አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጉድ አመጣ 40 ቢሊዮን ብር ይፈልጋል Addis Ababa Ethiopia new road project Ayzon tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • #የኮሪደርልማት ያለበት ደረጃ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #addisababa #Ethiopia #new #road #project #ayzontube #addisababa #ፕሮጀክት #ኢትዮጵያ #ባህርዳር #አባይ #ወንዝ #ድልድይ ፕሮጀክት #abay #river #bridgecourse #project @AYZONTUBE
    የኮሪደር ልማት ሰፈሮች ---- ttps:// • Beautiful Addis Ababa ...
    for any comment AYZON TUBE
    telegram 👉 @ET12MK
    Gmail 👉 ayzon.blacki@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 24

  • @yonassima8168
    @yonassima8168 4 місяці тому +4

    የጃውሳ መንፈስ እንዳይጠልፍህ በርታ

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad 4 місяці тому +4

    በመንግስታችን ቅራኒ ቢኖርብኝም ልማቱን ግን ደግፌዋለው

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  4 місяці тому +2

      በጣም አመሰግናለሁ ምክንያታዊ በመሆንህ🙏🙏🙏

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 4 місяці тому +1

    ጎበዝ . . . ዳሩ እኮ መሀል እየሆነ ነው:: ተነሽዎች የትም ቢሄዱ ከመሰረተ ልማት አይርቁም::

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  3 місяці тому

      አዎ ግን ትንሽ ይከብዳል

  • @NatinatiDagnedagne
    @NatinatiDagnedagne 3 місяці тому

    bro arif new berta

  • @yosephberhunegn7490
    @yosephberhunegn7490 4 місяці тому +2

    You are making really good content. Good job.
    Could you please make a video commenting on some issues observed in the corridor development project, such as the lack of at-grade pedestrian crossings (where pavements don't slope down to street level), making the streets inaccessible to disabled individuals and wheelchair users and other problems such as the sparse frequency of pedestrian crossings, which should be available every 80-100 meters. And other issues have you noticed during your tour of the project sites.
    The project is being executed with high costs and as such the planning and implementation should meet at least the minimum required standards.

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  3 місяці тому

      ምን አልባት ጥድፊያ ላይ ስለሆኑ ስህተቶች እጠበቃሉ 🙏🙏🙏 ተገቢ ግይ አይደለም የማያዳግም ስለሆነ

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  3 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ThePanEthiopian
    @ThePanEthiopian 4 місяці тому +1

    Nice video
    Berta ❤

  • @tomk5529
    @tomk5529 4 місяці тому +1

    በመንግስት በሚወሰዱ አንዳንድ እርምጃዎች ላልስማማ እችላለሁ:ለምሳሌ የኤሌትሪክ መኪና(ev) ብቻ ወደ ሀገር ውስጥ ይግባ የሚባለውን:(እዚህ አሜሪካ ብዙዎቹ የev መኪና ባለቤቶች ወደ ድሮው የቤንዚል መኪና ሺፍት እያረጉ ነው)እንዲሁም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ( AI) ላይ ጥያቄ አለኝ:በከተማ ልማት ግን የሌላውን ሀገር እንዳየ ሰው አ/አ ብዙ እንደሚቀራት አምናለው::

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @yshakaynalem3715
    @yshakaynalem3715 4 місяці тому +2

    እስኪ ስለ 20 በ 80 ኮንዶሚኒየም አዲስ ነገር ካለ ንገረን 70 በ 30 ሲባል የሰማሁ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ በተረፈ ስለ ኮሪደር ልማት ትንሽ ቢቆየን እላለሁ ምክንያቱም አንገብጋቢው የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ስለሆነ እናም ይሄ ሀሳብ ልክ ነው ወይም ልክ አይደለም ምትሉ ካላችሁ እዚህ ስር ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታሰፍሩ ምንወያይበት ይሆናል።

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  4 місяці тому

      መንግስት ኮንደሚኒየም ከዚህ በኋላ አይገነባም 70/30 ማለት የግል አልሚዬች ናቸው መንግስት መሬት እና መሰረተ ልማት ያቀርባል ባለ ቤት አሊሚው ደግሞ ይገነባል ከገነባው ቤት 70% አሱ ይወስዳል 30% ለመንግስት ይሰጣል

  • @bemhretutassew4528
    @bemhretutassew4528 4 місяці тому +1

    yhe chanel sle projectochu asdenaqinet ena lehager yalachewn tqm sayhon projectoch lemn aynet poletika endemiwl new bzu gize yemiyaweraw. endene amelekaket indipendent bihon yeteshale yemiyadg chanel new yegl amelekaket biqer baynegn🙏

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  4 місяці тому

      ይስተካከላል አመሰግናለሁ 🙏

  • @nati_man1
    @nati_man1 4 місяці тому +1

    Forex teacher😂

  • @abenezersalemu6146
    @abenezersalemu6146 4 місяці тому

    Keyet ametaham yehene tiki merki!

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  4 місяці тому

      ምን ችግር አገየህበት?

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 4 місяці тому +1

    ቅድዶ😂😂😂😂

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE  4 місяці тому +2

      ጥልፉስ😂😂😂😂

  • @tesfayenegussu5177
    @tesfayenegussu5177 4 місяці тому +1

    አተለቃቅስ መሾ አውራጅ ሁላ !!!!!!