#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  4 дні тому +3

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

    • @misekertekeste3403
      @misekertekeste3403 4 дні тому

      ጌታቸው የብልጽግና አባል ሆኖ እንዳይሆን ምን ማረጋገጫ አለ?ይመርመር

  • @عليمحمد-ز4ع8ص
    @عليمحمد-ز4ع8ص День тому

    ትክክል ዩ መራሕትና ኣብኩላቶም ምምክርን ሓበሬታ ሃቦም ❤❤❤❤

  • @letishkahisay1933
    @letishkahisay1933 4 дні тому +6

    ምን አይት ወጣት ነው በአዲስ ኣበባ እንመራ ማለት እኮ ነው ለትግራይ ህዝብ ሕወሓት እንጂ ብልፅግና ኣይቀርበውም

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 4 дні тому +3

    ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል

  • @Abdella700
    @Abdella700 4 дні тому +4

    ኢህአዴግ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤ተፀፀትን😢

    • @uthman9979
      @uthman9979 4 дні тому

      ለአኪራ ወደ መስራት ይሻላል. ዱንያ ክፉ ሆናለች።. ብዙ ጊዜ ብሄድ እመኛለሁ።

  • @adva2012
    @adva2012 4 дні тому +1

    Thanks, For Zara Media!!!

  • @MulerGobana
    @MulerGobana 2 дні тому

    Obbo Eszekel Gabissa, the questions that's presented to you and your answers are very controversial.

  • @Sumayaa.Mitikuu
    @Sumayaa.Mitikuu 2 дні тому

    dhuugaakeetii 🥰🥰👌👌👌

  • @AddisuWoldemichael
    @AddisuWoldemichael 4 дні тому +1

    ብራቦ ፕ/ር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TekesteMulugeta-x6s
    @TekesteMulugeta-x6s 4 дні тому +2

    አይ ስታሊን በቃ ጌቾ ደናቁርቶቹን የአድዋ አለቶች ን አፈርፍሮ በላቸው እኮ

  • @SelemunAweta
    @SelemunAweta 4 дні тому +2

    አነተ እውነት ሰው ከሆንክ አክሱም ላይ በሂጃብ ምክንያት ከትምህርት ቤት ስለታገዱት ተማሪዎች ለምን ድምፅ አትሆንም ወይስ መታገዳቸውን ትደግፍለህ

  • @samgebru1262
    @samgebru1262 4 дні тому +3

    TDF and people of Tigray take Action Soon:;

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 4 дні тому

      You are absolutely right the people of Tigray must stand up and say enough to the corrupt leadership of the TPLF. We have endured enough; they cannot make a mockery of the sacrifices made by our brothers. Even the people of Tigray can no longer bear the weight of these bloodstained oligarchs. ይኣኽለና

    • @woldemirach5669
      @woldemirach5669 4 дні тому

      Against Debretsion corrupt group

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 4 дні тому +3

    ውሻ. አብይ ጂዋር እውነተኛ ነው

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 4 дні тому

    በጣም ደስ

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 2 дні тому

    ጀዋር "ስትራጄስት" አይደለም :: ዜና ኤላ

  • @AnumanChepena
    @AnumanChepena 4 дні тому +1

    እስታሊን ዝምብለሽ አትንጨርጨሪ ላትነሺ ተወቅጠሻል

    • @gebrekristosgebreselassie2155
      @gebrekristosgebreselassie2155 4 дні тому

      ያንተ ህዝብም እኮ እያለቀ ነው ባንዳ ስለሆንክ ነው እንጂ ኣጎትሕ ሌላ ይቅርና ኣዲስ አበባም ለማስተዳደር አልቻለም

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 4 дні тому +1

    ስታሊን ጀዋርንም ብታቀርብ

  • @MichaelGeremew
    @MichaelGeremew 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 4 дні тому

    መንግስት ጃዋርን ስለፈራ እና በኦሮሚያ ዉስጥ ከፍተኛ የሆነ ደጋፍ ስላለዉ፣አባዱላን ወደ ፍት በማምጣት ህዝቡን ከአብይ ጎን ቁሙ፣አብይን ደግፉ የማለት ወሬ አዉርቶ ነበር።

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 4 дні тому

    ቢዘገይ እንጂ፤ምን ጊዜም የጥላቻ መንገድ ሰላም የለውም።ማሳያውም፤በውስጣችን ያጣነው ሰላም ነው።

  • @MesfinAklog
    @MesfinAklog 4 дні тому

    Who are they

  • @uthman9979
    @uthman9979 4 дні тому

    Renovating roads and the palace should be a city governwnt city mayor matter. It is not a national federal government issue.

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 4 дні тому

    እስታልን ድጋሜ ነው

  • @samyethio
    @samyethio 3 дні тому

    መቀሌ ዲሞክራሲ አለ ካዲሳባ ይልቅ ማለትህ ነው? መቀሌ ያለው የመን ነው እንዴ? በሀሳቡ ባልስማማም አማርኛ አጠቃቀም ላይችግር አለ።

    • @Mengstab-m4f
      @Mengstab-m4f 2 дні тому

      እና መቐለ ኣዲስ ኣበባ ውስጥነው እንዴ የለው?😆

    • @samyethio
      @samyethio 2 дні тому

      @ ማንብ እናስተምር ደሞ? መቀሌ ዲሞክራሲ አለ ከኢትዮጵያ ይልቅ ይባላል? መቀሌ ራሱ ኢትዮጵያ ውስጥ አደል እንዴ ያለው?

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 4 дні тому

    ህዝብ ህወሓት እየረበሽ ነው አላለም ፋኖ ሚዲያ ሁል ግዛት ማበጣበጥ። ሥራህ ሃይል አያስገርመንም የአቢይ ጅራፍ መሆንህን አንዘጋውም

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h 4 дні тому

    ኦሮሞ ህዝብ አእምሮህ እየጠበበ ነው ኤትዮጵያ የ86 ብሔር ብሔሮች ሀገር ነች ማን ላይ ቆመህ ነው ኦሮሞ ይውጣ የምትለው አንተ ክየት የመጣህ ነህ ከፈለስክበት ሀገር ለመሆድ ወይስ አባቴን ወይም እናቴን ይዘህ ለመሄድ ፈለጋችሁ ምናለ ተከባብረን ብንኖር ለአንድ ህገወጥ መሪ ፕሮፓጋንዳ በማታውቀው ሜድ ቅስቀሳ እንደዚህ በማታውቀው ሜዳ

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 4 дні тому

    የገራፊ እና ተገራፊ ውይይት 😂

  • @SelemunAweta
    @SelemunAweta 4 дні тому

    ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች

  • @TekesteMulugeta-x6s
    @TekesteMulugeta-x6s 4 дні тому

    ይልቅ ስታሊን ለደናቁርቶቹ የአደዋ ሰዎች ብትመክራቸው ነው የሚሻለው ጊዚያቸው አልቋል!ሕዝብ በድጋሚ እንዳያስጨርሱ

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 4 дні тому

    You become panic! You will panic more! You don’t have moral as long as you support the most corrupt and war mongers group which leads Tigray to misery. I advised the professor not to be an instrument for this immature guy!

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 4 дні тому

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
    ኢህአደግ ዋሽቶ ኣያውቅም ምነው ባትቅባጥር