የፈኪ እና የኢብሮ ግንኙነት ምንነቱ ታወቀ❤❤❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 546

  • @tituelsi574
    @tituelsi574  Місяць тому +33

    youtube.com/@lijnejib?si=C_MysCWzSBC0fYzb ነጂብ ወንድሜን subscrib እያደረጋችሁ አበረታቱልኝ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 Місяць тому +105

    ፈኪ 1,ጥፍር 2, ሙዚቃ 3,ከወዶች ጋር ቅርበትሽን በልክ አድርጊ በቤትሽ ለምን አሠሪም ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው የሚያምርባት ረጋ በይ ኤብሮ ፀጉርህን ቀንስ ትሁት ኢብሮና ፈኪ ምንናምን ናቼው ሌላ ጥያቄ የለኝም በርቱ ሠውን ማስደሰት ቢያቅታችሁ አታስከፉ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Місяць тому +1

      የኛሙስሊም 😂😂😂😂በይማፈኪአትመከረምእራሷታቃለች

    • @GgdHn-p7w
      @GgdHn-p7w Місяць тому

      ታየቺ እኮ 😅😅😅😅​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @MedinaAhmed-q4i
      @MedinaAhmed-q4i Місяць тому +8

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh ውዷየ በማያገባሽ ጥልቅ አትበይ. እኔ እደ እህት. የሚደብረውን መከርኳት እጅ ስለኔ እስልምና አያገባሽም አታቂኝም አላቅሽም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому

      መምከር ግዴታችን ነው ሥምሽ ሙሥሊም ተግባር000000​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @allall8995
      @allall8995 Місяць тому +6

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh አቤት እዉቀቷንማ አየንላትኮ

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ Місяць тому +135

    😢የጓመን ፈሬ ያክል ኩራት ጀነት አይገባም ብለዋል እረሱል ሱሎላህ አለሂ ወሠለም

  • @አኢሻቲዩ
    @አኢሻቲዩ Місяць тому +34

    አየንኮ ለዲኗ ያላትን ጥንካሬ ጂላጂል ካህሙጋ በነበረች ጊዜ ቀረ ለዲኗ ያላት ክብር

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote Місяць тому +29

    😂😂😂😂 በድኗ ጠንካራ ናት አለ የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ አሉ አላህ ሆይ ከአውቆ አጥፊነት ይጠብቀን

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل Місяць тому +67

    የመዳም ቅመሞች የማያልቅ እሪዝቅ ይስጣቹ ጉሉ አሚን

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi Місяць тому +30

    በዲኗ ጠካራ ናት አላለም በሙዚቃ ከሀጅ ነብይ ወድ ጋር እየተሺንጠነጠች

  • @MaryamAhemd
    @MaryamAhemd Місяць тому +48

    ኢብሮ ያለዉነገረ ትክክልነዉ ጥፍርሺን አላህን ፍሪ☝☝☝

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d Місяць тому

      በጣም😊😊😊😊

  • @kobrac6630
    @kobrac6630 Місяць тому +32

    ዉድ እህቴ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ፈክዬ ግን ጥፍር መቀጠል አላህ አይፈቅድልንም ሁሉንም ነገር አላህ አሟልቶ ሰጠን አልሀምዱሊላ ኒመተል ኢስላም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
      @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ Місяць тому +1

      ደምሪኝ

    • @F.-et8ks
      @F.-et8ks Місяць тому

      ለአላህ ብለሽ አ
      ለአላህ ተብሎ የሚወደዴዉ
      አላህ የሚጠላዉን እተሰራነዉ
      ዉሸት ነዉ ለአላህ ብዬ እድሻለሁ የሚባለዉን መለየት ግድ ነዉ ሙስሊም ናች እኔም አልጠላትም ግን ከነዚህ አላስፈለጊ ከሆኑ ነገሮች ትወገድ ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote Місяць тому +8

    የሶላት ሸርሸረፍ የጸይጣን ጥፍር ይዘሽ አላህ ወደ ራስሽ ይመልሽ አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ

