሻ ድረስ ከቤተሰቦቻችን ኤርትራ መታረቅ መስራት አንድ ትብብር ዘላለም የሚደረገው በህወሓት እና ሻብያ መንትያ የኢትዮጵያ የፖለቲካ አካላትን በውሳኔው ወሳኞች አድርጎ እንጃ በጭፈራ በጊዚያዊ ከአገር እውቅና አይደለም ከቅርብ የግለሰብ ጎረቤት የማይጠበቅ የቡና መጠራራት በበረካው ለመጣላት ዲፕሎማቲክ ውድቀት ኤርትራውያን ወገኖቻችን ሲጠቁ ማገዝ ሲጠበቅ ጭራሽ ኢትዮጵያዊ ተፎካካሪ ሌላ አገር ጠርተህ እንውጋቸው ማለት
    ልጅህን ያውም የበኩር ከማዶ ሰፈር ቀጥረህ ግደሉልኝ የማለት ያህል አገርን የመካድ የመጨረሻው ወንጀል ነው።

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 24 дні тому

      ህወሓትን ማ ሰጣቸው ለነደፂ እንደውም መባረር አለባቸው

  • @1995mwa
    @1995mwa 24 дні тому +6

    How clear could it be. The explanations are clear and concise. For sure for any reasonable person. No matter what the TPLF haters will continue to bark.

  • @Tadesse-ht9ob
    @Tadesse-ht9ob 24 дні тому +2

    ጎበዝ እንደ አንተ የመሠሉ በሣል ሐቀኛ ፖለቲከኛ ምሁር ሕግ አዋቂ ያሥፈልጋል

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 24 дні тому +7

    Getachew Reda MUST go!!
    He can join PP or Aregawi's party.

    • @stopplaying6875
      @stopplaying6875 24 дні тому +1

      Agreed

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 24 дні тому +2

      Getachew is busy building a democratic Tigray and doesn’t need to go anywhere else. He has a lot of support in Tigray-like in Mekelle, where most people back him. It’s the same all over Tigray; people are done with the TPLF cadres. Come and see how the people feel. When you have support, you can do anything.

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 21 день тому

      @@Setandforget-iu4ry Do you mean he is building a vodka house?

  • @jssllaa122ali7
    @jssllaa122ali7 24 дні тому +2

    ህዋሃት ለዘላለም ይኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomon243
    @solomon243 24 дні тому +1

    አማንየ በርቱ ጥሩ እና ግልጸ መልስ ነው ለተረዳው ሰው።በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alextube3229
    @alextube3229 24 дні тому +2

    ጀግና ቃል አቀባይ ነው በጣም ተመችቶኛል ይችላል ❤❤❤

  • @yonathangezahegn1076
    @yonathangezahegn1076 24 дні тому +5

    Tplf is party of principle.

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 25 днів тому +24

    ተጋሩ ሁሌም ወደፊት 💪💪💪💪💪💪 ህወሓት የትግራይ ህዝብ አይን ነው ❤💛

  • @MunirNurhussien
    @MunirNurhussien 24 дні тому +4

    Exactly 💯

  • @gebrehiwothailu5925
    @gebrehiwothailu5925 24 дні тому +3

    የብልጽግና የምርጫ ቦርድ ለህወሓት እውቅና ሳይሰጥ እንዴት ብሎ ነዉ ህወሓትን ጉባኤ ማድረግ አትችልም ብሎ ለመናገር ድፍረት ያገኘዉ? እውቅና ሲሰጠዉ በስሩ ማለት ስለሆነ የመቆጣጠር መብት ሊኖረዉ ይችል ይሆናል ምናልባት በአሁኑ ሰአት ግን ህወሓትን የመቆጣጠር መብትም ስልጣንም የለዉም።

  • @yonasgirma923
    @yonasgirma923 24 дні тому +4

    Where is gecko interview you are tplf supporter,

    • @Danidanicho3411
      @Danidanicho3411 24 дні тому

      foolish get out of here
      የሆንክ ነገር ግርማ ቢስ

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 24 дні тому

    🙏አማኑኤል አሰፍ በዓል መትከልን ማዕተብን

  • @user-pw6jd6wo9s
    @user-pw6jd6wo9s 24 дні тому +10

    ኣማንኦል ጀግና ወዲ
    ህዝቢ ❤❤❤

    • @binyamygizaw6680
      @binyamygizaw6680 24 дні тому

      8 werhi ab hawzen tehabeu lehlef3s jigina .dnkurnakums hnd.tay dyu 😅.eskum bgujle teregutsu ente anhna gin abkina .kab msakum nmbars wala mis kalie tehawiska mnbar yhshi

