ክፍል4 "አማራ አይመለከተውም ተብሏል, ህውኃት ባንድራ ተክሏል, ከብልፅግና ጋር በፍፁም ድርድር አናደርግም"​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 6 місяців тому +8

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖ 💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 6 місяців тому +4

    ሰላም ቴዲ እዲሁም የቴዲ ቤተሰቦች እና የአማራ ልጆች ጀግኖች ፖለቲካን ስተነትኑት ሲያምርባችሁ አበሶቼ ድል ለጀግናዉ የአማራ ህዘብ ፋኖ

  • @netsanetaltaye
    @netsanetaltaye 6 місяців тому

    ድል ለኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ❤❤❤❤❤❤

  • @yonasMekonn
    @yonasMekonn 6 місяців тому +9

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 6 місяців тому +27

    ማሪያምን ዛሬ በህልሜ ፋኖ 4ኪሎ ገብቶ አይቻለው
    ጥርጥር የለውም ፋኖ ያሸንፋል 🥰💚💛❤️

    • @Michiille
      @Michiille 6 місяців тому +1

      አረባክህi እስኪ መጀመሪያ ባሕር ዳር ግቡ። አባይን አትሻገሩአትም። እዚያው ሆነህ ስታቅራራ ትኖራለህ። ግን አንድ የማታውቁት ነገር አለ። አማራ አለን? አዲስ አበባ መግባት የሚፈቀድለት አይኑን እያየን ተጣርቶ ለአገው፣ ቅማንት፣ ወይጦ፣ ሽናሻ ለኩሽ ልጆች ብቻ ነው።

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 6 місяців тому

      @@Michiille Kush kusha eyalesh mechereshahsh ged new mekemesesh aykerem gezi becha new

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 6 місяців тому

      ያቺን ህልም ለእናትሽ ንገሪያት! ምኗ ነሽ በሚዲያ ላይ በህልሜ ምናምን እያልሽ አትለፋደጂ! የአማራ መከራው ብዙ ነው ከተራ ወሬ ወጥተሽ መብትሽን ለማስከበር ታገይ ተደራጂ!

    • @ArsemaDemeke-rq6gm
      @ArsemaDemeke-rq6gm 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @leul5353
      @leul5353 6 місяців тому

      ​@@Michiilleዶር.አብይ እኮ በልጅነቱ እናቱ መንግስት እንደሚሆን ህልም አይታለት ነዉ ለዛሬ የበቃዉ ህልምን ማሳነስ ተገቢ አይደለም

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 6 місяців тому +6

    አማሀራ ሁኑ መፈጠር በጣም መታደል ነዉ የኔጀግኖች ፖለቲካቸዉ እኳ በራሱ የብልፅግናን ዳይፐሮች ልጋጋቸዉን አዠረበረቧቸዉ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 6 місяців тому +1

    ጆን ማጅላ ብዙ ጊዜ እሰማሀለሁ አማራ ጠልነትህ በጣም ያሳስበኛል አስብ አስብ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 місяців тому +12

    አማራ ፋኖ ባርነትን ተፀይፎ ነዉ ተጋድሎ የጀመረዉ ሺ አመት ቢሆንም ባርነትን ታግሎ ይቀብራል ሰላሙንም ያስከብራል :: ባርነት ተቀብላችሁ ኑሩ ማለት ቀልድ ነዉ ፋኖ አይቀበልም ::

  • @sameyamohammed52
    @sameyamohammed52 6 місяців тому

    Thank you ayana 50% close for the truth

  • @TsionSillahamsa-bl8ff
    @TsionSillahamsa-bl8ff 6 місяців тому +3

    AMHARA STRONG❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 6 місяців тому +1

    ከምፎክሩት ፉኖ አጎምብሰው የምሰሩ ብልፅግና የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ ነው።

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 6 місяців тому +3

    AMARA❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉💋💋💋💋

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 місяців тому +16

    ድል ለፋኖ💚💛❤። ሞት ለፅፈኛ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ።

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 6 місяців тому

    Ayana you are great as usual!!

