Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»ኢኽላስ اخلاص
አንቴም እዝ አሌክ ዴ አህሌን ኡስተዝ
@@amriyabefita6253 የእሱ ትክክለኛ ቻናል አይመስለኝም በስሙ ተከፍቶ ነው
በሺር ነኝ ከሣኡድ አረቢያ ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ልብ የሚነካ ምክር ወላኪ አላህ ቀልባቺንን ያፅዳልን በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
አሚንያረብ😭😭😭
አሚን ያረብ
Amniiiiie yaerebe
አሚንንን ያረብን አላሁምአሚንን
አሚን😢😢🤲🤲😢😢
ኢላፍ አላህ እደሜ እና ደጤና አብዘቶ ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሲጀመር ሲከፋኝ የምገባው ከዚህ ዩቱብ ነው ነፍሴ ትረጋጋለች
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተእኒም እዴዛው
አሚን
ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ
እኔ
እኔ ኢላፈ ልዬ
Me
አላህጀዛከላ
ያረብ አላህ ቀልብ ይስጠን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን ያራብ እንሻ አላሀ ቢቻ አልሀምዱልላሀ ዱኣ አርጉልኚ ቤታችን በእማን እንዲሞላ ለሁሉም ነጋር ሳብሪ ይስጣን ከበዳዎች ሳይሆን ከታበዳሉት ያዲሪጋን
ወላሂ 10 አመት ተበድዬ ነበረ 18 እድሜዬ እስከ 28 አመቴ በዉሸት ተስፋ ስኖረ ነበረ በረቀት ሀገረ ሆኜ ግን ታማኝ ነበረኩ እንጋባ ልን ብሎኝ አምኜዉ ነበረ ልጅነቴን በልቴ በቃ አትደዉዪ ኣሌኝ😭 አሁን እድሜዬ 30 ነዉ በጣም ደስተኛ ኔኝ አልሀምዱልለህ በጣም ምስኪን ሀዛኝ ባል አላህ ሰጠኝ ያላሰብኩትን ሰዉ! ዉድ ቆንጆ አላሃን ፈሪ ያላሰብኩትን የ ❤ፊቅረን ካሳ (አብሺሪ ሁሉም ግዜ አለዉ )🤲🏻🤲🏻
አላህ ለሁላችንም የደሥታ ሂወት ይሥጠን እህቴዋ መገፋት ጥሩ ነው እኔም በምወደው ባሌ ተገፋሁ ገዘቤን ይዞ ከደኝ እሢ ደአ አርጉልኝ
የኔም ጥሎኝ አግባ💔💔💔💔እፍፍፍ ከባድነዉ
እኔ ባለቤቴየ የልጄየ አባት እሰው ቤት ሰርቸየ ለፍቸየ ሽንት ቤት አጥቤ በኢቃማ አንጥቸው እዚህ በደረሰ በ6 ወሩ መሸዋር ነበር የሚሰራው ለፍቸየ መከራየን አይቸየ ሹፍራና አስተምሬው ሌላ ገንዘብ ያላት ኢቃማ ያላት ጉራጌ በላየ ላይ አግብቶ ጢባጦቦ ተጫውቶብኝ የማላቀው ሰው እስከሚመስለኝ በድሎኝ አስረግዞ ድጋሜየ አገር ልኮኝ አገር ስደርስ ፈታኝ አባቴየ ቤት ድጋሜየ ወንድ ልጅ ወለድኩለት እሱም ከእኔ የበለጠ መከራ ደረሰረበት ሚስቱ የ9 ወር እርጉዝ ሆና መኪና ገጨው አባቱ ቤቱን ሸጦ አሳከመው በክራች እየሄደ 4 ልጅ በየ አመቱ ወለደ ዛሬ ላይ ተሽሎት እየሰራ እየኖረ ነው እኔ ግን ልቤ አሁንም እንደተሰበረ ነው አልተጠገነም ገንዘቤን ፍቅሬየን እምነቴየን ልጅነቴየን ቁንጅናየን አርግፎት ሄደ ይኸው 10 አመት ሊሞላኝ ነው እሱን ሳስታውስ ወንድ የተባለ ያስጠላኛል በዚህ ምድር ላይ እሱ ብቻ ያለ ያክል ነበር የምወደው በጣም የምወድህ የልጆቸየ አባት ልቤን የሰበርከው ለአላህ ብየ አውፍ ብየ ሀለሁ