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz 24 дні тому +1

    Only in Tigray you have press conferences with journalists meanwhile in Ethiopia you have a lecture by a lone dictator and everyone cheers and claps 👏🏽

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l 24 дні тому +3

    የትግሬ ችግር እናንተ ስትገዙን እንደፈለጋችሁ ኖራችሁ ያሳደጋችሁት ልጃችሁ ሲገዛን ግን በህግ ብቻ እንደማለትም ይመስላል።ትገዛለህ ትወቀጣለህ ብዐዲንን እንደሰራህ አንተንም ለትግራይ ኦሆድድ በሚጠቅመው መልኩ ይሰራችኋል መብቱ ነው።የትም አታመልጡም

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 24 дні тому +1

      Atleast tigrie sigeza did not dispalce amahra or oromo nor killed them. They just don't want their power to be touched and that's is 3rd world country style

  • @rametoawol14
    @rametoawol14 24 дні тому +1

    ተሰርዞ ይቅር ፣ዘራኛ፣ጦራኛ፡አገር አስገጣይ ፣ሙሳኛ፣ህዝብነ ህዝብ የሚያገጭ አባገነን ፓርት ነው ፀረ_ኢትያዊ ነው

  • @SalamWoldow
    @SalamWoldow 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @anwaremohammed53
    @anwaremohammed53 24 дні тому

    የነበረው ህጋዊ ሰውነት በመመለሱና እንደ አዲስ እውቅና በመሰጠቱ መሐል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? በሁለቱ መሀል ያለው የጥቅሙና ጉዳቱ ልዩነትስ ምንድን ነው?

  • @user-nx6bj7fu6x
    @user-nx6bj7fu6x 24 дні тому +1

    Viva Tigray 💓💛Viva TPLF 💓💛✌✌

  • @kepha5065
    @kepha5065 24 дні тому

    እኔ የዚች አገር ፖለቲካ ቋቅ ካለኝ ከራረምኩ...
    ይሄ ሰውዬ ግን ንግግር ይችላል በርታ በሉት...መረጋጋቱ...ኮንፊደንሱ...ይገርማል....
    ያን ሹልቃ ጌቾ የምትሉት ዝባዝንኪያም ለህዝባችሁ አይመጥንም

  • @abebegebrehiwot6124
    @abebegebrehiwot6124 24 дні тому +1

    Stand strong, and may God help you for I think you are on the right side of truth🙄

  • @asfawabreha6427
    @asfawabreha6427 24 дні тому

    Be rational media so give i opportunity to both groups equally. With big respect u Zara media 🙏

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 24 дні тому +6

    ህወሓት ለክፉ አንባገነን መንግስት ፍቱን መድሓኒት ስለሆነ እንድኖር እንፈልጋለን long live ህወሓት።

  • @FayoG
    @FayoG 24 дні тому +4

    እስታሊ ተገጢምኪ ኢኪ ናይ ኣደመ ርካሽ ካድረ ምኳንኪ...😄😜

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 24 дні тому

      እዚ መሕፈሪ ፋኖ ምስ ደገፈ ክንቀብፆ ኔሩና ተቃላሳይ አይኮነን ስታሊኒ

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 24 дні тому

      እዚ መሕፈሪ ፋኖ ምስ ደገፈ ክንቀብፆ ኔሩና ተቃላሳይ አይኮነን ስታሊኒ

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 25 днів тому +4

    ህወሓት ለዘላለም ይኑር 👍💖👏💪💪💪💪💪💪💪❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤TDF👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪 የህወሓት ጠላት ይደምሰስ

    • @samera626
      @samera626 24 дні тому

      የኢትዮጲያ ካንሠር ይደመሠሣል💪💪😀

    • @amanuel1238
      @amanuel1238 24 дні тому +1

      @@schuschubika7673 only TDF ሌላው ሰልጣን ብቻ ነው የሚፈለገው ትግራይ ህዝብ ግን እግዚአብሔር ይጠበቀው

  • @Yengus-th5hz
    @Yengus-th5hz 24 дні тому

    Victory of amharafano ❤️❤️❤️🌹🌹🌹💐💐💐🎉🎉🎉🩷🩷🌻🌻🌻

  • @bu12-_
    @bu12-_ 24 дні тому +1

    የኢትዩጵያ ህዝብ የህወሓት የፓርቲ ጉባኤ የሚከታተለው ለህልውናው ለመብቱ የጀርባ አጥንት አርጉ ሰለሚያየው ነው ምን አሰፈራው ፒፒ ሌላውም መቃወም ምን ያደርጋ ዓቢይ ይሄ ሁኔታ የሰለጠነ ባህል ነው መዛት አያሰፈልግም ትግሰት ግዛ በክልላቸው በሰላማዊ መንገድ በሰለጠነ መንገድ ቢያካሂዱ ላንተም ይጠቅምሃል አይጎዳህም