  • @Amena-e5g
    @Amena-e5g Місяць тому +8

    የእህት ፈኪሃ ስልክ ያልው ለአላህ ብሎ ይስጠኝ ስለ ዲን ልምከራት ምክኒያቱም በጣም ከመስመር እወጣች ነዉና አላህ ይዘንላቹ።።

    • @سامي34-ن8ظ
      @سامي34-ن8ظ 28 днів тому

      ልላክልሽ ውዷ

    • @Amena-e5g
      @Amena-e5g 24 дні тому

      @@سامي34-ن8ظ አወን ማር ጀዛኪላሁ ኸይረን ጀዛ

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c Місяць тому +10

    ፈኪዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፈንድሻ ግን ጥፍር አትቀጥይ ሀራም ነው ባጠገቧ ያላቹ ንገሯት በፈጣሪ

  • @seade127
    @seade127 Місяць тому +6

    ስታምሩኮ ፈኪየ ትሁት ኢብሮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድሀቢቢና ረሡል ሱለሏህ አለይሒ ወሰለም የምትሳደቡ ሰዎች አሏህ ልቦና ይስጣችሁ 😢

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Місяць тому +10

    ፈኪነቴ❤❤ኢብሮዬዬ😂😂 ጥይት የማይፈራ አለደ አይላጭም ኖ ያምራል እደዝህ ፈኪነቴ የኔ ዝምተኛ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Місяць тому +13

    ፈኪ ጎበዝ እደሆነች በአለባበሷ ትናገራለች
    ግን የሰው ወሬ ሊያበላሻት እየታገለነው
    ልጂቷ አለባበሷራሱ እደዲሜዋአይደለም ስቶችናቸው ሚራቆቱት ከሷ በዲሜ የሚበልጡት ሁሉ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Місяць тому +2

      በጣም ልጅነትም ስላለ እልክ ያዛት እንጅ ሂጃብ አለባበስ እንኳን እንኳን ለነሶፊያ አስተምራ አልፋለች

    • @EthiopiaHagere-d9q
      @EthiopiaHagere-d9q Місяць тому +1

      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ሳህ ወላ

  • @AliAhmed-n2c
    @AliAhmed-n2c Місяць тому +14

    ፈኪየ የምወድሽ❤ የኔ ሙሉ ሴት ትሁትየ የኔ መልካም በርቱልኝ ግን ፈኪየ ለሠዉ ልጂ እልህ ብለሽ አሏህ ከሚያስቆጡ ነገሮች እራቂ😢

  • @LLl-w1w6r
    @LLl-w1w6r Місяць тому +18

    የኔ ውድ ስወድሽ ፈኪ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከትሁ ማሻአላህ ይመቻችሁ

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 Місяць тому +19

    ኢብሮ ፈኪዬ ትሁቴ ስታምሩ አላህ እስከመጨረሻው ያዋዳችሁ ❤❤❤❤

  • @KedijaKedija-n9e
    @KedijaKedija-n9e Місяць тому +9

    በዲኗ ጠካራ ከሆነች ጥፍር ማስተከሏ ሀላል ነው ብላ እዳይሆን በመጀመሪያ ሰሞን ጥሩ ነበርሽ አሁን ግን በዙም አይደለችም በቻ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Місяць тому

      በመጀመሪያ የራስሽን ወጀል አስቢ ያች ፍፁም ሁነሽ ነው እዚህ. እእእእ የምትይ. አይ ሰው አለች ቀበሮ. 😂😂😂😂

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is Місяць тому +1

    ባላገር ሲሰለጥን ጥላ በጨረቃ ይዘረጋል አሉ.

