Bini you can do amazing thing bro I think you are passing your golden time.do more man you are so funny and I see talent on stage host,comedy and advertisements.do some thing man your talent is entertainment not random job shout out to you👏👏👏
It's not your place to decide if she should be a host or not. This is not a TV show or an interview, it's just a podcast. It should be treated as a conversation between friends.
ወቸ ጉድ የሚያስብል ነገሮች በመናገሩ ቢኒ ሊደነቅ ይገባል እንደ ፕሮግራም ግን ሌላ ጥልቅ ነገር በሚተነተንበት ያንንም ለመጠየቅ አቅሙ ካላቸው ሰዎች ወይም ፕሮግራም ላይ መቅረብ ያለበት ነው የሚመስለኝ። Bini is just in different league his train of thought is really deep, respect brother....ልዩ ራሷ ልሳኗ ተዘጋ እኮ ...ወቸ ጉድ
Its very sad to see how many views this video got, Videos like this should get a lot of views unfortunately Habesha people rather spend their time talking about some stupid emu emu
ቢኒ ዳና ኧረ እንዴት ቻልክበት ኮሜዲ + እውቀት 😮Wooow👏👏👏
Thanks! ወቸ ጉድ ይከረበታል
ይከረባል ነው የሚባለው ይከረበታል አይደልም። ዳይ ከረብ ከረብ ....
@@hulegebmedia12😂😂😂😂
Thank youuu so much 🙏🙏🙏
ሀገር ወዳድ ወታደር፣እውቀት ያለው ሰርቶ አደር፣ ኮሜዲያን ስቆ አደር!! ቢኒ ዳኒ ከግምት በላይ ነው ያገኘሁህ ለሰጠኸን አገልግሎት እናመሰግንሃለን!!!🎉🎉🎉
ቢኒ ዳና ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ተማሪ እያለን በእናተ ቀልዶች ተነስተን እኛም ብዙ ቀልደን ስቀናል ተዝናንተናል እናመሰግናለን አሁንም በአዲስ ብትመጣ ደስ ይለናል ሀሳቦችክ ወዝ አላቸው ተባረክ ሌላው ደሞ ስምሽን ባላቅም አጠገቡ ተቀምጠሽ የነበርሽው እህቴ አስሬ ስልክሽን እየነካካሽ ስትረብሽን ነበር በዛላይ ደሞ አንዳን ስለ ሀገራችን ያነሳቸው ሀሳቦች ላይ ያልተዋጠልሽ ትመስይ ነበር እና ብዙ ባታስፎግሪ አሪፍ ነው ካሜራ ፊት ስላለሽ እንደ ሀሳብ ነው በክፋት አትዩብኝ እናመሰግናለን ባጠቃላይ ሁለት ሰአት ሙሉ ሳናቁአርጥ አንድን ነገር እንድንጨርስ ስላረጋችሁን ይመቻቹ
እውነትም ወቸው ጉድ ቢኒ በጣም ነው inspire ያደረከኝ በውነት ትችላለህ፣ያሰብከው ይሳካልህ ሰላምና ጤና ከቤተሰብ ጋር ይስጥህ🙏ወቸው ጉዶች እናንተ አንደኛ Wooow😮🥰❤
ቢኒ ዳና በጣም ጎበዝ ነው ኮሜዲያን ብቻ አይደለም አርቲስት አንባቢ ነው ጎበዝ
Thanks and huge respect for Bini!!
Thank you so much 🙏🙏🙏
እኔ እስከዛሬ ከቀረብት እንግዶች ያልጠበኩት እና በጣም የተወቸኝ እንግዳ ቢኒ ይመችህ 💪
ቢኒ በጣም የሚገርም ታሪክ እና ስብእና እውቀት ያለህ ድንቅ ሰው ነህ
ቢኒ ከባድ "ኢትዮጵያዊ " ሰው!
