ደስ ይላል ወደቻናላችን መጣን ባቲ የአደራ እቃዎቼን አድርሻለሁ ከነዋጋቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ዘመናዊ የፈርኒቸር እቃዎችን ሁሉም ሀገር እናደርሳለን #Ahmedin Frniture
    አህመዲን ፈርኒቸር#ወቅታዊ #አልጋ #ethiopia #ወሎ #ቁምሳጥን #afif #ሰበር#ፈርኒቸር#EBS TV#

КОМЕНТАРІ • 48

  • @yehabeshawaamina8983
    @yehabeshawaamina8983 11 місяців тому

    Mashallah gana zare sayh naw gn mashallah wagah batam arif naw kalelochu

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d 11 місяців тому

    ማሻአሏህ ተባረ ከሏህ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 11 місяців тому

    ማሻአላ በጣምያምራል

  • @medinaderasa2680
    @medinaderasa2680 11 місяців тому

    ማሻአላ ያምራል❤ ለሚወግድ ታደርሣለህ ትራንሥፖርት እሥከሥንት ይወሥዳል

  • @taybat536
    @taybat536 Рік тому

    ማሻአላህ እርሳስ ከለሩ በጣም ያምራል በርታ ወድሜ

  • @kamilatube8553
    @kamilatube8553 Рік тому

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ ወድም በጣም ያምራል በርታጎበዝ በጣም ነው የሚያምሩት

  • @gdgshdvdbdhdbhd9185
    @gdgshdvdbdhdbhd9185 Рік тому

    ማሻ አላህ በርታ ወንዲም አሀመድ

  • @dfhg4688
    @dfhg4688 Рік тому

    ማሻ አላህ በጣም ነው የሟምረው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dahabyadhb3979
    @dahabyadhb3979 9 місяців тому

  • @gatalemshife4845
    @gatalemshife4845 Рік тому

    በጣምያምራልበርታ❤❤❤❤

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Рік тому

    ❤❤❤❤❤ጀግናዬበርታ

  • @vip6526
    @vip6526 Рік тому

    በጣም ያምረል መሽአላህ

  • @user-gi6xl9ub1s
    @user-gi6xl9ub1s 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b 9 місяців тому

    የዋጋው ነገር ያዘልላል

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  9 місяців тому

      ኸረ አያዘልልም የሀገራችን ዋጋ እየጨመረ ነው ያልጨመረው የኔ ኪሎ ብቻ ነው እያደር የቀነሰው😀😀😀

  • @Aaaa-gv9ng
    @Aaaa-gv9ng Рік тому

    Masha Allah

  • @Aaaa-gv9ng
    @Aaaa-gv9ng Рік тому

    እኔም እያጥበክ ነው በረታ ውንዲሜ

  • @HafsaYoussouf-wl4ne
    @HafsaYoussouf-wl4ne Рік тому

    Wooow masha alla

  • @rukiyarukiya3873
    @rukiyarukiya3873 Рік тому

    ሜትር ከሀምሳ አልጋ እናቁምሳጥን ትሰራልኛለህ ኮንቦልቻ

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Рік тому

    አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህወበረከትሁአህሙዬእንኳንደህናመጣህበርታ

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 Рік тому

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአሏህ ያምራል ኔት ካለህ ለምን ኢሞ ላይ አትመልስም ወንድም

  • @goldsisj5432
    @goldsisj5432 Рік тому

    የክቺነ ዱላብ

  • @RozaTechane
    @RozaTechane 11 місяців тому

    addis ababa telekalachu wey

  • @hawamohammed1544
    @hawamohammed1544 Рік тому

    👍👍👍😘😘😘😘

  • @kiyaedris3902
    @kiyaedris3902 Рік тому

    Jimma tadrsleh?

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  Рік тому

      ጂማ ይርቀናል የሶስት ሰው ከሆነ አደርሳለሁ

  • @m.4582
    @m.4582 Рік тому

    ለኔም አልጋ ከነቁም ሳጥን ማች በቡኒ ትሰራልኛለህ. መቅደላ ማሻ ነኝ

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  Рік тому +1

      እሽ ችግር የለም

    • @m.4582
      @m.4582 Рік тому

      @@ahmedinfurniture5843 እሚገርምህ ሌለኛውን ቪድወህን እያየሁ ነበር. ሰብ አድርጌሀለሁ በርታ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому

    ስልክ የት አለ ፈልጋለሁ

  • @sebleworkseyed-xh3bv
    @sebleworkseyed-xh3bv 11 місяців тому

    Yet akababi nachu?

  • @saifolrana7828
    @saifolrana7828 Рік тому

    ወደ ቆቦ ከተማ ታደርሳላቹ?

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  Рік тому

      አዎ እናደርሳለን

    • @m.4582
      @m.4582 Рік тому

      ወዶችም ማዘዝ ጀመሩ 😂😂

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh 6 місяців тому

      ተመስገን እንበል ወንዶቻችን የለም ሄድ እድሜ ለነጮች እያስተማሩልን ነው​@@m.4582

  • @HafsaYoussouf-wl4ne
    @HafsaYoussouf-wl4ne Рік тому

    Ine milik wendime kombolet tiserachu ayidel .

  • @fatumayamam3190
    @fatumayamam3190 Рік тому

    ወረባቦታደርሳለህውይ