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s Місяць тому +24

    ኢብሮ በአላህ ጥፍሩን መቀጠሉን አስተዋት

  • @user-om8zd7ij4u
    @user-om8zd7ij4u Місяць тому +7

    ፈኪ በአላህ ተረጋግተሽ አውሪ ጥፍሩንም አውልቂ

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 Місяць тому +9

    ፈኪየዬ የኔ ውድ ፈድሻ ኡካን ዳና ማጣቹ ሁሌም ፈገግ ባሉልን ፈኪነት አረ ታይ ተይ ባቤትሽ ነይልን መቶ ሺህ እናስጋባሽ ባታረፈ ሳለማቹ ይብዛልን ባሀለል አላህ የሪግለቹ ፊቅራቹ እሲካ ጄናት የሪግላቹ ወለህ ሁሌም ሚኖቴናው የፈኪ ፊቅር አዙሮ ልዳፈኝ ናው ፈኪየዬ ባሄሽባት ማሄድ ናው ባቤትሽ ናይልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seade127
      @seade127 Місяць тому

      መልካም እነትሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @Afleza
    @Afleza Місяць тому +9

    ፈኪ አለህን ፊሪ ጥፊርሽን አውሊቂ ህራም ነው መተሪፊን ሀራም😢

  • @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ
    @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ Місяць тому +5

    ፈኪየ ኢብሩየ ትሁትየ እደትደስእደምትሉ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +31

    ፈኪዬ ኢብሮኮ ፂም የለውም😂😂😂 ግን ፀጉሩን ትንሽ ያስተካክል 👍👍👍ፈኪን ባዬሁበት ሌሎቹን ሳያቼው ድንጋይ ይመስሉኛል ሂወት የሌላቼው 👌❤ፈኪዬ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኝ ❤❤❤❤

    • @RrRr-tg7pb
      @RrRr-tg7pb Місяць тому

      ጨረቃ😂😊

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂በሳቅየኔማር

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @R-sr6co
      @R-sr6co Місяць тому

      @@Chereqa1357 ከቸወዳ ድንጋይ ኩልኩሉ አፉ😤😤

    • @R-sr6co
      @R-sr6co Місяць тому +3

      ከአች ወዳ ድንጋይ አለ ኩልኩሎ አፈ አናቅሺም መሰለሺ እደ 😤😤😤😤😤😤

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z Місяць тому +4

    ያ አላህ ውበት በኢስላም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ትሁትዬ እንደስምሽ ቅን 🎉🎉ረጋ በሉ ፈኪዬ ረጋ በይ የኔ ጨረቃ❤❤❤በተረፈ በርቱ

  • @FgIt-f2r
    @FgIt-f2r Місяць тому +4

    ፂም ለወንድ ልጅ ዉበት ነዉ ዴግሞ ተላጪ ትላለች እዴ ከአህሙ ከተለየሽ ጄምሮ ተበላሽተሻል አዑዙቢላ አላህ እርጋታን ይስጥሽ ልክ እደ ዱሮሽ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f Місяць тому +32

    ፈኪ መቸ ነው በቤትሽ የምትመጭው?
    ፈኪ 🌸
    ፈኪ🌸
    ፈኪ🌸
    ፈኪየኔአበባ🌸
    ፈኪየኔጨረቃ🌸
    ፈኪየኔ የዋህ 🌸
    ፈኪየኔቆጆ🌸
    ከኢብሩ ጋር ኑቶሎ በቤትሽ ኧረ ድምጣችን ይሰማ ሆሆ

    • @FatmhFtoom
      @FatmhFtoom Місяць тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seade127
      @seade127 Місяць тому +2

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤የመልካምሰውጨ ኮመት❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zikrabahradin5727
    @zikrabahradin5727 Місяць тому +3

    ፈኪ በዲኒሽ ጠንካራ ነበርሽ አሁን ምን ነካሽ አላህ ሲፈጥርሽ ሙሉ አርጎ አስዉቦሻል ማሻ አለህ ግን ትርፍ ነገሮችን ተይ አይፈቀድም ለምሳሌ ጥፍር ፀጉር ማስያዣ አይላሽ ተይ አይፈቀድም ተውፊቅን የአንገት ሀብሉን ስታስወጪው በጣም ነበር ያደነኩሽ ሙዚቃዋንም ተይ እንደ ማይፈቀድ መቼስ አይጠፋሽም ለሸይጣን መንገድ አትክፈቺ የዋልሽበትን እየመሰልሽ ነው

