ርዕስ፡- በእግዚአብሔር ቃልና በመንፈሱ መሞላት ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ርዕስ፡- በእግዚአብሔር ቃልና በመንፈሱ መሞላት ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም #D​/r Abreham

КОМЕНТАРІ • 69

  • @user-xs1vf8to2j
    @user-xs1vf8to2j 7 місяців тому +4

    ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏
    ያንተን ስብከት ተከታትየ ነው የማየው የመጀመሪያ ጊዜ ህይወት ቲቪ ላይ ካየሁህ በኃላ ባንተ ውስጥ ያለውን ፀጋ ለራሴ ተመኘሁት::
    በውቀት ማስተማር የእኔ መንፈሳዊ ቅናት ነው !!!

  • @user-xn1bb3de2i
    @user-xn1bb3de2i 4 місяці тому +1

    ውድ ወንድሜ ዶ/ር አብርሃም ጌታ አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ! አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡ አሜን!!!
    እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር ደጋግመህ በቃልህና በመንፈስህ ሙላኝ፡፡ አሜን!!!

  • @berekettesema5913
    @berekettesema5913 4 місяці тому +1

    ጸጋ ይብዛልህ አብርሻ

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 11 місяців тому +1

    አሜን ።በየዕለቱ የእግዚአብሔር ይሙላን።ፓስተር ዕድሜ ይባረክ ።እስከ መጨረሻው ያጽና።

  • @seblegebreyes6251
    @seblegebreyes6251 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዶር አብርሃም ድንቅ ምልከታ ነው እንደገና ቆም ብለን ህይወት ምን እንድናይ አድርጐናል

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Рік тому +1

    ተባረክ

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Рік тому +1

    እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይህ መልክት ለእኔ ነበር እግዚ በቃሉ በጰሎት መንፈስ ይሙላኝ ተባረክ

  • @aschalewabebe5935
    @aschalewabebe5935 2 роки тому +1

    Tebarek sebketeh telek new Eyesus Geta new

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር አብርሃም ።

  • @ashenafibedada6353
    @ashenafibedada6353 3 роки тому +3

    ተባረክ ፓስተር አብረሃም ዘመንህ ይባረክ።

  • @mihrettefra2575
    @mihrettefra2575 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤tabariki

  • @lilyhaile6112
    @lilyhaile6112 3 роки тому +2

    ዘመንህ: ሁሉ: የተባረከ: ይህን: ድንቅ: ይሆነ: ትምህር: ነው: ብዙ. ትምሪያለሁ;:!!

  • @eyarusabebe9412
    @eyarusabebe9412 2 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ እውድሃለው 🥰🥰🥰😭😭 የእግዚአብሔር ሰው ዘምነህ ይባረክ 👏👏

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Рік тому

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ድር እንጀ አስተማርከው መሞላት ይሁንል ህ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 роки тому +3

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 роки тому +1

    DR ABRAHAM AND DR MAMUSHA ALWAYS INSPIRING ME YOUR KNOWLEDGE MAY GOD BLESS AND MORE ANOINTING YOU

  • @BereketLegese
    @BereketLegese Рік тому

    እግዚአብሔር ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርህ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Рік тому

    ዶ/ር ጌታ ይባርኮት ትልቅ ትምህርት ነው ወሳኝና ለመፈሳዊ ሕይወታች አጅግና እጅግ ነዉ በዚህ የሙጥኝ በሎመጓዝ ብቻ ነዉ።

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 роки тому +3

    Filling with the Holy Spirit is NOT a one time phenomena. It is rather a daily bread.

  • @soloapple3
    @soloapple3 3 роки тому +4

    Pastor Abraham, It’s amazing how you give a brief statement of the main point (Holy Spirit) is important in believers life. I am so blessed. Many blessings for u & ur family!!!

  • @grmeso6369
    @grmeso6369 2 роки тому +1

    God bless you brother

  • @ayiniyegetachew9675
    @ayiniyegetachew9675 Рік тому

    የሚገርሚ መገለጥ ነው ተባረክ ዶተር አብርሽ🙏

  • @simretkussa823
    @simretkussa823 3 роки тому

    amen bekalu bemenfesu betsegaw memolat yehunilign tebarek pastor

  • @hanaleul9465
    @hanaleul9465 Рік тому

    Praise lord, it's amazing preaching. Thank you Dr.abrham!!