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 6 місяців тому +8

    ድል፡ለአማራፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሞትን፡ለብልፅግና፡ለአራጆች፡ስልጤነው፡ያስቸገረው፡ገረዶች

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 6 місяців тому +4

    ሰላም ቴዲ ላያና የጠየከው ጥያቄ የልቤን ነው እሰይ እንደኔ አያና አማፂው ሀይል ትጥቅ ይፍታ ብልፅግና ብቻ ይግደላችሁ ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 місяців тому +5

    መሰመር ያለበት ለዉነተኛ NO WAR እየታገለ ያለዉ ተወሮ በድሮን ጭምር እየተገደለ እየተሳደደ ያለዉ ፋኖ ነዉ :: ፋኖ ለፍትህ ጭምር ነዉ ተጋድሎ እያደረገ ያለዉ ::

  • @MuluMekonnen-sk5zj
    @MuluMekonnen-sk5zj 6 місяців тому +1

    Thank you Teddy❤ 🙏

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 місяців тому

    ድል፡ለፉኖኖኖ❤

  • @ShzgbcFhxjcd
    @ShzgbcFhxjcd 6 місяців тому

    ትክክል፡ነዉ፡አንዳርጋቸዉ፡ነግ፡ለኔ፡በአንድ፡ኢትዮጵያ፡በምትባል፡ሀገር፡ነዉ፡የተገኘነዉ፡ሁላችንም

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому +3

    እውነት ነው እራት ኪሎ የገዳይወች ሥብስብ መደበቂያ እና የሴራ መጠሰሻ በደበቂያ ዋሻ ነው

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 6 місяців тому

    እውነትም ዝንብ😂😂😂😂 ድል ለፋኖ❤❤🎉

  • @AderawBelayneh
    @AderawBelayneh 6 місяців тому

    #አያና ግን በግልፅ ላለመናገር ፈልጎ እጂ ችግር ፈጣሪ ብልፅግና መሆኑን በገደምዳሜው እየተናገረ ነው! በርታ በሉት

  • @ermias2859
    @ermias2859 6 місяців тому

    I love this guy no war I agree i stopped

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 6 місяців тому +1

    ቴድ አያና ባባ ደሡ ብቻ አሥተዋይ❤❤❤😂
    ሌላው የዘቀጡ ከእውቀት ነፃ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 місяців тому +1

    ልብና ህሊና ያለዉ ልብ ይበል አማራዉ የገጠመዉ አርዶ ገሎ ዘርፎ አሳዶ ወዘተረፈ የአዞ እምባ የሚያነቡ የተፈጥሮ ጉዶች ጋር ነዉ ::

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 6 місяців тому

    ይህ ስልጤ ራሱ ተመለጠሳ አትጠራጠሩ ልቡም
    የውነው

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Biruk-zi6tn
    @Biruk-zi6tn 6 місяців тому +1

    The fat man...is great❤..Amhara

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    አምስት አመት እስከሚልቅ ሠዋችንን እጨርሳለን አትልም አተ አሳማ

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 6 місяців тому +2

    1❤AMARA❤FANOO❤FANO ❤FANO ❤FANO ❤FANO ❤FANO ❤FANO ❤FANO ❤FANO ❤FANO ❤FANO 💚💛❤️❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @AderawBelayneh
    @AderawBelayneh 6 місяців тому

    #ለቡኖ በደሌ አድርሱልኝ:- የአማራ ጥያቄ የለም ብሏል እሺ:-1, የህገ መንግስት ጥያቄ ተመልሷል?2,የግብርና ግብዓቶች ጥያቄ ተመልሷል? የወሠንና የማንነት ጥያቄዎች ተመልሰዋል? ወደ አዲስ አበባ እንዳትገቡ ተብለዋል እነዚስ ተመልሰዋል? ወ.ዘ.ተ ብዙ ናቸው ግን እነዚህን ይመልስልን እስቲ??? 1:01:13