  • @RASMITATE
    @RASMITATE 24 дні тому +18

    ዛራ ሚድያ ነፃ ነኝ የምትል ከሆነ የጌታቸዉን ኢንተርቪዉ አስተላልፈዉ እና እንመንህ..

    • @ethiopianism22
      @ethiopianism22 24 дні тому

      በፓለቲካ ፓርቲ አሰራር ምንም ይሁን ማን በድርጅቱ የማዕከላዊነት አሰራር በመጣስ አይደለም ኢንተርቪው እርምጃ ይወሰዳል ምክንያቱም ህወሓት ፓርቲ ነው የሚወስነው ለምርጫ ይክሰር ይትረፍ ማንም ምንም አይልም ቢልም ደንቆሮ ነውና ፓርላማው የመለሰው ቦርዱን የነበረ መመለስ የግድ ያዛል ከእውቀትና ውጪ አሰራር የጣሰ ይባረራሉ

    • @tesfuleakemariam2023
      @tesfuleakemariam2023 24 дні тому +4

      ይህንኑ ጥያቄህን DW እና Tigray TVን ለምን የህወሃትን ጉባዔ እንዳልዘገቡት ጠይቃቸው ሚድያዉን ኣፈና ዉስጥ የከተተው በጌታቸው ረዳ ኣዛጅነት በኮልኮሌው ረዳዒ ሓለፎም ኣስፈጻሚነት ሆስቴጅ መያዙን ታዉቅ ይሆን ?።

    • @Danidanicho3411
      @Danidanicho3411 24 дні тому +2

      አረ ጌቾ ኣፋኝ ሁናለች በግምት ስልጣንዋ።

    • @RASMITATE
      @RASMITATE 24 дні тому +1

      @@tesfuleakemariam2023 ዛራ ነፃነኝ ስለሚል ነዉ DW እና Tg Tv እማ ህወሓት ነፃ አይደሉም ብሎት የለ😂ስለዚህ ዛራ የህወሓት ነዉ የሚለዉን ተቀበልን ማለት ነዉ ድጋሚ ጎፈንድሚ ሲል ላንሰማዉ ነዉ😂

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 24 дні тому

      ​​@@tesfuleakemariam2023እኔ ብሆን ሰብስቤ ነበር ሸቤ እማስገባቸው ጉጅለ ስብሓት ነጋዎችን ቆይ ከእነሱ ሰፈር ውጪ ስልጣን ሲያዝ አንጨረጨረቸው በደም የረከሱ ናቸው 1 ሚሊዬን ትግራዋይ አልቆ ደብረጨን እና ጉሩፑ አንገቱን ደፍቶ መጥፋት ሲገባው አሁንም ካልመራሁ ብሎ ኡ...ይላል
      የትግራይን ህዝብ ለ3ግዙፍ እና አላስፈላጊ ጦርነት ዳርገውታል ጉጅለ ስብሓታውያን በዛ ላይ ከትግራዋይነታቸው ይልቅ ኤርትራዊነታቸው ይበልጥባቸዋል እንደ ጀርባ ቅማል ከተጣበቁበት የትግራዋይ ጀርባ ላይ ተነቅለው ለዘልአለሙ መወገድ አለባቸው

  • @kiflomtsegaye15
    @kiflomtsegaye15 24 дні тому +2

    ጉባኤው የአንድ ጉሩፕ አይነት ህኖ ውሳኔውን መገመት ስለቻሉ ሊሆን ከቻለ ትክክል ናቸው

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 24 дні тому

      Silezih gubaewn masamen kalchalu teshenafi nachew, yhe new politica bablachaw tmeraleh!!!!