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 Місяць тому +6

    በዲን ጠንካራ መሆን ማለት ጥፍር መቀጠል ነው አልገባኝም ያለውድዕ ሶላት ዬለም ጥፍር ቀጥሎ ደሞ ውድእ አይሟላም

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Місяць тому +12

    እየተቃቀፉ. ከሀጅነቢጋር ጠንካራናት ለዲኖ አይሰራም.
    በርች. ግን. እኔ

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h Місяць тому

      ወሬአለባችሁ እያንዳንድሽ በየወንዙበየ ት,ቤቱ ከማንምጋስትዛለይኑረሽ ሶላትም እጃ አሁንእዚህመታችሁምጥዋምጥዋ አያጫዉታችሁ ጎበዝናትፈኪበድኗም ሰሞኑን የሰዉእልክ ይዟትእጅ ኢንሽአላህትመለሳለች

    • @ekrammohammad4721
      @ekrammohammad4721 Місяць тому

      ​@ኢክሩወለየዋ አንች ነሽ ያላየሽው መተቃቀፉን😂😂😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      😂😅​@@ekrammohammad4721

  • @حياهبنيس
    @حياهبنيس Місяць тому +3

    ሸርሙጣናት ፍኪ ከዱወድ ካዱወድ መተቃቀፍነው የምታቀው አግባታ እደፈታቻቸው ቁሌታም ናት

  • @BilalMehdi-w1y
    @BilalMehdi-w1y Місяць тому +7

    ፈኪ ሁሌ ሳቃ አትዘኚ ውዴ ጀግና ❤❤

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ Місяць тому +3

    እንደው እንደኔ እሚያስጠላኝነገር ጥፍር ቁጣቸውን እራሱ. ማጠብ. አይቺሉም. ብለዋል ሱበሀን አላህ

  • @naimoonamaimoona1706
    @naimoonamaimoona1706 Місяць тому +7

    ማርች ፈክየ የኔ ፍልቅልቅ ነይ በቤትሽ. የኔጣፍጭ❤❤❤

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك Місяць тому +7

    ጥፊራ እራሱ አኡ ዙቢላህ

  • @abdurehmanadem9614
    @abdurehmanadem9614 Місяць тому +4

    ኧረ በኸለቀሽ በፈጠረሽ ጌታ ይዤሻለሁ ይህን የሰይጣን ጥፍር አንሺልን አላህን ፍሪ ፊድዮሺን ለማየት እየቀፈፈን ነው

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Місяць тому +24

    ፈኪ ስትኖር ብቻ ነው የምገባ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @AhlamM-uk9fb
    @AhlamM-uk9fb Місяць тому +4

    ፈኪዩ ከኢብሮ ጋ በቻናልሽ ነይልን❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Місяць тому +6

    የኔ ውዶች እኳን ድህና መጣችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي Місяць тому +2

    አዎ በድን ጎበዝ ሰው ማንም ወንድ ጋር መ አጠቃቀም ቦንድ ጋር መለጣጠር እስልምናን የሚያሰድብ ነው

  • @SaidNnnn-w9f
    @SaidNnnn-w9f Місяць тому +3

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ እዴዊ በአላህ ይሁንብሽ ፈኪ አላህ እና መልክተኛዊ የከለከሉትን ነገር አትጠቀሚ እባክሽ ጥፍር ቀጣዬዎም አሥቀጣይዎም የጀሃምነች ብለዎል ውዱነቢያችን ሶለላህ ወሠላም ታደ ወዴጅሃነም መረጡ ለምን

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Місяць тому +2

    አላሕ ወክበር ፂም የረሡል ሡና ነዉ ሼይጧን አትሁኚበት አላሕን ፍሪ

  • @MissSwity-i7q
    @MissSwity-i7q Місяць тому +1

    ፈኪ አንችም ጥፍርሺን ኢብራም ፀጉሩን እኛ በድናችን እይፈቀድም እርሱን ሱለላሁ አለይሂ ወስላም የሚጠሉትን እናድርግ ውድ እህቴ ውድ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉

  • @AzAz-ie8rc
    @AzAz-ie8rc Місяць тому +8

    ጥፊራ አረሱ. አለ ዙቢላህ. አሰመሳይ ዉላሂ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Місяць тому +1

    Tihuteye konjo berchi we love you Always kegonesh Nene Ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤