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 6 місяців тому +1

    ቴዳዬ ስለምወድህ በ2ቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደርኩህ
    ላይክ እያደርኩኝ የማዳምጥህ

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому +1

    አያና አተ ጀኖ፠ሳይድ የምትለው ሥት ሠው ሲሞት ነው አተ አስመሣይ

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 6 місяців тому +1

    ኦ አያና ትችላለክ ስላም ይሻላል

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 місяців тому

    የብልፅግና ዝንቦችዬ ሰላም ብያለሁ😅😅😅😅😅

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 6 місяців тому

    ጆን የሚባለው ሁሌ ስለአማራ ብቻ የጥላቻ ጥግ ነው ያለው።

  • @genetgezaw1176
    @genetgezaw1176 6 місяців тому

    Lekenh Ayana !

  • @እየሱስጌታነው-ጨ3በ
    @እየሱስጌታነው-ጨ3በ 6 місяців тому +4

    አያና እስትሮግነው አነጋገሩ ሁላችሁም በጋራ የህዝባችንን ሠላም ብናሥቀድም ፈጣሪን ፈርተን

    • @yaredoethio3149
      @yaredoethio3149 6 місяців тому +1

      በጣም የሚገርመኝ ብዙ ሰዎች አማራ ራስህን ወደመከላከል የገባበትን ነገር ቅንጦት የምታስመስሉት ነገር ነው። እስኪ ምን ማድረግ ነበረብን? በሰላማዊ ሰልፎች ሳይቀር ጠየቅን። ግን ሶፍት እናቀብላችሁ ነው የተባልነው። ይህ የመጨረሻው ሰልፋችን ነው ስንልኮ ተሳቀብን። እስኪ ምን ማድረግ ነበረብን? ሰላማዊ ሰልፎችኮ ነፍ ቪዲዮዎች አሉ። እዩጅ።

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 6 місяців тому +1

      አማራውን ሲያርዱ እርጉዝ ሆድ ሚቀድ የአራጁ ኦነጉ ኦሮሙማ እያለ የምን ኖ ዋር ነው ሰላም የት ያቁና👎

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    እውነት ነው ነፍሱን ይማረው እያለ የሞተ ነው ይኸ

  • @beyakutg3
    @beyakutg3 6 місяців тому

    እንደዛሬ ቡኖ አስቆኝ አያውቅም : ኧረ የትሄጄ ልሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Michiille
    @Michiille 6 місяців тому

    ይኸ አናግራቸው የተባለው ተሳዳቢ አማራ አፈሰፊ ባለጌ አሳዳጊ የጎዳና ተዳዳሪ የመሰለ ዘወትር ለስድብ ያሞጠመጠ ለምን አፉን አትዘጉም?

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    ቲድ ከዚህ ሰው ምንም አይነት መልስ አትጠብቅ ተከፋይ ስለሆነ አትፍረድበት

  • @sitotawnega1370
    @sitotawnega1370 6 місяців тому

    ከኦሮም የሚመጡ ፖለቲከኞች በጣም ይገርማል የደንቆሮ ስብስበ ናቸው

    • @MekiyaBule
      @MekiyaBule 6 місяців тому

      ሰለማታዳምጡአቸው ነው እንጂ የኦሮሞ ፖለትከኞች በጣም የሰለጠነ ፖለትካ ነው የሚያራምዱት ።ግን እኛ ኢትዮጵያን የለመድነው ግፋ በለውና ሰውን መናቅ የሌሎችን ባሕል መናቅ መሣደብ ሆነ እንጂ።

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    አቅም የለውማ መግስት ትጥቅ የማሥፈታት