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 25 днів тому +2

    አብይ የበሻሻ ጭሎ አይሸውደንም የጨፈጨፉን ያስጨፈጨፉንን አንረሳም

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 24 дні тому

    TPLF is fated to end not only ungracefully, but also in catastrophe. Hopelessness and resignation have already engulfed many of TPLFites.

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 24 дні тому +1

    Enante fessamoch Amharaw(Fano)eyemetalachihu new!!!Yetm atametum!!!Betornetu ke Esu gar assayitenachihual,temelesu bilo yadanachihu yasadegachihut buchilachihu Abiy new!!!Abiyn aswegiden enimetalachihualen!!!

  • @HussenBekele
    @HussenBekele 24 дні тому +5

    ድል ለትግራይ ህዝብ 🙏🙏🙏

  • @user-nx6bj7fu6x
    @user-nx6bj7fu6x 24 дні тому

    you are right 100% , Pretoria Agreement both sides acknowledged each other's . Genocidal regime of ethiopia signed the Agreement with TPLF .

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 24 дні тому +1

    የይ ጠያቂው ገብቶሃል? ጌታቸው ጌታው ትሸታለህ። ሕራሮት!
    ግምት ካብ ስልጣን እንተተፈናቂሉ ጦርነት ...ኣይበለን። እንታይ ዓይነት ጣጣ ወረደና ኣቱም ኣሕዋተይ መዓረይ ደቂትግራይ። ዳላር ብጥሪኣ እኮ እያ ትዋገአና ዘላ። ላብ ድሮን እንተይተቀየረት። BULLSHEET ah!!
    Ema እንዲህ ነው ፕሪንሲፕሊድ መሆን

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 24 дні тому

    ❤❤❤🌹♥️🌹♥️🌹🌷♥️🌷♥️🌷♥️🌷♥️🌷♥️

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 24 дні тому

    ጎይቶኦም The greatest president of Tigray ግና ጀንዳ አድዋ አብ ናቅፍ ከይትጠልሚ ዶሮሆ ኖቆ ተጠሊሚኪ አይጠልምን ኢላ ጠሊማ ሕዝቢ ትግራይ ጠሊማ ዘምሐርሐረት ኤርትራውያን ዝጠለመት ሕዝቢ ትግራይ ናብ Genocide ዘእተወትሉ Genocide አብ ልእሊ ኤርትራውያን ዘእተወትሉ ሕጂ ጎባኤ ጸወታ ጸወታ ሐሙስ ጹጎቦ አርቢ ስቅለት ተአሲረ ይውእል ቀዳም እርበተይ እርበተይ ጃንዳ አድዋ ድዩ 🏃🏃🏃ጎያ ጎያ ጎይታይ ኢሳያስ ኢድ ይነስእ ናቅፍ ዝኻሐድክዋ ጥልመት ይቅረታ ጎበርላተይ መረብ ሩባ ክትምሕር ድያ ኢራኢር ክትእትውም ኽሬኤ እዩ.

  • @ttek9180
    @ttek9180 24 дні тому +2

    ስታሊን እንደ ሚድያ የተለያዩ አስተሳሰቦች ወርደው ህዝቡን ሚዛኑን የሚጥልበት አገባብ መያዝ እንጂ የአንድ ወገን አፈ ቀላጤ ሁኖ መቅረት ያሳዝናል። የትግራይ ህዝብ ችግርም ያባብሳል።

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 23 дні тому

    ቸንኮል የፖለቲካ ሴራ አይጠቅማችሁም አይምሯችሁን አሶተሳሰባችሁን ቀይራችሁ ወደ ተግባር ሂዱ ወደ ኋላ አትቅሩ ህዝባችሁን ተንኮል ከምታስተምሩት ህዝባችሁን መልካም ነገር ምሩት

  • @abrahatsadik652
    @abrahatsadik652 24 дні тому +2

    የማን ደጋፊ እንደሆንክ ግልጽ ነው.

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 24 дні тому

      Getachew yakerebew kis yefederal mengist tigrayn endiwega yeylef kard new

  • @user-wl4qh2cc3u
    @user-wl4qh2cc3u 24 дні тому +1

    ጋዜጠኛ ጦርነትን የሚፈልጉ ናቸው ።

  • @reyanmohammed-dp9sl
    @reyanmohammed-dp9sl 24 дні тому +1

    ገልልትኝ ነኝ ሲል አልንበር stiln ለመን ዬጌትቾው ረዳን አይልቀም 😂😂

  • @danielmehari227
    @danielmehari227 24 дні тому +1

    Do the Amharas know killing each other in Amhara region will only benefit Abiy ? I don’t know if the Amhara Fano vs Amhara pro Abiy fighting , lost of blood /treasure , is worth it. The atrocity with Abiy’s drones ( donated from the monarchy unitedArab emirates) against the innocent fellow Africans is painful!!