  • @Sewhwhm
    @Sewhwhm Місяць тому +3

    የአላህ ተቆላሽ ተረጋጊ እወድ ፊት እደዚህአትሁኝ

  • @OumerHamza-uh1fy
    @OumerHamza-uh1fy 26 днів тому

    እረ እህቴ አላህን ማመስገን ነው የሚሻለው በሚድያ ከመጨማለቅ ይቅርብሽ አንቺ ወጣት ነሽ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 29 днів тому

    وَعَلَيْكُم السَّــــــــــــلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ተወዳጅ ነብይ مُحَمَّد ﷺ📚📚📚📚📚
    እህቴ ፈኪና ወንድሜ ኢብራሂም አሏህ ሂዲያውን ይወፍቃችሁ
    ትሁት ምርጥ እህት ነሽ ማለትም ጥያቄሺ nice 🎉🎉🎉🎉
    የሰይጣን ጥፍር አስመስለሺ የሰላት ሸርሸፍ መልበሱ ራሱ ነገ የውመል ቂያማ ያስጠይቅሻል ለተመልካችና ለእዬልኝ ከሆነ ለማስመሰል ከሆነ የለበሺው ራስሺን ነው የሸወድሺው::

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
    @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ Місяць тому +1

    ጀግናነህ የቀየረችው ባህርነው የነገርካት ነሲሀነው አላህንእንፍራ ከንዳትቆረጥ ያምርብሀል እንዳታረገው

  • @UmmuAhmad-i2k
    @UmmuAhmad-i2k Місяць тому +5

    አሠላማለይኩም እህቴ ፈኪያ ወድሚ ኢብራሂም ጥያቄ አለኝ 1 ለምን በፈኪ ቻላን አትመጡም 2። አተና ፈኪ ምንና ምን ናቸሁ ይህ የኔ ብቻ ሣይሆን የሁሉም ጥይቄ ነው መልሡ

  • @SamsungA14-y1l
    @SamsungA14-y1l Місяць тому +8

    ጥፍራን አትቀጥል ያሰጠላል

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 24 дні тому

    ፈኪየኔቆንጆስታምሪ ረጋበይሴትልጅሀያሲኖራትነው🎉🎉🎉

  • @MaryemHusyen
    @MaryemHusyen Місяць тому +2

    ቱ ጠፍርሽ ሲያስጠላ እኛ ሙስሊሞች እኳን ሌላ ጥፍር ለመቀጠል ከ40 ቀን በላይ ማሳደግ አይቻልም አሰግጂም እዴ?

  • @HayatHayat-p2g
    @HayatHayat-p2g Місяць тому +2

    አይ ፈኪ ከኢብሮ መልክና ቁመና አታለለሽ አይደል መነካካት ማፍጠጥ ጊዜአዊ ስሜት ነው ቆይቶ ይገባሻል 😌

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote Місяць тому +2

    ጠፍሯ እንድታይ የምታደርገው ሀረካት አይ ሰው ደናነገር ለማሳየት ይጥራ አጅብ ነው

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ Місяць тому +1

    በዲኗ ጠንካራ ነት አላለም ክክክክክ ጠፍሯን መቀጠል ከገኝችው ወንድ ጋ በሙዚቃ አንዴ በነሺዳ የምትላላጠውስ አላህ ይሱቱር ደግሞ አስመሳይ ነት

  • @Gghj-ls6kf
    @Gghj-ls6kf Місяць тому +13

    ሀሀሀሀ በድኗ ጠንካራ ስለሆነች ነው ጥፍር አስቀጥላ በሙዚቃ ቲክቶክ ላይ የምዘለው ፃምህን ላጭ የምትለው

    • @DhFu-ux1wz
      @DhFu-ux1wz Місяць тому +1

      ሀሀሀሀሀ ሀጅነብይ ወድ ጋር ስዘል እያዋለይ ቱ

    • @F.-et8ks
      @F.-et8ks Місяць тому

      ሀሀሀ አየናትኮ ጠካራ መሆኗን

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b Місяць тому

      አታካብዱለባሏይፈቀዳል

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد Місяць тому

      ወሬ ሁላ

  • @kaokalo910
    @kaokalo910 Місяць тому +6

    ኧረ ጥፍሩን አውልቂ ወደዛ በእስልምናችን አይፈቀድም

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 Місяць тому

      @@kaokalo910 ለፈኪ ብቸ አይዳላም ሄዳቹ ለሶፊየም ኒጋሩዋት

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح Місяць тому +3

    አይ በዲኗ ጠንካራ ናት አለ ከነአሚር ጋር እየተለጣጠፈች የምጨፍረው ነገርስ አይይይ ለማንኛውም አላህ ይመልሳትጅ እስልምናጋ ጭራሽም የለችበት ወጥታለች