  • @saralangana725
    @saralangana725 Рік тому

    Amen Amen 🙏

  • @truegospel1
    @truegospel1 2 роки тому +1

    አብርሽ ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ።

  • @natanjrnatanjr3396
    @natanjrnatanjr3396 2 роки тому

    ቃሉ ዛሬም እሁንም አድሶ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mahazamola194
    @mahazamola194 3 роки тому

    Wawu. Geta yibarak Silaa. Poster Abraham

  • @mihrettefra2575
    @mihrettefra2575 Рік тому

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @teruyedesta5986
    @teruyedesta5986 2 роки тому +1

    Zemeneh yebarkeh denk temhrt waw

  • @saratilaye6834
    @saratilaye6834 3 роки тому +1

    Amen! glory be to God. Thank you and God bless you brother.

  • @abelkidan2524
    @abelkidan2524 2 роки тому

    Stay blessed

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому

    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 3 роки тому

    Amennn Tebarekuu..Selante Geta yemesgen Geta SEW ALEW ZAREM

  • @tariquwamelese8013
    @tariquwamelese8013 2 роки тому

    Geta idante aynet astemari yabzal yehewariyatoch menfes ybzaln ante hewariyat neh iyesus geta new wedme Abraham zemenh geta ybarkew tega ychemrlh 🍇🍇👏❤️demo idezi sleiyesus mexhef idi bnmar bebeki iwket sleiyesus enmeskralen slants geta ybarek🙏🙌👏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ss

  • @ruthetsubfiki4807
    @ruthetsubfiki4807 2 роки тому

    Egziabher yebarkh!!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Рік тому

    God bless you

  • @meherta8711
    @meherta8711 2 роки тому

    God bless you Man of God

  • @tizitayosef1802
    @tizitayosef1802 3 роки тому +1

    Amen Great Message

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 2 роки тому

    Pastor thank you.

  • @hiwotawoke2459
    @hiwotawoke2459 2 роки тому

    Amen!
    zemenh yibarek Tigawen yabzalh!!

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 2 роки тому

    Mar shode kepillo Abri koû

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 роки тому

    GBU more and more

  • @tigistyirgu2282
    @tigistyirgu2282 Рік тому

    God bless you in abundance.

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 3 роки тому

    Amen amen God bless you

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 роки тому

    Thank you so much for your teaching it is to the point, menzazat yelebetim

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 3 роки тому

    Tebarek bebezu

  • @etsegenetadmassu7377
    @etsegenetadmassu7377 3 роки тому

    Tebarek

  • @kassahunmohamed3861
    @kassahunmohamed3861 Рік тому

    ብዙዎች የሚስቱትና የሳቱት በመንፈስ መሞላት የሚመስላቸው በልሳን መናገር ይመስላቸዋል

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 роки тому

    Tebark

  • @user-bb9rd6dq8y
    @user-bb9rd6dq8y 3 місяці тому

    amne amne tebrke uuuuffff are tebrke kale betbta naw wotet adrge setal zemnka yelam

  • @tsalemu7084
    @tsalemu7084 3 роки тому

    Geta abezeto abezeto yebarke !!!

  • @marutilaye
    @marutilaye 3 роки тому

    Wow what a blessing message bro keep up the good work be blessed

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 2 роки тому

    Wow

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Рік тому

    Waaqayyo saa eebbiisuu

  • @mrenoch5740
    @mrenoch5740 3 роки тому

    Getaye egziaber abzeto yibarkeh wendeme. Menalbat yihe sebket lene hiwot mekeyer mekniyat new.Lene geta tenagerognal, abzeto yichemereleh, bezim hiwot ena elet elet bemenfesu bememolat yibarkeh.

  • @mahazamola194
    @mahazamola194 3 роки тому

    Bizu. Iyatamarku

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 5 місяців тому

    በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ብሎ ጴጥሮስ ነገራቸውና ተጠመቁ ብለውም ይስበኩ

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 6 місяців тому

    Plaster please read act 2: 38 you didn’t read wright

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 2 роки тому +1

    God bless you brother

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 3 роки тому

    Amen Amen God Bless you

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 Рік тому

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @mandyshalom1655
    @mandyshalom1655 3 роки тому

    Amen Amen Amen God bless you