  • @kirosalemtsehay9778
    @kirosalemtsehay9778 24 дні тому +1

    አይ ስታሊን ወድሜ የትግራይ ህዝብ አለኝታ ነህ ብየ እምን ነበር እምኮራብህ ትግረዋይ ካድሬን ስታወድስ ስሰማ ድነገጥኩኝ ምክንያቱም እኔ ካድሬ በ83 ዓ ም ያበቃለት መስሎኝ ነበር
    ካድሬ ማለት አፋኝ ገዳይ
    ፀረ -ህዝብ ገዳይ ነው

  • @tigraycom21
    @tigraycom21 24 дні тому

    ስታሊን ዞይሩ ዞይሩ ናብ ዓሌቱን ጉጅለኡን ተሓዊሱ።ወዲ ህዝቢ ዝመስል ተመን

  • @workubelay4325
    @workubelay4325 24 дні тому

    Enquan lezih abekachihu. From ruling the country to begging the dictator.

  • @tesfamariamgerzgher5277
    @tesfamariamgerzgher5277 24 дні тому +6

    KEEP GO TPLF 14 WE ARE STANDING WITH YOU GEITAGHEW RADA BIG ENEMY'S FOR TIGRAYAN PEOPLES

  • @Mogesgebremikal
    @Mogesgebremikal 24 дні тому

    2019 Eyalk ko New Yalehew Astekaklew Ema

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 24 дні тому

    የተንኮል መጨረሽው :ልመናና መርበትበት ነው :: የዓለምን ህግ እስኪ ኣክብሩ : ለሕዝቡም ሰላም ስጡት :: ካልሆነ የተመኛችሑትን ሲኦል ትወርሳላችሑ:: እውነት ያኣሸንፋል::

  • @dedelina2815
    @dedelina2815 24 дні тому

    እራሥህ መለሥከው ጊዚያዊ አሥተዳደር ተቁአቁመለት አልክ ከጦርነቱ በፊት ጊዚያዊ አሥተዳደር አልነበረም ይህ ማለት የተረዘው ህጋዊ ማንነት አይመለሥምማለት ነው ተግባባን

  • @Saba-nh4om
    @Saba-nh4om 24 дні тому

    እርምጀው ልክናው

  • @fitsumbrhan206
    @fitsumbrhan206 24 дні тому

    ሲጀመር ምርጫቦርድ በፖለቲካ ሰምምነት የተወሰነ ነገር እንደአዲስነው የማውቅህ ማለት አይችልም ምክንያቱም ፌደራልመንስትና ህወሓት ችግራችን በሰላማዊ ድርድር እንፈታለን ብሎ ከፈረመ ምርጫቦርድ በየት አልፎነው ህወሓትን አላወቅህም እንደአዲስነው የምመዘግብህ የሚለው?

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 24 дні тому

    TPLFists are so myopic:have been committing ample stratagic mistakes since the inception of the party. The humbled & the innocent people of Tigrai are being punished for their sin.
    Disgraceful!

  • @MillionHelefom
    @MillionHelefom 24 дні тому +2

    Tplf🙏🙏🙏👍👍👍🎉🎉🎉

  • @user-hh6dn4gv6x
    @user-hh6dn4gv6x 23 дні тому

    ክሳብ እዛ ሐዚ ብኒ ኣማኒኤል ኣሰፋ ዝዋሃብ መግለፂ ሓላፍነት ብዝስመኦን ምኽንያታውን እዩ። ብእኒ ጌታቸው ረዳ ዝዋሃብ መግለፂ ድማ ጠቐነ እዩ። መን ከምዝበሎ ዘይፍለጥ ግን ባንዳ ተባሂለ፣ ውዕል ፕሪቶሪያ ሃደሽደሽ ይብል ኢሎም? ወ ዘ ተ

  • @doyobale7182
    @doyobale7182 24 дні тому

    አዬ ይቺ ጫወታችሁ አደዋ ስልጣን ሊያጣ ነው ፍርሃት ትግራይ የትግራዋያን እንጂ የአደዋ ብቻ አይደለችም

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 24 дні тому

    Solodo media told us 4 people required for registration of TPLF.Those are D/Tsion,Fetle work,Getachew Aseffa and ----G/Waid.So,this should be clear to Tegaru.Peace for all Ethiopians and Tigray.