  • @MekaeshetuKasaw
    @MekaeshetuKasaw 6 місяців тому

    ድልልልለፋኖ🎉❤🎉❤ነፃነትለተገፋውአማራህዝብ❤🎉🎉🎉❤ሞትእናውርደትለአሸባሪየአገዛዙስራውይትእናካድሬእድሁምአብይይሰቀል😮

  • @genetgezaw1176
    @genetgezaw1176 6 місяців тому

    Anagrachew betam balge new masewered esune new yalbesel sed new

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    ቲድ ያዘው እዚህ ላይ ጌታቸው እረዳ አድሳባ መቶ 25000ሰራይት አለን ብሏል

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 6 місяців тому

    ተወደደም ተጠላ ብልፅግና ፉኖን እየቀፈደደ ነው።

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    መግስት የህዝብን ድምፅ መቸ ሠምቶ ነው አያና እድህ የምታወራው

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 6 місяців тому

    ወልቃይትን አላውቅም ራያን ማነው ለአማራ የሰጠው? ታሪክ ከታየ ራያ የኦሮሞ ነው።

  • @azeblove6949
    @azeblove6949 6 місяців тому

    ጆንማጅላን ተረጋጋ የአማራን መሬት ወስጄ በሰላም እኖራለሁ ብለህ ካሰብክ ሞኝነህ ያው እንደለመድከው መሬትላይ መደባለ ልህን በቅርቡ ትጀምራለህ እልቁንስ ተስማምቶ እንደ ትግሬነትህ በአማራ መሬት ላይ መኖር መስራትና እራስህን መቀየር ትችላለህ አማራ በጣም በዲሞክራሲ የሚያምን ህብረተሰብ ነው እንደህዋት ወይም ወያኔ የኔ የኔ አይልም ያማልት ግን አማራ እርስቱ ሲወሰድበት ቆሞ ያየኛል ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስተሀል ሁለቴ ሶስቴ አስብበት እዚመጥተህ መንጣጣቱግን የትም አያደርስህም

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 6 місяців тому

      ልክ ነው ይሄ ውርንጭላ እሱ አይሞት ምን ቸገረው ቁማር ምናምን እያለ አሜሪካ ቁጭ ብሎ በደሃ ህዝብ ላይ ይፈርዳል!

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 6 місяців тому

    ይህን ውይይት በተደጋጋሚ ሰማሁት ግን ውሀ መልስ ውሃ ቅዳ ነው የሆነብኝ። አብዛኞቹ ተናጋሪዎቹ እርስ በርስ አመክንዮንና እውነታን መሰረት ባደረገ መልኩ በቅንነት ለመረዳት እና ለመቀራረብ ሲፈልጉ በፍፁም አይታይም። ሁሉም አንዱ አንዱን ለመጣል ሲጋጋጡ፣ ሲወነጃጀሉ እና ሲካካዱ ነው የሚታየው ይህም እንደሀገርና እንደማህበረሰብ በዉይይት ተነጋግሮ ልዩነትን እያቻቻሉ ወደመፍትሄ የመድረስ ደካማ ጎናችንን ፍንትው አድርጎ ያሳያል! ታመናል!

  • @tesfahunendalew
    @tesfahunendalew 6 місяців тому

    ቲዲ በምን በኩል ነው አገር ቤት ያለን ሰዎች መሳተፍ የሚችል??

  • @sameyamohammed52
    @sameyamohammed52 6 місяців тому

    Yemirhin new ayana tebiyewi

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    አተ ለራሥህ ተሥረሀል መፈታት አለብህ ብልፅግና

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 6 місяців тому +1

    እራሰየ ሀይማኖት አልባ ስለሆኖ ምን ስለሀይማኖት ምንያዉቁ ና መናፌቆች

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 6 місяців тому

    ራያ ተስፉፍዎች የተቀራመቱት እንጅ ራያ የኦሮሞ የሰሜኑ ግዛት ነው የታሪክም አሻራ አለው።

  • @Michiille
    @Michiille 6 місяців тому

    እስኪ መጀመሪያ ፋኖ ባሕር ዳር ይግቡ። አባይን አትሻገሩአትም። እዚያው ሆነህ ስታቅራራ ትኖራለህ። ግን አንድ የማታውቁት ነገር አለ። አማራ አለን? አዲስ አበባ መግባት የሚፈቀድለት የለም። አይኑ እያየ ተጣርቶ ለአገው፣ ቅማንት፣ ወይጦ፣ ሽናሻ ለኩሽ ልጆች ብቻ መኖሪያ ይሆናል።