ዋው ቢኒን ከድሮም አድናቂክ ነኝ ፣ በዚን ያህል ረቂቅ እውቀት እንዳለህ ሳቅ ይበልጥ እከበርኩህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቢኒ ዳና ያለበት ሶፋ ላይ ያለቺው ልጅ she is real human 😍😘😍😍😍😍😍😍😘😘😘
Bini you can do amazing thing bro I think you are passing your golden time.do more man you are so funny and I see talent on stage host,comedy and advertisements.do some thing man your talent is entertainment not random job shout out to you👏👏👏
ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፤ መረጋጋትን ያድልህ🙏🙏🙏
ቢኒዬ የአዋሳችን እንቁ ተናፍቀሀል ❤❤❤
ቢና ሲያወራ ቅንነት :መልካምነት: የልብ ንፁህነት ይታየኛል::
ፈጽሞ ካልጠበኩት ሠው ትልቅና ጥልቅ ዕውቀት አየሁ ቢንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኞቹን አፋቸውን አስከፈትካቸው ማንበብ ሙሉ ሠው ያደርጋል ተባረክልኝ
ቢኒ ይቅርበለኝ በፊት ሳላቅ ነቅፌህ ነበር ፣ ነገር ግን አሁን በጣም ነዉ አሰተያየትህ ፣አገላለፅህ በጣም ነዉ ከልቤ የገባህ ባለቤቴም በጣም ወደደችህ እናመሰግናለህ። ወቸዉ Good subscribe👍
እኔ ምሮረው ጎንደር ነው ቢኒ ማርያምን ትልቅ ክብር አለኝ ወንድሜ ለካ ከቡዙ ሳቅ ጀርባዎች ተስፋ አስቆራጭ ነገሮች ነበሩ አንተ እኮ ብሔራዊ ጀግናችን ነህ ከባባድ ነገሮችን ነው ያሳለፍክ በዛ ላይ ለሀገርህ ያለ ፍቅር ደሞ ገረመኝ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Bine Man ወቼውውውውውው ጉድ ...ምትገርም ሰው ነህ !!! እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ያርግልህ
ታምር ነው የሆነብኝ ።ትለያለህ ቢኒ ።ወቸው ጉድ እናመሰግናለን
51:44 ደቂቃ ላይ በጣም አስተማሪ እና ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያካፈልከን ቢኒ😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
The most authentic guest you ever had on your show and my favorite person 😍😍😍❤❤❤
ቢኒዬ❤...... ስለ እናትህ የዘፈንከው ሙዚቃ ደግሞ በጣም ነው ልቤን የነከው🙏🙏
እውነት በጣም የተመቸኛ ግን እረ የሆነ ትንፋሽ አለ በጣም ነው የሚደብረው🎉🎉🎉
one of my best 3 guests...bini...
ድርሹ ዳናንን ትመስያለሽ😅ቢኑ ጠንካራና የብዙ ሙያ ባለስጦታ . Very talented
ቃላት የለኝም ለዚ ፖሮድካስት በኒ ክብረት የስጥልን በ life Exasperatin ያካፈልከን ትልቅ ነገር ነው 🙏🙏🙏❤
እውነትም ወቸው GOOD ቢኒ ዳና ገራሚ እውቀት ነው ያለህ ተባረክ
በጣም ቆንጆ episode ነበር ዛሬ
ቢን የሚገርም ሰዉ 👏👏
አቤል ይህ ላንተ ነዉ መልክቱ ሁለቱ ሴቶች ከደበራቸዉ መቅረት ይቻላል ግዴታ ነዉ እንዴ ለተመልካች ክብር የላቸዉም አይመጥኑም
ቢኒ በጣም ጎበዝ ❤️
Advice for weche gud ምንድነው ችግርዋ ከቢኒ ኣጠገብ ያለቹ ከስልኳ ብጣም busy ሆነች የለቺም እኮ ስልካቹው በስራህ ሰዓት ከራሳቹ በታርቁት ቆንጆ ነበር ሰው ኣክብረ ጠርተ ያንተ focus ከሱ ውጪ ከሆነ እንደምትፈልጎው interview ማርግ ኣትችም be focus/interest doesn’t matter ምን ኣይነት ይሁን ኣክብረ እሰ ጋበዝከው
Sry for ma comment ከደበራቹህ
Big love weche gud❤
How Bini too brilliant.
ere bini..the smartest ethiopian artist...wow...yehe hulu talent endezihu mebaken alneberebetm...ere agentoch tetekemubet ,esum yetekem,,weyne ethiopia😢
Bini yechelale ....so Hamble so Sweet
ቢን እባክህ ተመለስ እባክህ እንደ አንተ አይነት ሰው ይስፈልገናል ምርጥ ሰው
Wow wow wow good job 😮😮😮 full of knowledge
ወቸው ጉዶች እንዴት የማገኝበትን ዌብሳይት ይነግረናል ብዬ ስጠብቅ ቆረጣችሁት እባካችሁ ዊብሳይቱን ቢኒ ግን አንደኛ ነህ ወቸው ጉድ ደሞ ልክ እንደስማችሁ እባካችሁ የመፃሐፉን ዌብሳይት ንገሩኝ
አረ ቢኒ!!!!! ኮሜዲ ላይ ገብቸ እራሴን library አላገኘሁትም .ሳልፈልግ 6 መፅሀፍ,,,,, ሆሆ.ይመችሽ ብያለሁ!!
Bini man ይመችህ ምርጥ የአዋሳ ልጅ
አቦ ቢኒዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወቸው good thanks for the guest ❤❤
I am seeing that the Dayna presence as a host is meaningless...please respectfully let her be away from the stage..