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 24 дні тому

    Mr.Amanuel Getachew Reda is smart speaker.Please, inform fact to the people.Tegaru compare Getachew Reda and Amanuel Aseffa press realse

  • @solomonnegash9138
    @solomonnegash9138 24 дні тому

    እይ ግዜ??? ህወሐት አሸባሪ አይደለሁም እያለ ሲከራከር😂😂😂😂😂😂

  • @hilinatesfalidet8790
    @hilinatesfalidet8790 24 дні тому

    ዶክተር ደብረፅዮን ከምርጫ ቦርድ የተቀበሉት ሰርተፍኬት....

  • @Shiferaw-m1
    @Shiferaw-m1 24 дні тому

    ሻዕቢያ ሓዊሳካ ኩሎም ጸላእቲ ትግራይ ሕውሓት ክትፈርስ አለዋ ኢሎም ስረሖም ክሰርሑ ማንም ትግራዋይ ዝጽበዮ ሓቂ እዮ። ምንያቱ ን ሕዝቢ ንክትስዕሮ ውዳበኡ ክተፍርሶ አለካ ኢሎም ስለዝአምኑ እዮም ። እቲ ዝገርም ግን ናይ እዚኦም ዘይኮነስ ናይ አይተ ጌታቸውነ ናይ ትግራይ ተቃወምቲ ወድባትን እዩ ። ሕዝቢ ክዕድጎ ዝኽእል ሓሳብ እንተሊዩኩም እቲ ጥርናፈ ሕዝቢ ከየፍረስኩም ብሓሳብ ክትስዕሩ ዘይትፍትኑ። ምኸንያቱ እቲ ካብ ኩሉ ዝዓበየ ዓቅሚ ተጠርነፈ ሕዝቢ እዩ። ወይስ እቲ ሽግርኩም ሕውሓት ምስ ዝብል መጸውዒ ሽም እዩ ?

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 24 дні тому

    ኣይ ውርደት!! ::እንዲሕ ያለ መርበትበት በዘራችሑ : አይድረስ!!.

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h 24 дні тому

    ሓሳዊ አማኑኤል

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie 24 дні тому

    በትግርኛ ግበራ

  • @user-ci1fj8zt9c
    @user-ci1fj8zt9c 24 дні тому

    እንቅልፎች እስከዛሬ ሁለት አመት ሙሉ ምን ትሰሩ ነበር ዛሬ ስልጣን ልንቀማ ነው ብላቹ ስታስቡ ነው እንዲ በቀን ሶስቴ አራት ኪሎ እምትሳለሙት ለትግራይ መቆርቆር አይታይባችሁም ስለዚ ልቀቁ አታስፈልጉም ሆዳቹ አምላካቹ ናቹ እናንተን ካልራባቹ በስደት ያለው ህዝባችን ቢራብ ቢጠማ ግድ የላቹም ህወሀት ይፍረስ ያለ የለም ሰነፍ ሽማግሌዎቹ ወረደው ወጣቶች ይተኩ

  • @user-os4mm5rw1i
    @user-os4mm5rw1i 22 дні тому

    Stalin werasie Ona!! You will regret your media campaign and character assassination against Getachew Reda! Your family enterprise TPLF is gone! Tigray belongs to all Tegaru!!

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 24 дні тому

    Not even a single sign of the Ethiopian flag 😮 shameless!

  • @AlDusshd
    @AlDusshd 24 дні тому

    10:38 10:38

  • @TuryKeder-sz5gj
    @TuryKeder-sz5gj 24 дні тому

    ስታሊኒ ምስ ህዝቢ ተዘይወጊኑ ሚዛናዊ እንተዘይኮይኑ unsubscribe ምግባር እዮ መድሐኒት

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 24 дні тому

    💪💪💪 ሕግ ለምጥስ መንግሥት መታዘዝ አያስፈልግም ። በዝህች ሀገር እንደ ብልጽግና ሕግ የጣሰ ማንም የለም። ሕወኃት የወሰደዉ አቋም እጅግ የምበረታታ ነው ።