  • @GgIk-x3r
    @GgIk-x3r 6 місяців тому

    አያና ጦርነት የሚቆመዉ ያንተን አንገት በፌስታል ጠቅልለን ለቤተሰቦቺህ ስንልክነዉ ። እመኑኝ እንጨፈጪፋቹሀለን ቃሌነዉ❤

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    አልተመለሰም አያና የብልፅግና ደጋፊ መሆንህ ያሥታውቃል መግስን ይኸ ሥራህ ለህዝብ ጠቀሚ አይደለም የሚሉትን ተቃዋሚወች አይደል እደ የሚሥረው

  • @Abdu-zz
    @Abdu-zz 6 місяців тому

    ቴዲ ውይይት ስታደርግ ከቲክቶክ በተጨማሪ ዩቱብ ላይ ለምን Live አታስተላልፍም ብዙ ግዜ ጠይቄህ መልስ አልመለስክም

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 6 місяців тому

    ይቅርታ አቶ ጌታቸው እረዳ ነው የተናገረው መጀመሪያ መግለጫውን አዳምጥ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 6 місяців тому

    Somebody called * priest BALAYI MEKONNIN * as" warraaddaa " .okay here is the answer for that person . He became " warraaddaa " because of he is a member of " warraaddaa " organization .

  • @seblephilippi
    @seblephilippi 6 місяців тому

    ወይም ደግሞ አማራ የኢትዮጵያ አካል አደለም እያልክ ነው ያለኸው።

  • @zenbwoarkeshetu8304
    @zenbwoarkeshetu8304 6 місяців тому

    እያና እውነት ነው ስላም ይመረጣል :: እንተ ግን የውሽት ስላም ነው የምታወራው እጉል እራዳ እትሁን

  • @asterbegashawu6883
    @asterbegashawu6883 6 місяців тому

    Tada enwedehalen

  • @meseretebekele9206
    @meseretebekele9206 6 місяців тому

    Buno Addis Ababa negn ale besaq

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 6 місяців тому

    የሚያሰቁኝ ሚቲንግ አለብኝ መሄድ አለብኝ ጉራው
    ሌላው የአማራ ፋኖ ሀብታም አራሸ ቀዳሸ ብቻ ነው

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 6 місяців тому

    አያና ጦርነት ይቁም ካልህ እስቲ መንግስትን አዉግዝና አብረህ ቁም።

  • @asfeshumamo6033
    @asfeshumamo6033 6 місяців тому

    ኖ ዋር ከውጭ ያለውን ፓለቲካ ለመግዛት የሚሄድበት እስትራቴጂ ነው

  • @azeblove6949
    @azeblove6949 6 місяців тому

    ቡኖ ድሉዡናል ነው እሚያወራው ሁሉ መያዝዣ መጨበጫ የሌለው ነው ይገርማል ብልፅግና የሚባል ፓርቲ ምን ምኑን ነው የሰበሰበው?????

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 6 місяців тому +1

    OROMO🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 6 місяців тому

    ras gold,anagrachew,strong amhara and others,what you have to know is that aquila is anti amhara

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 6 місяців тому

    ገዳኮ አባቱ ገዳ ልጁ ሽኔ ነው ፍክት ነው ይህ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 6 місяців тому

    አያና ምትባል ሰው ለሚያርዱት ኦነግና ብልግና ምክር አቅርብ አታስመስል የአራጅና እርጉዝ ሆድ ቀዳጅ አጋች ተናገር ? ስለ ዘርማጥፋት አልተፈጸመም ትላለህ 🐃🐃ድል ለአማራው ፋኖ😍💚💚💛💛❤❤💪💪ሞት ለአራጁ ጋlaአፓርታይድ ፋሺስት ኦነጉ ኦሮሙማ👎👎

