bishop degu kebede ቢሾፕ ደጉ ከበደ @apostolicsong

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @julilina8145
    @julilina8145 2 роки тому +6

    Amneeeeee Amneee Tmsgne Ysse

  • @fevferiha480
    @fevferiha480 2 роки тому +9

    Amen...

  • @abdiyuful
    @abdiyuful Рік тому +6

    Amen hallelujah….Jesus (the name of salvation, the name of God).

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 місяців тому

      የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት
      “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “
      እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡
      በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡
      እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡
      1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን !
      2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ
      3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡
      ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም !
      እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡
      ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ
      ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “
      በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት
      ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡

  • @esralgensholeesha3633
    @esralgensholeesha3633 2 роки тому +8

    Temesgen amlake yihin ewunet silegeletsikilign

  • @sinat8124
    @sinat8124 2 роки тому +6

    አሜን

  • @matthewbirhanu9319
    @matthewbirhanu9319 2 роки тому +8

    Amen 🙏🏽

  • @belayneshbetiso9341
    @belayneshbetiso9341 3 місяці тому +1

    እሜን እሜን እሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 2 місяці тому +1

    ተመስገንን ጌታ ኢየሱስ ተመስገንንንን ተመስገንንንንን

  • @tagetage
    @tagetage Рік тому +4

    ኦ አሜን አሜን ተሜስገን ኢየሱስ
    ሃለሉያ♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍🙇🙇🙇🙇🙇☝☝☝☝☝☝✅✅

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 місяців тому

      የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት
      “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “
      እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡
      በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡
      እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡
      1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን !
      2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ
      3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡
      ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም !
      እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡
      ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ
      ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “
      በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት
      ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡

  • @rahelkasahun5957
    @rahelkasahun5957 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 አሜን

  • @nebiyudesta9609
    @nebiyudesta9609 2 роки тому +8

    ሃሌሉያ

  • @user-xe9jt4eb2d
    @user-xe9jt4eb2d 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን 🙏 ኢየሱስ ይመስገን

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን እልልልል🙏🙏🙌🙌😭😭😭❤❤❤❤👆

  • @tsionabera8714
    @tsionabera8714 Рік тому +1

    Yenatra wngale eko nw yalen yemiyakora yemiyasetemamen beygizaw yemisebkw hula sensemaw yemiyasdenkn ewntegnawn manentun selamenen nw grta eysuse yemsegn 💚💚💚💚💚

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 роки тому +8

    አሜንንንን

  • @user-gu2yf5sn3t
    @user-gu2yf5sn3t 8 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ጤነ ከረጅም ዕድሜ ገር ለዋኖቻችን ይስጥልን

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 6 місяців тому +1

    Ameni ameni egizaberi yimasgeni ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 Рік тому +3

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi 5 місяців тому +1

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @lemlemghima5436
    @lemlemghima5436 Рік тому +4

    Amen

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 8 місяців тому +1

    Amen ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi 5 місяців тому +1

    Elelelelelel elelelelelel elelelelel elelelelelel elelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel
    🙏🙏🎇🙏🎇🙏🎇🙏🎇🙏🎇😍😍😍😍🙏

  • @Nicolas-ir5np
    @Nicolas-ir5np 7 місяців тому

    አሜንንን ተመስገን 🙌🙌

  • @TemesgenRg-rz5kc
    @TemesgenRg-rz5kc 9 місяців тому

    Amen !!!!!

  • @hanihanidejnecell1172
    @hanihanidejnecell1172 Рік тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ይመስገን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 4 місяці тому

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 10 днів тому +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 Рік тому

    እልልልልልል ተመስገን ኢየሱስ ስምህ ከስሞች በላይ ነው

  • @user-dk4kt1yp2e
    @user-dk4kt1yp2e 5 місяців тому

    Bekesbourne God

  • @BelekoNegesa
    @BelekoNegesa 3 місяці тому

    Temesgen

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 Рік тому +1

    እልልልልልልል እልልልልልልል 🥰♥️😭

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 місяців тому

      የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት
      “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “
      እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡
      በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡
      እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡
      1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን !
      2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ
      3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡
      ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም !
      እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡
      ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ
      ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “
      በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት
      ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡

  • @aberatekle5715
    @aberatekle5715 Рік тому

    Its' interesting!