@@aminamohammed3808 የአላህ አይዞሽ እህቴዋ አላህ ከቸበዳይ ጎን ነው በዱኒ ቢከዳሽ በአከይራ ይከፍላል አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው
😭እኔም ባሌ በጣም ይወደኝ ነበር ሳውድ አረቢያ እሄዳለሁ ስለው አችን ከማጣ እሺ አለኝ እኔግን ከመጣሁ በሀላ ከዳሁት በጣም አዘነብኝ እረገመኝ አሁን እሱጡሩሂወት እየኖረነው እኔግን እያለቀስኩ በሰደት እገኛለሁ 2ልጂ ወልጀለት ከዳሁት የመጀመሪያየ ባሌን።😭😭😭😭😭
ማነው እንደኔ የኢላፍን ትምህርት በጉጉት የሚጠብቀው🙏🌷🌹🌺
Enem😢😢😢
ልቤ ሲደርቅ የሚያፅናናኝ ፔጂ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኤላፎች👌☝يارب 👉"ነገሬንም ሀሉ ወደ አሏህ አስጠጋሁ አሏህ ባሮቹን ተመልካች ነውና"♥✅🌹
እኔም እንዳንቺነኝ ልቤሲደርቅብኝ በጣም አለቅሳለሁ ያአላህን ቅጣት በማስታወስ ይሄን ፕሮግራም ስሰማ ትንሽ ልቤ ይረጋጋል ያረብ አንተ ከቅጣትህ ጠብቀን እኛ የሰውልጆች ስህተትላይነና
እኔምወላሒየቀልብድርቀትአለብኝ፣ዱአእአድርጉልኝ
ኢሽ አላህ አላህዩ የዱአየን የእባየን የስብራቴን ምላሽ አድቀን እደሚያሳየኝ በአላህ አምናለሁ ዛሬ የሳቀ ነገ ያለቅሳል ሁሌም ሳቅ የለም እደው በዱንያ ላይ ባይሆንም ነገ በአኬራ የዱአየ መልስ ይሰጠኛል ኢሽአላህ
አላህ ቀልባችንን ያገራው ያረብ 🥺🥺🥺🥺🤲🤲
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 ያረቢ አላህ በእስራኤል ለይ ቁጠዉን የወረደበት አላህም አሚን
የብዙ ነብያት ታሪክ አወኩ በዚሁ elaf tube አላሕ ያግዝህ
አተን ስሰማ የተጨነቀይዉ ልቤ ሰላም ታገኛለይ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ😔😔😔
ወላሂ በጣምምምም ሀቅ ነው 😭😭😭
አልሀምዱሊላህ❤
ያረቢእርዳኝ ዱአርጉልኝ ጭቅላይነኘረ😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሪአላህ በደስታ ይቀይርልሽ
@@LubabhLu አሚንንንንንንንያረብ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
ባአላህይሁንብኝነፁህልቤንየምሰጣትእሷምየምሰጠኝእህት እስከወዳኛው አለም የምኮኝ ኝ እህቴ አናግርኝእኔ ኑፁህልቤ ይዛየምቀርበኝ እህት እፈልጋለሁ እዴኔየተጎዳች ከሆችትሰዳኛለች
ነይኔጋ ኔምተጎድቻለሁ የዋህልብ ራስንይጎዳል ብቻአልሀምዱሊላ ሰውን እዳልገፋ አላህይጠብቀኝ😥
አይዞን ወላሂ እኔ ሠዉ አምናለሁ ሰዉ ግን ይጎዳኛል ግን ኢሻ አላህ ከምከፋቸዉ እነሱ ይግፉህ😢😢😢
ሱባሀናሏህ ደስ የሚል ደዕዋ እኮነዉ ሶብር አድርጎ ላዳመጠዉ ስዉ
ገፊ አታድርገን ሁሉንም የምንችል አርገን😥🌹
👌👌👌👌👌👌👌👌
አላህ ይውዳድ አማንህኒ ያስፋለህ አድሜ ና ጠና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