  • @MekiyaBule
    @MekiyaBule 6 місяців тому

    የአማራ ፖለቲከኞች ከስድብ ና ከአሽሙር ወታችሁ ከኦሮሞ ብትማሩ የተሻለ ነው። የሰውን ሐይማኖት ወይም ባሕል መናቅና ማንቋሸሽ ትታችሁ ፖለቲካውን አብስሉት።

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 6 місяців тому

    እናንተ ሆናችሁ የአዲስ አበባ ወጣቶች? የት ገቡ ሌሎቹ?

  • @Biruk-zi6tn
    @Biruk-zi6tn 6 місяців тому

    AYANA...beautiful but null speach...empty

  • @Getacher-h8d
    @Getacher-h8d 6 місяців тому

    አያና የተጠየከዉን ለምን አትመልስም

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 6 місяців тому

    Ay Amara

    • @yonasMekonn
      @yonasMekonn 6 місяців тому +2

      አማራ ቂጥሽን ይብዳው

  • @zelekaworkwoldemariam9099
    @zelekaworkwoldemariam9099 6 місяців тому

    ሁሉም የብልፅግናደጋፊዎች የምትሉትና የ ምትናገሩትን ታቃላችሁ ለመሆ ኑ ይህ ሁላ እስረኛ የትኛውን መሳሪያ ይዞ ነው የታሰረው መልስ አለህ ? ለምሳሌ እስክንድር መሳሪያ ይዞ ነበር የሚታገለው እስክሪቢቶ ብቻ በኪሱ ይዞ ነው የሚናገረው እሱን ምሳሌ አደረኩ እንጅ ብዙ ልጆችን መጥቀስ እችላለሁ።። ታዲያምን ተማምኖ ነው ከተማ ገብቶ ከመንግስት ጋር የሚወያየው።? የኢትጵያ ህዝብ ከተማ ገብቶ የሚኖረው እሬሱ ግራ ገብቶታል ኑሮውም እንቆቅልሽ ሆኖበታል። ስለዚህ የሜይታመን ነገር አታውራ አትዋሽ እየተዋወቅን አንተናነቅ አሉ ። የማይመስል ነገር ለሚስት አትንገር አሉ አባቶች ሲተርቱ

  • @haimanotalemu6815
    @haimanotalemu6815 6 місяців тому

    አረ ውውውው አንዳንድ እዚህ ቤት የሚገቡ አንዳንድ ሰዎች ምንም አይመጥኑም!!! ፖለቲካ መሃይም እና ደደብ ከማይደርስባት ቦታ ከፍ ብላ ካልተሰቀለች መከራ ነው የሚሆነው ለምሳሌ ቡኖ በደሌ😂😂😂

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 6 місяців тому

    አያና ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @yonasMekonn
      @yonasMekonn 6 місяців тому +2

      አያና ቂጥህን ይብዳው

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 6 місяців тому

      😅😅😅

  • @azeblove6949
    @azeblove6949 6 місяців тому

    አይ ቴዲ በተቻለህ ሞከርክ ቡኑን ታቃለህ ብለህ ሞራሉን ልትገነባለት ነገርግን ሰውዬው ታጥቦ ጭቃነው ከእውቀት ነፃ የሆነሰው ነው 😂😂😂