    • @abayineshsata3589
      @abayineshsata3589 Рік тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🙏

    ♥️♥️🤲🏽🤲🏽😭😭

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 14 днів тому

    ኣብ ወልድ መንፈስቅዱስ ማለት እንድ ኣምላክ ነው ስለዚ ምን ችግር አለው ጴጥረስም በየሱስ ስም አጠመቀ ሁሉ አንድ ነው

  • @user-mo9uo4dq5v
    @user-mo9uo4dq5v 10 місяців тому +1

    በእውነት እራሷን የሐዋሪያት ቤ/ክን ነኝ ብላ የምትጠራዋ ምን ያክል የስህተት ትምህርት ውሰጥ እንዳለች ያስተዋልኩበት የደጉ ከበደ ትምህርት ነው።ስሙ አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ማለት ብቻ እንጂ ኢየሱስ ማለት አይደለም።ኢየሱስ ማለት አዳኝ ማለት ነው።ኢየሱስ ማለት መድኃኒት ማለት ነው።ከዚህ ውጪ ኢየሱስ የአብ ሥም ነው ማለት ውሸት ወይም ኑፋቄ ነው።ሌላው ኢየሱስንም አብ ነው ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ኑፋቄ ነው።ሌላው በአብ ስም መጥቻለው ማለት አብ ልኮኝ መጣሁኝ ወይም የአብ ወኪል ሆኜ መጥቻለው ማለቱ ነው። በኢየሱስ ስም ታአምራት ማድረግ ደግሞ የሚያሳየው ኢየሱስ የአብ ሥም ስለሆነ አይደለም።ለዚህ መልስ ይሆነን ዘንድ ፊሊ 2፥6-10 ያለውን አንብቦ መረዳት በቂ ነው።ከስም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው ይላል።አስቀድሞ በዚህ ቤ/ክን ውስጥ መኖሬ አዝናለው።

    • @genet-nh3po
      @genet-nh3po Місяць тому

      Yes it is false teaching

  • @desalegnbelete1050
    @desalegnbelete1050 7 місяців тому

    ኢየሱስ የሚለው ስም የመጣው መላኩ ገብርኤል ለማርያም ከገለጠላት በኋላ ነው። የኢየሱስ ስም አስቀድሞ ክርስቶስ ወይንም መሲህ በመባል ይታወቃል። ዮሐ ወንጌል ቃል ከእግዚአብሔር ጋር ነበር ይለናል። ይህ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ቃል ወልድ ነው። ስለዚህ ወልድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ማለት ነው። ቅድማለም አባትና ልጅ ሆነው መኖራቸውን ቃሉ ያስረዳናል። ዕብ 1:2 ላይ "አለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚ ዘመን.." እግዚአብሔር አለማትን የፈጠረው በወልድ ነው። ስለዚህ በመጀመርያ እግዚአብሔር ኤሎህም ያህዌ በመባል ይታወቃል። በብሉይ ኪዳን ስም የለውም ማለት ኑፋቄ ነው።

  • @speed.22
    @speed.22 10 днів тому

    እንደዚህ እየዘለላችሁ ምትፈልጉትን ብቻ እያነበባችሁ ምትሮጡት ሕዝቤ ግን ገብቶት ነው የምር?

  • @user-gu2yf5sn3t
    @user-gu2yf5sn3t 8 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ጤነ ከረጅም ዕድሜ ገር ለዋኖቻችን ይስጥልን

    • @thomasalkie3964
      @thomasalkie3964 5 місяців тому

      አሜን ከድል ጋር ጤና ይስጣቸው

  • @mogest2028
    @mogest2028 2 роки тому +3

    Amen

  • @SelamuUrgessa-lz3ry
    @SelamuUrgessa-lz3ry 9 місяців тому

    አሜን

  • @asteralito2920
    @asteralito2920 Рік тому +2

    Amen 🙏

  • @gudetalalisa
    @gudetalalisa Рік тому +3

    Amen

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 місяців тому

      የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት
      “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “
      እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡
      በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡
      እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡
      1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን !
      2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ
      3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡
      ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም !
      እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡
      ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ
      ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “
      በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት
      ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡

  • @user-mo2rj8du2g
    @user-mo2rj8du2g 6 місяців тому

    Amen