በቅርቡ ፀሀይን አቆማለሁ ነቢይ መለሰ ተድላ
Вставка
- Опубліковано 27 чер 2022
- በቅርቡ ፀሀይን አቆማለሁ ላፈጣሪ እራሱ እኔን ለምኖኝ ነው የሚያኖረኝ ነብይ መለሰ ተድላ ( Prophet Melese Tedila አዝናኛና አስተማሪ ቪዲዮ በሎሬት ትዩብ እየተዘጋጀ ወደ እናተ የሚቀርብ ቁምነገር አዘል ሁሉም ሰው ሊያዪው የሚገባ አስቂኝ አዝናኝ አስተማሪ ቀልዶችን ሁልግዜ ወደ እናተ እናደርሳለን ዛሬም ተለቀቀ በተከታተይነት ሁሌም ወደ እናንተ እዲደርስ ሰብስክራይብ ሼር ላይክ እያደረጋችሁ Welcome to the official channel of Loret_Tube #ሎሬት_ቲዩብ #lorettube
Don't forget to subscribe to get all the latest videos.
#Loret_Tube #ሎሬት_ቲዩብ #lorettube
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited the best new Ethiopian comedy in youtube by laurate tube and million film production
A place for amateur artists in Addis Ababa.
#laureate art school
#million film production
#ShatemaEdiroch #newEthiopiancomedy #Ethiopianvine #Ethiopianmeme #Ethiopianwektawi #laureatetube #comedyshow #Ethiopiancomedy #Amhariccomedy
#funnyAmharicvideos #funnyvideos #ሻጠማእድሮች #fashion #ethiopiancomedy2019
Laureate Tube / @lorettube
FaceBook / laureateart
Telegram t.me/joinchat/AAAAAEraGUg5uNF... - Розваги
Jazibaaa
Uuuuuuufffff sitastalaaa
ሳትነግረን እንዳታቆማት ፀሀይን እኛ ሰፈር ያለችውን ነው
ወይ እሄ ሰውዬ ጤናኛ ነው?ያአላህ ቀፋፊ ኡስስስ shamless
Belu malet abibu malet newu atesasate kiwu malet awun newu
እግዛብሔር ቃሉን ይግለፅልሕ ፊደል ሆነብክ የእግዛብሔር ቃል ሕይወት ነው ማስተዋል ይስጥክ ግን እንደው ጌታ ምን አይነት የምረት አምላክ እንደሆነ ነው የተረዳሁት
ግን እግዛብሔ እንደ ታናሽ ወንድምክ ነው ምታየው ግን ለ
እግዛብሔር ስንት ቲፕ ሠጠከው
ሰይጣን
ደህና ሁኑ ሎሪቶች እኔ እናንተን እስከዛሬ አደንቃቹ ነበር አሁን በጣም ወረዳቹብኝ ምክንቱም የወረደ ወሬ ነው ሰብስክራይቤን ላነሳ ነው
እኔ ከአንድ አንድ አነሳሁኝ የምንላነሳነው አንሰቻለሁ ወርደውብኛል
❤
Aye abadet
በእርግጥ እግዚአብሔር ይችላል ግን በዚህ ዘመን በእኔና አንተ ላይ አይገልፅም ስንት የበቁ የነቁ አለምን የናቁ እያሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለኔም ለአንተም 😭😭😭
ኧረ ወገን ለወገን ደራሽ ኧረ ወደ አማኑኤል ውሰዱት ሳይብሰው
በራፓ ነው እሚያወራው ደግሞ አምላኬ ለሁላችንም ልቤና ስጠን ማረን ይቅር በለን
በትክክል አይተሽዋል ! በራፕ ነው የሚያወራው።
Waw amazing❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😍😍😍😍😘😘😘😘😘
Yehe saweya ye tena cheger alebet lamin takerbutalachu
Be Geta Sim 😂😂🙆🙊🙊🙊
Ayyyyyy chlela besmam gud eko new hizbe
ቲሽ ገመድ አፍ እግዚያቤርን ተያያዝኩት ይላል ከከከከከ ምናለ አምላክ ማንግስት ባረገኘ እንደዚ አይነቱን የሀይማኖት ኮሜዲ ሰብስቦ በበርበሬ አጥኖ መስቀል ነበር
ሰይጣን በዚህ ሰው ሆኖ
መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥፋት
እንደተነሳ እወቁ
🤣🤣🤣
የሲሚንቶ መብላትህ ውጤት ሲሚንቶ አስወደድክብን
😂😂😂😂😂ያስብላል ይሄ መናጢ
inkuwan ante muse irasu inkuwan igziabhern alayem qeldegna
ye mender wore ere besmeam endeze aynet kotete...afer dme bela
ፈጣሪ አይደለም አጋንንት ነው የታየህ። ለሊት 9 ሰዓት የሚሰራ ሰይጣን ነው
Yesaxinaeli yebakkure lij 1000000
ሳይስበት ወደ ጤና ጣብያ ውሰዱት
ይችላል ወደፌት በርግጥ እዲህ ነው ሚያደርገው
ኧረ በናታችሁ እብዶች ናቸዉ በሉኝና ልረጋጋ
አንተ ራስህ ቤላ ቸርች ስታምታታ ነበር ሁለት እብዶች
መለሰ ባክህ በኢትዮጲያ ውስጥ የደም መፍሰስን አቁምልን
Subscribed
እብድ።ነበይ መሀይም ህዝቡ ላይ ተጫወቱበት።
በቃ !! ሶሻል ሚዲያ የመረጃ ምንጭ እና መማሪያ መሆኑ ቀርቶ የእብዶች መፈንጫ ይሁን ? ?