  • @WERQE-Dino5370
    @WERQE-Dino5370 6 місяців тому

    ቴዲዬ እስኪ ለእውቀት ይሆነን ዘንድ 💛❤ ትግራይ 💛❤ ከማን ጋር ተዋጋች የሚለው እንየው እስኪ።የትግራይ መሬት የወረሩት አካሎች በነዚህ ትከሻ ሆነው መሆኑን ታሳቢ ብናደርግ.....
    #💛❤
    "✊👊💪👉ትግራዋይነት ሚሽጢር'ዩ👈💪👊✊"
    >>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
    ➊,የ UAE(Emirates) ድሮን፤
    ➋,የ ቱርክ Türkiye's Bayraktar TB2 drone(ድሮን)፤
    ➌,የቻይና(China) CAIG Wing Loong(Chengdu GJ-1) drone(ድሮን)፤
    ➍,የኢራን(Iran) UAVs drone(ድሮን)፤
    ➎,ተዋጊ ቸት፣ኢሊኮፍተር፤
    ➏,"የኢትዮጵያ መከላከያ"ከነ ሙሉ ትጥቅና ስንቅ፤
    ➐,"የኤርትራ" መከላከያ ከነ ሙሉ ስንቅና ትጥቅ፤
    ➑,"የሱማሊያ" ወታደር፤
    ➒,የኣማራ ልዩ ሃይል፣ሚሊሻ፣ፍኖ....፤
    ➓,የኣፍር፣ኦሮሚያ፣ደቡብ፣ጋንቤላ፣...ልዩ ሃይል፤
    ➊➊,የኢትዮጵያ አርቶዶክስ በገንዘብና በሞራል.....፤
    ➊➋,የኢትዮጵያ እስልምና በገንዘብና በሞራል.....፤
    ➊➌,የUSA CIA መቐለ ቢሮ ከፍቶ የስላ ስራ በመስራት ከኢትዮጵያ ጎን ቆሟል።
    ➊➍,የኢትዮጵያ ባለሀብቶች እና ህዝቦች በገንዘብ፣በሞራል .....፤
    ➊➎,የተለያዩ የውጪ ሃገሮች የሳትላይት የስለላ ድጋፍ......፤
    ➊➏,የራሻ መከላከያ የማማከር ስራ፤
    ➊➐,የዩክሬን በብላክ የተገዛ የጦር መሳሪያ እና የድሮን ባለሞያዎች፤
    ❶❽,ተፈጥሮ በራሱ፤
    ➊❾,የተለያዩ ሃገራት ኣፈንፍኛ ብዛት ያላቸው ውሾች.....ተሳትፎበታል።
    "ብቻ ምን ኣለፍቹ፤ፈጣሪ ብቻ ነው ያልተጨመረበት፤ሁሉም ሚችለውን ወርውረዋል።"
    "የትግራይ ህዝብ ከፈጣሪ ጋር እነዚህን ወራሪዎች ወገባቸውን ሰባብሮ ከጥቅም ውጭ ኣድረገዋል።"
    "ትንግርት የሚመሰል፤ግን ደግሞ እውነት።"
    ክብር ለሚገባው ክብር እየሰጠን፤👉TDF ከፈጣሪ በታች ፈጣሪያችን ነው።👈💪👊✊
    "ወርቀ-ዲኖ ትመስክር💛❤"

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሻብያሲመጣባችሁእደመታደልፈርጥጣችሁአለማጣገባችሁይኸነዉየናተጀግንነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጀግናዉየአማራህዝብስራላይነዉተቁታላችሁያወድማጠራጊልጅታዝላችሁነዉደርግንያሸነፋችሁትንገሩኝባይወች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እባቦች

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እባቦችተረጋጉ😂😂😂😂የርጎዝቦች😂😂😂😂😂😂😂

    • @WERQE-Dino5370
      @WERQE-Dino5370 6 місяців тому

      መንደላይ😂😂 አግልስ💩

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 місяців тому

    ሰዉበላዉ አብይ ኖዋር የማያቀዉ ሙዚቃ ነዉ እንደ ፋኖ በሚያቀዉ ሙዚቃ አነጋግሮ ይሄን አረመኔ ጄኖሳይደር ከ4 ኪሎ ማስወገድ ነዉ ትክክል የሚሆነዉ ::