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo Місяць тому

      ቆይ ግን እሶብቻ ናት እደ የምትታያቹሁ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +19

    በድን ጠንካራ ሰውነው በሙዚቃ እሚያብደው😂😂😂

    • @ayan-xp9fu
      @ayan-xp9fu Місяць тому

      የታመታሽ😂😂😂😂😂

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 Місяць тому

      @@njoodkrieshan8283 እየማረረሽም ብሆን ወጭው

    • @R-sr6co
      @R-sr6co Місяць тому +1

      ማሰመሰል ይቻላሉ

    • @linaali8761
      @linaali8761 Місяць тому +1

      አትፈትነኝ በይ እልም ያለ ጠጭ ዱርየ ሆኖኳ አላህን እሚፈራ ያነገር መተዉ እሚፈልግ ግን ያልቻለ ሰት የአላህ ባሬ አለ አላህ ይጠብቀን

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 Місяць тому

      አይ አለማወቅ በሙዚቃ ካገኘችው ወንድ ጋ እየጨፈረች ስትገላፈጥ እየዋለች የጆሚራ ጥፍር አስመስላ እየተመናቀረች አውርቶ ሞቷል

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h Місяць тому +9

    ኢብሮ ፀጉሩ ያምርበታል አንችግን ኢብሮያለሽንሁሉ አድርጊ ፈኪየ በተረፈታምራላችሁበርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @RemRemla
    @RemRemla Місяць тому +1

    Masha allah ኢብሮ እንደዚ አትመስለኝም ነበር

  • @ህልሜ
    @ህልሜ Місяць тому +2

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ግንያልገባኝነገር ጥፍርሽ ምነው ብርቅመሥሎሽነው አሏህንፍሪ የሰጠሽውበት ይበቃሻል በድኗአላልክም ወይኔ ከማንም ወጠጤጋ እየጨፈረይ
    ለእኛብላነውዴ እምትመላቀጠው ለሰውብላየምታደርገው ሁሉ በጌታዋትጠየቅበታለች

  • @FafiFafi-br1ln
    @FafiFafi-br1ln Місяць тому +9

    አይለያቹህ❤❤❤❤❤

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo Місяць тому +1

      አሚን😊

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Місяць тому +1

      @SemiraYseuf ሙናፊቅ ምን ያስገለፍጥሻል

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن Місяць тому +1

    ጥፍርሽንንንን አትቀጥይ ሶላት እንደት ትሠግጃለሽ አላህን ፍሪ

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 Місяць тому

    ይሂ ጥያቂ ፈኪ እና ኢብሩ ከ ሙስሊም እህትአችሁ ዳይ ወደጥያቂየ 1ኢብሩ ፀጎርህን እኩል አርግ !?2ፈኪ ከወንድጋ አትነካኪ ልክ ገና እንደመጣሺ ሁኚ ኢብሩስ ጋ ተጋብታችሁ እንይ ሶ ማለቴ መጨባበጢ ____

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Місяць тому

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ ኢብሮ ወንድሜ ስለጉራት የተናገርከው ትክክል አሏህ ይጬምርልህ ሁላቹሁም በርቱ

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s Місяць тому +3

    ፈኪ በአላህ እህቴ ልለምንሺ ሙስሊም እህቴ ነሺ ጥፍር መቀጠል ሶላት እደማያሰግዲ ታውቂያለሺ ወይስ አውቀሺ ነው ኮሜት አብቢ ደግሞ አላህን ፍሪ

  • @AnserZeyne
    @AnserZeyne 27 днів тому +1

    ቆይ በአለህ ፈኪ ጥያቄ አለኝ ኢብሮ ትሳግዳለች አለ ጥፊር መቃጣል አይቻልም ዳሞ አያሰግድም😢😢😢😢

  • @om-mubark
    @om-mubark Місяць тому +6

    .አግብታ ነው ወይስ ወንዲሟ ነው ??