  • @tigraycom21
    @tigraycom21 24 дні тому

    ለዚህ እባብ ድርጅት አሪፍ እባብ አብዪ አህመድን ፈጠረ

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 24 дні тому

    I am sorry

  • @mesfinadafre1839
    @mesfinadafre1839 24 дні тому

    Melesin yimesilslal nigogiri dimtsu

  • @danielmehari227
    @danielmehari227 24 дні тому

    WoyAne , Oromo never a trustworthy
    Unless the Amhara- mainstream do some miracle;
    We r witnessing the beginning of the end of a “country “ called Ethiopia

  • @brhanu1214
    @brhanu1214 24 дні тому +1

    Aye stalin pls mharena

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 24 дні тому

    የትግራይን ህዝብ እኮ ህዉሃት ተፈጠረዉ ነዉ የሚያስመስሉት
    😂
    ለማንኛዉም ህውሀት የሚባል ዘረፊ ባንዳ ዘረኛ ቡድን ካልጠፋ የትግራይ ህዝብ ሰላም አያገኝም

  • @Shiferaw-m1
    @Shiferaw-m1 24 дні тому

    አበ GSTS አኬባ አይተ ጌታቸው ከምዚ ኢሎም አለው " ፈተና ጸላእና ካብ ኢትዮጵያ ክንፍለ አይንኽእልነ " ዝብል እዩ ። እቲ ዘሕዝን ሐገርነት ዝደሊ ሕዝቢ ሐገርነት ብዘይአምን ናይ መንግስቲ መራሒ ን 20 ወርሒ ክምራሕ ምጽንሑ እዩ። ቅድሚ ሐዚ እውን ናዐይ ዘግድሰኒ ናይ ተፈናቀልቲ ምምላስ እምበር መሬት መን ተቆጻጸሮ አይኮን ኢሉ ሕዝቢ ትግራይ ክሓዝን ገይርዎ እዩ ናይ ሎሚ ዘረብኡ እወን ናቱ መቀጸልታ ምኻኑ እዩ።

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 24 дні тому

    soapopera

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 24 дні тому

    እስታሊን አንተ ማለት ከትግራይ ህዝብ ጀኖሳይ የአረመኔ ኤርትራውያን ቀይባህር በኢትዮጵያ እንዳይወሰድ የሚያስጨንቅህ አረመኔ ኤርትራዊ ነህ።
    አንተ ማለት የትግራይ ህዝብ ጠላት የትግራይ ህዝብ በአረመኔ ኤርትራውያን እንዲጨፈጨፍ ያደረክ ፀረ የትግራይ ህዝብ መሆንህ ተደርሶበታል

  • @amankok135
    @amankok135 24 дні тому

    ኣዲኣ ገዲፉ ሓትናኣ ትናፍቅ :ከይ ከዉን ናይ ሕዋሓት :ነገር

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 24 дні тому

    እናንተ ብልፅግናን አሸንፋችውታል ተቀጥቅጣው ልትጠፉ ስትሉ አይደል አሚሪካ እግር ላይ ወድቃችው አደራድረን ብለክ ጌች አራዳው አድነን ብላችው አይደል ሕዎት ለሚባል ስብስብ ልትጠፉ የሶስት ቀን እድሚ ሲቀርክ ፕሪቶርያ ነፍስ ጊቤ ነፍስ ውጪ ሆናችው 2ሚልየን የትግራይ ወጣት አስጨርሰክ አፍንጫክን ብልፅግና ሲያወልቅልክ ማረኝ ብልፅግና ብለክ ከተማርክ በኋላ አሁን ወደነበርኮበት ልመዝገብ የምትለው በፒሪቶርያ ስምምነት ተፈናቃይ እንዴመለስ መሳሪያ ፈተክ ዱላ እንድትታጠቅ ማንኛውንም የጦር መሳሪያ አስረክበክ ሰጥ ለበጥ ብለክ አንገትክን ደፍተክ ለብልፅግና እየገበርክ ባጀት እየተለቀቀልክ ለጌዜው ግዚያዌ መንግስት አቆቁመክ ከፈለክ በነበረው ስምክ ካልፈለክ አዲስ ስም አውጥተክ በምርጫ ቦርድ እንደ አዲስ ለመዝግክ ፓርላማ እንድትገባ ነው የፕሪቶሪያው ስምምነት እንጅ እንደ ቀድሞው ባንኩም ታንኩንም ስልጣኑም ፈላጪቆራጨነቱም ገዳይነቱም ሐይላንድ ማንጠልጠሉም አንዴ ኦነግ ቅንጅት ግንቦት ሰባት እያልክ በአሸባሪ እየፈረጅክ አገር እየዘረፍክ ልትኖር አይደለም ስምምነቱ ለጥ ሰበጥ ሲጠሩክ አቢት ሲልኮሕ ወዴት እያልክ ብልፅግናን አክብረክ አብረክ በልፅገሕ እንድትኖር ነው ወደክ ተስማምተክ ከመጥፋት ድነክ የተስማማከዎ አባቴ ቁማሩን ተበልተካል ጊም ኦቨር ወዲ አፎም

  • @ZagweD
    @ZagweD 24 дні тому +5

    መለስን ዜናዊንአይመስሉም?