Gudwa fela tsehaye
ንስሃ ገብተህ ባትመለስ
ፍፃሜህን እንጃ
E/r yatefah melse yemetbal nbey tebywe
ምን እግዳነው እብድነው እንጂ
ዕርኩስ መንፈስ ተጠናውቶት ነው
beysusim serak yeferas
እግዚአብሔር ፈቃዱን የገለጠበትን
መጽሐፍ ቅዱስን እያበላህ
ሚገለጥ አይደለም
ወይይ ዝደሮ ወት እንህዱ ሆሆሆ ጫካ አላላም ደሞ ደፋር ሆሆሆሆ ምን አይነት ዘመን ደረስን 😢😢😢😢😢😢😂😂
ፀሃይንምታቆመውአምላክነህአንተበእግዚሃብሄርላይቀልድህንአቁምሌላቀልድቀልድ
😂😂😂😂😂😂 አረ ይቅር ይበልክ😂😂
እግዚአብሔር በአንተ ቀርቶ በሙሴም አልታየምና እራስህን አትሸውድ
Pzl select the most important issue that atract audiance attention.Be realistic in what you say guys.if your goal is to change, know your purpose and job first.
Everything you offer seems to mean that we are not lost. As a big programmer and film production, i don't think this is fun enough.
ፀሐይን አቆማታለው ነው የምትል ወይስ በፀሐይ በቀን ቆሜ እዋሻለሁ ነው የምትለው?ምን ይላል ልጋጋም!
ተወዳጅ እንግዳ ሳይሆን ደንቆሮ እንግዳ በሚል ይስተካከል
I like Melie!
Ine minim bazii gudayi laii alaworam faraji egiziaber now::
እረ ሀይ ባይ ይጣ እብድ
ጠያቂው በራሱ ትኩረቱ ያደረገው በዩቲዩብ የሚያገኘውን ገንዘብ እንጂ ለሰዎች መዳን ስለሚሆነው ወንጌል አይደለም።
🤣🤣🤣
ተወዳጅ እንግዳ አላለውም ደግሞ ጡጡጡጡጡጡጡን ይዠ ቀርባለሁ አይለንም
እረ እሄሰውዬ ምነው ለቀቀ ቂላቂል
Wärest is no ok
ድፍረት ሎሬቶች ወሬ ጠፋ....