  • @lulaabdo-p6y
    @lulaabdo-p6y Місяць тому +4

    አየን እኮ ጥፍሩ ምንድነዉ ታዳ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +9

    ፋኪ ባቻናልሽ ልቃቂ😮😮

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @لولوسعيد-ذ1ز
    @لولوسعيد-ذ1ز Місяць тому

    በአጠቃለይ አላህን ከሚያስቆጣ ነገራቶች ብትቆጠቡ ጥሩነዉ
    አላህ የጠን ሰዉነት ላይ ሌላ መለጣጠፋ አስፈላጊ አይደለም ሀራም ነዉ
    አላህ በሰጠን ፀጋ ሌላ ሳንጨምር አልሃምዱሊላ ማለት አለብን
    ሙዚቃዉን መቀነስ ሳይሆን ብታስቀሩት

  • @MusaReshad
    @MusaReshad 16 днів тому

    ፈኪ ምትባለው ልጅ በሙስሊም ስም እስላምን ለማጠልሸት የመጣች አጭበርባሪ የሰው ሰይጣን ናት ሲጀመር ገገማ ስለሆነች ነው የመጀመራዎችም ባሎቿ የፈቷት ለቤተሰቧ አመፀኛ ናት የዶሪዬዎች የጋራ ሀብታቸው ሆናለች አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Місяць тому +1

    ትሁት ምርጥ ልጅ ናት 🥰🥰🥰🥰በርች

  • @Roza-y6b
    @Roza-y6b Місяць тому +2

    ጥፍር ቀጥሎ ሶላት መስገድ አለ እንዴ ከውንድ እንደፈለጉ እየሆኑ መስገድ አለ

  • @SofiSofi-s3k
    @SofiSofi-s3k Місяць тому +10

    የኛ ድነኛ የጂሺን ጥፍር አላየሺውም ልበል እሱም ድሮ በድኑ ጠካራ ነበር አሁን ግን..... ጨርሱት

  • @AllahWakil
    @AllahWakil Місяць тому +2

    ፍኪዬ የኔ ውድ ሁላችሁንም እንወዳቹወልን የኔ ወዱች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hay-t3t
    @Hay-t3t Місяць тому

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅች ❤❤አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠን ጉሉ አሚንን🤲🤲

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Місяць тому +19

    ጥፊር አትበሉ ይወልቃል እኮ ስትፈልጉ መልሳችሁ ማርግ ይቻላል አታካብዱ ኮሜቶች ❤በርቱ ትሁት

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z Місяць тому

      እናቃለን የራሷቢበቃት ጥሩነውለማለትነውቅመም

    • @KedijaKedija-n9e
      @KedijaKedija-n9e Місяць тому +2

      እደሚዎልቅ እናቃለን የራስ እራሱ ማሳደግ አይቻልም አይደለም አርቴ

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar Місяць тому +2

      ማለት ሳናቅ ቀርተን አይደለም አይደለም መቀጠል የራስንም ከ40ቀን ቁሩጡነው የሚለው ዲናችን ካላወቅሽ ጠይቂ ሁቢ

    • @Afleza
      @Afleza Місяць тому

      ለሙስሊም. ጥፊር መቃጠል አይቸልም😢

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar Місяць тому

      አይችልም

  • @AnshaAli-xo7dm
    @AnshaAli-xo7dm Місяць тому +1

    ፈኪጥፍርሽ ምንድነው አህሙጋር እማትነካኪልጅ ጭራሽማቀፍ ዘፈን😢😢

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому +3

    ፈኪግን በሷቻናል ለምነው የማሰራው መስራትሽአልቀረ ከጓደኞችሽጋር

  • @MUSBEHAUMU
    @MUSBEHAUMU Місяць тому +1

    ፈቂ ምነው ተቅለሰለስሽ ሙስሊም ሆነሽ እንደዚህ መሆን አይጠበቅብሽም ነበር ለነገሩ 3 ባልም የፈታሽው በዚህ ባህሪሽ ነው ቅብዝብዝ