It's not your place to decide if she should be a host or not. This is not a TV show or an interview, it's just a podcast. It should be treated as a conversation between friends.
Bini Dana 🔥 just wooooow
What an episode 👏 🙌 👌
shout out to bini dana what an episode .........demo le chickua "harif aychekulim" plss atftegni
እዉነትም ወቸዉ ጉድ .በጣም ቆንጆ ምዕራፍ.እናመሰግናለን::
ሰው መሆን እንደዚህ 🙏🙏❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቢኒ ዳና ያሰብከዉ የግል ብሮድካስት ስትከፍት ለኢትዮጵያ የራስህን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ተከትሎ ተግባራዊ የሚያረግ ትውልድ ሲመጣ ኢትዮጵያ ወደ ቀድም ከፍታዋ ትመለሳለች።አዘገጆችም ምስጋና ይገባቸዋል። ❤❤❤❤❤
አስር አለቃ የኖርከውን እና የሰለጠንከውን የተገበርክ ጀግና
ምርጥ ሰው ቢኒ ❤
ግን ምንሸ ነው ችኳ እኩርፊዋ መስማት አልቻልንም ኢንተርቪውን
ይስተካከል ባይ ነኝ🙏🫡
What a talent by Bini
It was a masterpiece ✨️
Wow very insightful Kudos to Bini!
ቢኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ! የታሪክ፣ ፍልስፍና፣ የጥበብ የባህል፣ የወግ ሰው። አረ ጠቢብ ነህ በእውነት ይሄ ሁሉ ትጋትህን ነው የሚያሳይ!!
Bini ❤❤❤❤ Wowww temesche new yechereskut
I love Bini Dana.
Thank you brother leagere zemtehe Ethiopiane kemaneme belaye fikre alehe
የዳኒያ መኖር ለሾዉ ምንድን ነው ጥቅሙ?
Companion.
ምነው መኖሯ ከነከነህ?
ሼም ይዞት ነው አቤል
To talk about uber drivers she is dom ass
ወቸ ጉድ የሚያስብል ነገሮች በመናገሩ ቢኒ ሊደነቅ ይገባል እንደ ፕሮግራም ግን ሌላ ጥልቅ ነገር በሚተነተንበት ያንንም ለመጠየቅ አቅሙ ካላቸው ሰዎች ወይም ፕሮግራም ላይ መቅረብ ያለበት ነው የሚመስለኝ። Bini is just in different league his train of thought is really deep, respect brother....ልዩ ራሷ ልሳኗ ተዘጋ እኮ ...ወቸ ጉድ
Besmam chinklat gobez bini
Aka ayifa ta ishay🎉
ይህ የምታይ ሁሉ ለበሽታህ መዳኒት ከመዋጥ በፊት መቼ ነዉ በስፖርት እራስህን ምትቀይረዉ •••¿
Bro, ,even today am taking fluestop,, ,,,will try my best,
@@multimodaldocumentationtea7537 keep going bro... 💪💪💪🔥🔥🔥
BiniDana We Love You bro❤❤❤😅
Anjo nina, i loved the name
ቢኒ ከእናንተ የተሻለ እውቀት አለው። ሰለሚያወራው ነገር እንኳን በቂ ግንዛቤ ያላችሁ አይመስለኝም
ጀነራል ኖሌጅህ ደስ ይላል ብዙ መስራት ትችላለህ
ቢኒ ከባድ ሚዛን ሆንክባቸው ልዩ ዛሬ በሰላም ነው ደብሮሻ ወይንም ሰልችቶሽ ይመስላል ከዚ ደቂቃ በሁዋላ ያለውን እንደ ሬዲዮ በድምፅ እንድጨርስ አስገድደሽኛል ካመማችሁ ወይም ከደበራችሁ እንግዳ አታቅርቡ እንደ ዳኒ ልጅ ናቹ ብለን እንዳናልፋቹ አይደላችሁም በጣም ነው ያበሳጫችሁኝ አቤል ይታረም
ኡኡኡ ቢኒ ይለያል ❤❤❤❤❤ አንቺ ግን ነፍጫላ ነገር ነሽ
ቢኒ አበንሳ 👍አክሰንትህ አውቀህ ነዉ አደል on off i got confused በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን የሙላለህ
ቢኒ ዳና አንደኛ ወቸውጉድ አንደኛ ግን ስሞን አላቀውም ግን የሆነ የሚበጠበጥብ ነገር አላት እንግዳ ፊት አይበላም በሎት ትንፍሻም አለ🎉🎉🎉🎉
ወቸዉ ጉድድድድድድድ ቢኒ 👏👏👏👏👏👏👏