  • @binyamygizaw6680
    @binyamygizaw6680 24 дні тому

    Amanuel 8 werhi ab hawzen tehabika ahlifkas kezi jegina jegina yechawt3ka anta foshkal enkae nfelteka kona😅😅😅

  • @doyobale7182
    @doyobale7182 24 дні тому

    የጉባኤ ጫወታ ነው

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 24 дні тому

    አማኑኤል አንደበተ ርቱእ ሁነሀል በጣም አማርኛ ላይ።

  • @Shiferaw-m1
    @Shiferaw-m1 24 дні тому

    ብፍላይ ናይ ተግራይ ተቀወምቲ ውድባት ሕዝቢ ክዕድጎን ክመርጾን ዝኽእል ሓሳብ አብ ክንዲ ምቅራብ ጊዜኹም ንሕዋሓት አብምጽራፍ ኢኹም ተሕልፍዋ ። ተጻራፋይ ዝድግፍ ሕዝቢ ኻዓ የለን። ሕዋሓት ዝኹሉ ጸርፊ ኽኢሉ ዝኸይድ ዘሎ ሕዝቢ ትግራይ ተጻራፋይ ከም ዘይመርጽ ስለዝፈልጥ እዩ። እዚ ጥራሕ እወን አይኮን ከም ዝጽዮፎ እወን ስለዝፈልጥ እዩ።

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h 24 дні тому

    ጎጠኛ ነገር ነህ የጌታቸውን ለምን አላቀረብክም? አንተን ሳደንቅ እና ስከታተልህ መኖሬ ይቆጨኛል ሳላውቅህ ።

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 24 дні тому +8

    መጀመርያ ተሰማመው ከነጌታቸው ጋር አንተም ችግር አለባቸሁ ሁሉችም ሰልጣን ብቻ ፍላጉት ትግራይ ህዝብ ግን እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 24 дні тому +3

    ጦርነቱ ን ማን ጀመረ የሚለው ግምገማ ስለ ተጀመረ ያንን በመፍራት ሌላ ጦርነት ለመቀስቀስ ነው

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 24 дні тому +1

      ህወሓት ለተጋሩ ተዉላቸው :: ምስለኔ ትግራይ ላይ አይደረግም ::

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 24 дні тому

    ቢዘገይም ትክክለኛ እርምጃ ነው ከፕሪቶርያው መፈራረም ብሖላ የስምምነቱን ትግበራ መፈጸም የነበረበት በህወሓትና ህወሓት ብቻ መፈጸም ነበረበት ግዚያዊ ኣስተዳደሩ ኣስተዳደሩን ከመምራት ዉጭ ሓላፊነት ባልተገባ ሁኔታ ነው የያዘው ሲገባኝ ህወሓት በየዋህነት ግምት የሚመራው በህወሓት ምክትል ስለሆነ ብለው ቸል ማለታቸው ስህተት ነበር ቢዘገይም ጥሩ ዉሳኔ ነው ቀጥሉበት።

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 24 дні тому

    Letenkol yetefeterachihu nachihu!!!
    Yetigray hizb benante eyetesekaye new!!!

    • @eyobyat
      @eyobyat 24 дні тому

      ከለቦታህ ዘለህ ስማ ( ዘለለው ተሰማ) ማን አለህ?😂😅

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam 24 дні тому +6

    ፍሬን በበጠሰ የጌታቸው ባስ የሚሳፈር የትግራይ ተወላጅ ያለ አይመስለኝም።

  • @jssllaa122ali7
    @jssllaa122ali7 24 дні тому

    ኣማን ጅግና ወዲ ህዝቢ

  • @negasihaile5860
    @negasihaile5860 24 дні тому

    ጉጅለኩም/ኣደመ/ ፀሓዮም ተዓርቦም ኣላ ዓገርገርኩም ንምልሕሓፅ ተዘይኮይኑ ተመፅእዎ ለውጢ የለን።