እግዚአብሔር አምላክ አትረፍሪፎ ፀገን ይጨምርልክ መሌ
ተው ተው አታቁማት ሮጠው ያልጨረሱ ብዙዎች አሉ ልታቆማት ስትል ደውልልን እሽ ባለጌው አንተ የዘመኑ ሰይጣን እደባደባለሁ መቸ ነው ከአማኑኤል የወጣሕው ሕክምና ሳትጨርስ
ልጁ እኮ እየተጃጃለመሁኑ አውቆቷል
"ነፍስ እወቀት ከሌለባት የሞተች ናት"
ይለናል መጽሐፍ እወቀት አይነተኛ ና ዋነኛዋ ናት እወቀት ስላችሁ ቃለ እግዚአብሔራዊ ወይም መጽሐፈ ቅዱሳዊ መሆንን እንጂ ሌላን እወቀቶችን ለማለት አይደለም
★ራሱ እግዚአብሔር በትንቢተ ሆሴህ 4:-6 ላይ "ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ተፍቷል " ይለናል የከእግዚአብሔር ቃል
★ለሙሴም ሆነ እንዲያውም ከዘፍጥረት 1 ጀምሮ እግዚአብሔር ራሱን የገለጠው በቃሉ ነው ከእዚህ ቃል ውጭ እግዚአብሔርን ልናውቀው አንችልም
የእግዚአብሔር ቃል የትንቢት መንፈስ ቃል ነው እንጂ ፊደል አይደለም ስለእዚህ እንደዚህ ዓይነቶቹ ከእግዚአብሔር ቃል መንፈስ የራቁ ናቸውና የሚናገሩትንም ሆነ የሚያስቡትን አያወቁምና ያስቃሉ ደግሞም ያሳዝናሉ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ራሱ የቃሉ ባለቤት ይርዳቸው ቃሉን መዛበቻ መቀለጃ አድርገውታል። የሚናገሩትም ሆነ
ፈስህን ካቆምክ ጥሩ ነው
እብዶች ገና ለገና ሳንቲም ለመሰብሰብ ይቅር ይበላችሁ
ተመስገን ነዉ ብዙ እብድ እያፈራን ነዉ አይ እናት ሀገሬ 😂😂😂😂😂😂😂 የሰዉ ገገማ ነህ በጣም ያዘንኩበት ፓርት ሙስሊም የሚለዉ ቃል ባንተ አፍ መጠራቱ ነዉ 😠😠😠 ማነዉ ፈቶ የለቀቀብን 😒😒😒
ስለ እውነት ወያኔ መራሹ ኢህአዴግ ናፈቀኝ። ይሄ ጨቅላ መሪ የእናንተ መጫወቻ አደረገን
Tfatu je jornalist new.ehen lije batajajilut tru neber.
ወይ ደቡብ ቃሉን ብላ ማለት ትርጉሙ እራሱ ወረቀቱን ብላ ማለት ነው ? ሀገሩን በጠበጡት እኮ እውቀት የለ ድፍረት ብቻ እባካችሁ ለክልሉ ጸልዩ ።
ዉሸት ነው ጌታን የተቀበለዉ 1999 ነው አውቀዋለሁ
አንተየምጠይቀው እግዛቤርን ቁጭብለህ ስታሰድብ ይፈርድብሀል።
አንተ የተመታህ ዝም ብለህ አትለፍልፍ አማንኤል ግባ ልመናው አልተሳካልህም ብር እንደሆን የሚሰጥህ የለም
ይሔ ቁልፍ አፍ ምን ይቀባጥራል ጀዝባ በሡ ቤት እየሠበከ ነው ማለት ነው ቀዳዳ ወደዛ ሒድ ቁልፍ አፍ ምን ይንተባተባል ጀዝባ መሐይም ነሕ ቲሽ
መፅሀፍ ቅዱስ ብላ የሚል አለ😂😂😂 ከምትበላው ለሌላ ሰው ብትሰጥ ለሌለው አንብቦ ነፍሱን እንዲያድን
የማያፍር ስንት አሌ!! ደሞ ተዎዳጅ ሰው እዜ መጥቻለው ትላለህ ባልጠፈ ሰው
አንተ ደብተራ ሚስጥሩ መዝገቡ ድንጋይ ካበላህ በኋላ ድንጋይ ሆነሀል።
ዉሸታም ዉሻ
በማይቀለድ ቀለዳቹ so unsubscribe
True 👍
አንተ አጋሰስ ባለፈው እየሱስን መታሁት እያልክ አነበር
Men tametahlahch new?
ua-cam.com/video/VVSOiATLFxM/v-deo.html
አይ መለሰ 🤣🤣🤣
Unsubscribe
በእርግጥ እንደሚለው ከሆነ፣
እያነጋገረ የነበረው የነበረው ሰይጣንን ነበር።ይሄ በአጋንንት የተሞላ ነው
እብድ ነው የምታቀርበው ምን ሆነህ ነው አይ ፔንጤዎች ምግብ አጣችሁ እንዴ
ይቺ የከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ የመሰለች ቁንጮ ከየት ብቅ አለችብን ደሞ 😂😂😂😂
View ወፍ🤪🤪እንዲው ትለፋላቹ ማንም አያይላቹም
ጅል
ከዚ ጅል ሰው ጋር የሚያወራ እራሱ...
ምን ልበል
efireete bis.....unsubscribe
አይ እናቴ ሀገሬ ማነው ብር ከፈለከ ዘበለህ በተለምን ለማኚ ነህ ደደብ አተበሎ ነበይ ቆሻሻ
ጠያቅውም ተጠያቅም ያው ናችሁ ድፍረት ነው YOU ARE NOT PROPHET YOU ARE BIG DEVIL
ዝም በል ቀዳዳ ምና ምንቴ እዉነት ከፈለክ ኦረቶዶክስ ጋ ሂድ
ደደብ ነብይ