ቢኒ ዳና፣ የምሠራቸዉ ነገሮች ለሰዉ ትርጉም የማይሰጡ ከሆነ አልሠራም ብሎ የሚያምን፣ ለሚሠራዉ የሚጠነቀቅ ብልህ እና አዋቂ ሰዉ ነህ፣
ግን ሁለተኛዉ ሴት ሆስት ግን እቤቷ ብትተኛ ጥሩ ነዉ? ሀሳብ ነዉ፣ መልክ የማየት ችግር የለብንም።
ቢኒ ድንቅ ሰው❤
ወቼ ጉድ እራሱን እናተ ጋ አምጡት ለምን ድምፀ ብቻ በተረፈ እወድቹሀለሁ 🙏🙏❤️❤️❤️
Wow Bemata jegena berta🎉🎉🎉🎉
ቢኒ ልክ ነው ታሪክ እና አንድአንድ መፅሐፍ ላይ ያነበብናቸውን በፊልም ሰርተውታል
ልዩን ስለ ደብተራ ተዋናይ ሊያወራት ሲል አላወቀችውም..... ግን ልትከራከር ነበር ብታነብ ኖሮ ታውቀው ነበረ
በጣም አልተመጣጠኑም
ኢትዮጵያ ካለው ወቸው ጉድ 10አጅ ይበልጣል ኢትዮጵያ ያሉት አያዳምጡም ከእንግዳው አኩል ነው የሚያወሩት
ያልገመትነው ሰው ሁልግዜም እንዳስደመሙን ነው🎉 🎉 ወቸውጉድ ነው ያስባልከን ቢኒ ዳና
yabede episoide new gin books title tesastehal hashimal be memher Maebel fetene new sile taber wuha yalew ye dr alemayehu ayidelem🥰🥰
ቢኒ በየሚድያው ልናይህ እንፈልጋለን በጣም አቅሙ ያለህ ሰው ነህ ምርጥዬ❤❤
ወው ቢኒ ምርጥ የሀሳብ ሀብታም ነው ስሙት
This guy life is amazing!!
From this Group, Beside Able .... i am not happy with those two girls
Please be constructive and let them train themselves. They're young. We should encourage them. One day they will make up big personalities.
me too
እንዳንተ እህቱን ሚወድ ሰው ደስስስ ይለኛል
Wow it was an amazing time 😊❤
የእናትየው ጀግንነት 👈❤❤❤
ፕሮግራም መሪዎች ከማሂ እና በትንሹ ከቤኪ በስተቀር መጽሀፍ የደረሰባት የምትደርሱ አይመስለኝም በተለይ ታሪክ ላይ ያለቹ የእውቀት ማነስ ከፍተኛ ነው አንብቡ 😢😢😢😢
ቢና አልቻልንህም ከፍ ብለህ ተሰቅለሃል ጥሩ ነገር ሁሉ ይገባሃል ጥሩውን እመኝልሃለው ትንሽ ይሄን ቀረፃ ቤኪ ና ማሂ ባሉበት ቢሆን ከአቤል ጎን የሚያረካ ይሆን ነበር እሱ ያስከፋል
ቢኒ ትልቅ ሰው🎉🎉 አፌን አስከፈትከኝ😅😅😅
Bini benatu kuankua yemikled morto ena bechegna comedian nw malet yecbalal ❤ is great Man thanks
Biny you are so funny and matured in Art
ወቸው ጉዶች ይመቻቹ የሚያዝን ልብ አይቻለው ከሳቅ ከጫወታው ወጪ
እንዴት ብዬ ላመስግናቺቹ በቃ እልልል
Bini yeleyale 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤
ቢኒ ዳና ቁልፍ ሰው ትችላለክ ❤❤❤
እንደአስተያየት ግን ወቸጉድ የዲሲው አይዘልቅም የኢትዮጵያው ወቸው ጉድ ይቦንሳችዋል የኢትዮጵያው መገንጠል አለበት እራሱን ችሎ
እዴ አንቀፅ39
What, this is a new show.You should appreciate him starting it and getting this much view in a very short time.
note teyizo mesemat yalebet episode new
Biniiiiiii 🙌
nice podcast
የዛች ልጅ ጥቅም ሊገባኝ አልቻለም ቦታው ባዶ እንዳይሆን ነው ያመጣቿት🙄
Bini Dana😍😍😍👏👏👏!!!!!
Its very sad to see how many views this video got, Videos like this should get a lot of views unfortunately Habesha people rather spend their time talking about some stupid emu emu
And dedeb tiktoker simeta yalew view ena yhe yasaznal ewket aynechenm nonsense enwedalen ende hager
Wow bini big man
Bro is a good reader