ባለቤቴ ስትከሰኝ ፍ/ቤት ያሳየኋት እኔ ነኝ! በቲክቶክ Live ጊፍት ተቀብያለሁ! | መወዳ መዝናኛ | አመስጋኝ አንደበቶች |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 10 годин тому +4

    ማሻ አላህ የኔ አባት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት አላህ ኸይሩን ይወፍቀዎት ባቡል ኸይር ያደረጉት በጣም ደስ ይላል አላህ ጨማምሮ ይስጥልን መሠሎቻችሁን ያብዛልን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 11 годин тому +3

    ረጅም ሀያት ከጤና ጋር አባታችን አላህ ይጨምርሎት እስፖርት ጤንነት ነው

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j 11 годин тому +3

    የኔ አባት ጥሩዋን ሚስት ይወፍቀዎት

  • @AmutiAmuti-x8l
    @AmutiAmuti-x8l 4 години тому

    Mashallah አቤት ፈገግታ የኔ አባት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት🥰🥰🥰

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 10 годин тому

    ማሻአላህ ልጆዎት ታድለዉ በዲንዎት በልጆችዎት ፍቅር እና በጣም ቪዥነሪ የሆኑ አባት

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 5 годин тому

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ደሰ እሚሉ አባት ምኞታቹሁን ሁሉ አላህ ያሳካላቹህ ልጆቾን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ሳሊህ ያድርግላቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 8 годин тому

    🎉🎉🎉ኣላህ ዳስ ምሉኝ ኣባት❤❤

  • @MudinUsman-c6r
    @MudinUsman-c6r 11 годин тому

    masha Allah

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 12 годин тому

    አህለን ወመርሀበን ሚበሮች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 11 годин тому +2

    በየቦታው የሙስሊሙ ሰቃይ በዛ አላህ ኸይሩን ይሻልን ያረብ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 10 годин тому

    ቲክቶክ አካዉንታቸዉን እዚህ ጋ ለምን አትለጥፉላቸዉም?