  • @zelekaworkwoldemariam9099
    @zelekaworkwoldemariam9099 6 місяців тому

    ጆን ማጅላን እናችሁ እኮ ፍቅረኞ በአንድ ቆርኪ ውኅ እንዋኝ ያላችሁት ግን ፍቅር ያልቅና ሲሆን ግትቻ ጭቅጭቅና ንዝንዝ ብቻ ለመሆኑ አጉል ጉሬ ምን ሰራችሁለት ለትግራይ ህዝብ ከድህነት አወጣችሁት ውኃና መብራት እንኳን የለውም ውኃ እንኴን አልገባለት ውኃ እናስገባለን ተብሎ የወጣው በጀት እንኳን የት እንደገባ አይታወቅም ጦርነቱም ቢሆን እናንተው በለኮሳችሁት እሳት ድሀው ነው ያለቀው እስቲ ምን ሰራችሁለት ምንም ጊዜ ነው እንጂ ቁም ነገራም
    ባለ አባትነት አያኮራም ብላለች ፀኃይ መስፍን ሥለዚህ ??????? በዚሁ ላብቃ

  • @seblephilippi
    @seblephilippi 6 місяців тому

    ቡኖ የምትባለው አር ገዳይ ነው እያልክ ነው ያለኸው።

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 6 місяців тому

    ቴዲ ግን ቡኖ በደሌ ባይኖር ወጋችሁጠፍር ይሆን ነበር

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 6 місяців тому

    አችልማ ፋኖን መምታት ምን ብቃት አለህ መሳርያችሁን እያሥረከባችሁ ትወጣላችሁ ፈሳም

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 6 місяців тому

    Teddy plc baba yemibal tamami(beshitegna atasigeba hayimanot ke hayimanot layi kibrt lemlokosi yimimeta ebabi new

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 6 місяців тому +1

    አያና እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ትሸታለህ የምታወራው ወሬ ካንተ በላይ አራዳ እንደሌለ እያደረክ የምታወራው ነገር ሁሉ ይሸታል በአማራ ደም ስለጨቀየህ ትሸታለህ አክ ቱ

  • @alemalma6841
    @alemalma6841 6 місяців тому

    Teddy did you run out of idea why do you keep repeating the same program 😔it is boring

  • @lindat9231
    @lindat9231 6 місяців тому

    አይና እያለ ያለው አማራ እጅህን ስጥ እና እኛ በጉዲፈቻ adapte እናድግህ እያለን ነው ይሄ የአኦሮሞ ሞኝ ካንተ በፊት ለ150 አመት ገዛን ያለውን ህዝብ አሁን ዝም በል እኔ በአኦሮሞ ህዝብ ስም ልርገጥህ እያለን ነው አረ ሼም አያና

  • @willyou2030
    @willyou2030 6 місяців тому

    ዝንብ አበባ ላይ ሳይሆን የሚቃርመዉ ዝንብ ቆሻሻ,ሽንት ቤት, እበት ላይ ነዉ የሚዉለዉ ይህ ዝንብ ደግሞ ብልጭ ልጭ ወደል ነዉ ብዙ ትርፍራፊ ከቆሻሻ ስለሚመገብ ስለዚህ ዝንቡ በሽታ እንዳያመጣብህ አካባቢውን አጽዳ !

  • @קסהברהנו
    @קסהברהנו 6 місяців тому

    ወንድም ፋኖ በንክ የዘረፈውን አንድ ሁለት ንገር አያህ አንተ ደንቆሮ
    አንተ ኦላ የምትለው የኦንግ ሠራዊት 21ና22 ባንክ የዘረፉት በኦነግ መንግሥት ፍቃድ ነው ማለት ነው ደንቆሮ መልስ

  • @mariamayalew8919
    @mariamayalew8919 6 місяців тому

    አያና መርዘኛ ነዉ😮

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 6 місяців тому

    ቡሩኖ እፍርታም ነህ በቃ የአዲሰ አበባ ልጅ ሆነህ ቀረህ እኛ የክፍለሀገር ልጅ አንቀይርም

  • @newidea5375
    @newidea5375 6 місяців тому

    Ayana lemara yemiyasb ayimesilm 400 sew be and Ken simot zim bilo. Zare asabi yimesilal