  • @HediyaMusa-m8z
    @HediyaMusa-m8z Місяць тому +2

    ወላሂ በምወድሺልክ በጥፍረሺ ምክንያት ዝቅእዳልሺነዉየማይሺ አትጃጃይከአንድሙሥሊም የማይጠበቅነዉ

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك Місяць тому +2

    እሲ በኮሜት ብጥፊ መቶ ይመታችሃል አልሺ ትናትና ለንች ሰግዶ ሰጠሺ አበ ባውን ይኸ የሙስሊም ባህሪ አደለም ሀራምነው የጠፋውን እናገራለን መቶ እሲ ይምታኝ

  • @JemalBabe-xx4hc
    @JemalBabe-xx4hc Місяць тому +4

    ሴት ልጅ ራጋ ስትል ነይው እነ ረጋ በይ

  • @HawaAbdi-q3t
    @HawaAbdi-q3t Місяць тому +1

    Wow mashallah juma Mubarak hulachum❤❤❤❤❤

  • @User123-z2b
    @User123-z2b Місяць тому

    ግን ለምንድን ነው የማትነግሩን ኢብሮ ምንዋ ነው ? ባልዋ ነው ? ወንድምዋ ነው ? ዘመድዋ ነው ?? ምንዋ ነው ?? አብረው ነው የሚኖሩት አብረው ነው የሚያድሩት ግን ለካ በሙስሊም ይህ ይፈቀዳል ማለት ነው ??

  • @MOIMNAMOIMNADAWUD
    @MOIMNAMOIMNADAWUD Місяць тому +3

    አች ሙሰሊም ሁነሺ እሡን ዬሼይጧን መሳሪ ነው ደሞ እልም ያለች ሰገጤ ነት ጥፍር መቅጠል ምን አመጣዉ

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 29 днів тому

    ወይዘሮ ፈኪ ወላሂ ለዛሽ ተሟጯል በጥፍርሽደሞ አይንሽን አውልቀ ሀያእ የሌለሽ

  • @MadnaMohamed
    @MadnaMohamed Місяць тому +4

    የኔውድ ቤትሽን አታቀዝቅዚ

  • @JamellaMuhammad
    @JamellaMuhammad Місяць тому

    እኤንጥፍርሽን በዲናችን አይቻልም በዘፈን ምትጨፍራዉ ሲቀጥል ወንስር ምትላላጭዉ አእሙ ለዲኑ በጣም ጠንካራነዉ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Місяць тому +2

    እዴት ደስ እደምትሉሁ❤❤❤❤❤ ❤በረቱሁ ፈኪ በቤትሽ ኑሁ❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j Місяць тому

    አህሙም ይሄን ሲል ነበር ብሎም ስጦታዬ ነች ሲል ነበር ዛሬ ላይ የታለ

  • @saediyaseid5509
    @saediyaseid5509 Місяць тому

    ዲኗ ጠንካራ ከሄነ የ ጥፋር ማሰቀጠል ከባድ ሀራም ነዉ

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    ኧረ ፍትህ ለኮመንታረተሮች ጥፋርሺን አንሽ አሏህን ፍሪ ስንት ጊዜ ተነገርሺ ያረቢ በገዛ ጀዋሌ ተቃጠልኩ እኮ አሏህን ፍሪ ቢያንስ ወደ መጀመሪያሽ ሃል ተመለሽ والله المستعان

  • @فوفومام-ف9ث
    @فوفومام-ف9ث Місяць тому

    እንዴትነዉ የፋለብሽ በአለህ ፋኪዬ በሰለምነዉ ግን ሴት ልጅ ረሳን ስታስከብሪነዉ ምየምሪበት ስራአት ይኑሪሽ ደሞ በጣትሽ የለዉን አንሽ በእስልምነ አይፋቃድም 😢😢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w Місяць тому +2

    አይለያቹሁ❤