እኔ ግፍን ተገፋሁ አላዝነም የገፋሁት በኖር ይቅር አንዲለኝ እጠይቃለሁ ኢነሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስራትሰራ ሀድስ ቁረአን አሰማለሁ ስራ ስጨርስ ትንሽ አዉርቸ ቁረአን እቀራለሁ የሱና መድረሰ ትምርት አለኝ እሱን እሰራለሁ❤❤❤አልሀምዱሊላሂ ድሮ በሙዚቃ ፍቅር ያበድኩነበርኩ
ማሻ አላህ እዴት ወጣሽ ከሙዚቃ
الله የፈለገዉ ሰዉ ቀጥተኛዉን መገድ ይመረዋል እኳንም ከሙዚቃ ወጣሽ
እኔ አላሕ መጨረሻየን ያሳምረልኝ ስደት ብዙ ነገር አሥተማረኝ ምንም አላዉቅም ነበር አልሐምዱሊላሕ
_ደስስስስ የሚለኝ ትምህርት ቢኖር ኢላፍ ነው በጉጉት የምጠብቀው አላህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን_
Thanks!
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢላፍ ወድሜ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልልህ 👌👌👌👌👌👌
ያራብ ካ ግፍ አነት ጠብቃን ቶቡ እል አለሀ s a w ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ባዱንያም ባዓከራም አልህ ያስዳስተን ያራብ አላሁ ማግፍርለ ባራሃማትክ 💞💞
ኢንሻ አላህ ወላህ እጠብቃለሁ አላህ ይበቀልልኝ🥺🥺ያረብ🤲🤲🤲ኢንሻአላህ
ያረብ ተበዳይእጂ በዳይ አታድርገን ያረብ ያረብ ያረብ
የአላህ ልቤንክፈትልኝ❤❤❤
🤲🤲🤲አው እጠብቃለው አሚን የስራቻው እየጠበኩ ነው 🤲🤲ጌዜ አልው
ፕራንክ እና ድራማ የማይረቡ ነገሮች ላይ ተጠምደናል የእነሱን ቻናል ሰብስክራይብና ላይክ ከኢስላማዊ ትምህርቶች ጋር እናነጻጽረው የለንም እኮ ኧረ በአላህ ዲናዊ ቻናሎችንን እናሳድግ እውቀታችንንም እናስፋ አላህ ይርዳን
😢
-🌹🌹🌹 እጅግ በጣም አስተማሪ እንዳያቋርጡት❤
ኢላሂ የልቤን አተው ታቃለህ አግዘኝ ያረህማን😢😢😢😢😢
لَا إِلٰهَ إِلَّا اللّٰهُ مُحَمَّدٌ رَسُولُ اللّٰهِ😢
ያርብአተመጨርሳችንን ያሳምርልን
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጀዛከላ ኸይረን
ሱብሀን አላህ አንዳንድ ሰዎች አሉ ሁልግዜ እራሳቸውን እንደነጭ ወረቀት አርገው ያንተን አይብ ብቻ አደባባይ የሚያሰጣ
Ya rebeeee Allahye qetetenyawen menged meragn ameeen. Jezak Allah heyer
ኡሥታዙና እኛ እንከታተላለን በቅደም ተከተል ሽርሸርሸርርርር አድርግል አተ በምታሥተምረን ትምሕርት እጂግ በጣም ለውጥ አምጥተናል አልሀምድ ሊላህ አተንም በምትሠራው ኸይር ሥራ ሁሉ አሏህ ምዳውን በዱኒያም በአኸራም ይክፈልህ ያረብ
የኔ ታሪክ ምታወራ ነው የመሰለኝ
ጀዛኩሙላሁ ኽይር. ወላሂ በጣም ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር ይህን ሥሰማ ውስጤ ተርጋጋ አልሀምዱሊላህ ያርብ
ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ ነዉ ማሻአላህ
Melektu bedemsir yemigeba aredad masha alah🎉🎉
ያኢላሂ ልቤን በእዝነት አግራልኝቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ያረብ!!
ጀዛኩምአላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚያርገን
አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
እዚህ ቤት ስመጣ ሠላም ይሠማኛል ጭንቀቴ ሁሉ ይወገዳል ያረብ አላህዋ ብዙ ያለፈብኝ ነኝ አንተ እርዳኝ የውስጤን አንተ ታውቃለህ አንተ አሳካልኝ ያረብብብ
አኔም አህት❤❤❤
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛክ አላህ የኝ መካሪ እድሜህን ያረዝምለን ያረብ
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዛችን❤❤❤❤
ጀዛኩም አሏህ ኸይር አላህ ይጠዉል ኡምር በጣም ነዉ ተመስጨ የምሰማዉ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ማሻአላህ
እስኪ አላህ ከታጋሾቹ አድርጎን😢😢 መገፈታችንን አላህ ይልን😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭 ሁሉም ሰዉ የዉሥጡ ህመም አለዉ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኝ ምርጥ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
Jezak Allah
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ደስሲለኝ ፖሮግራምህ🎉🎉
በትክክል ግፍ መጨረሻው አያምርም ኢላሂ ሰዎችን ተመዞለም ጠብቀኝ ኢላሂ ተዞላሚ እንጂ ዞላሚ እዳታደርገኝ ጀዛከላሁ ኽይረን ወንድም
ሳህ አልሀሙዲሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا الله جزاك الله خير مشاءالله تبارك الله سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله محمد رسول الله اكبر الله 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠቡቀን ጀዛከላ ኸይረን
ያረብብብብብብ ውስጤን ታቀዋለህ በዱኛላይ አሳየኝ
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ መልካም ሰራህን የቀበልህ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ😢😢
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅልን ብሰማነው ተጠቃሚ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ላይክ ሼር
ሱብሃን አለህ አለህ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን
ጀዘካለሀ.ያኡስታሀዚ.አለሀ.ይጪመሪልክ
ወድሜ ጀዛክ አላህ ከይር ቀልቤ ሠላም ይሠማዋል ዳእዋወችህን ትሠማ አላህ ንጥህ ቀልብ ይሥጠን በዳዮችን የጃቸውን ያገኙታል ኢሸአሏ
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ
ጀዛኩምላሀይር ውድማች አላህይጠበቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አለህ ቃጥታኛዉ መገድ ይምረን🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷✅✅✅
👌👌👌👏👏👏
ወላሂማሻአላህጀዛከላህኸይር የኔን የውስጤንነውኢሻአላህሶብር ብቻይስጠን
አህን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ በሂወቴ ሠወች ሳልቅም እያወኩም የጎዱኚ ሠወች አሉ ግን አላህ አጠክሮኚ እረስቸዋለሁ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
አለህ ይጠቢቅህ 😢😢❤❤❤❤
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ❤️❤️
አወን😢😢 ወላሂ ኡስታዝ እኔ ወላሂ ባተ ማክናየት ተመልሻለሁ ጀዛክ አላህ ከይር💔💔🤲😥ያአላህ አልሃምዱሊላህ አለኩሉሸይ አልሃምዱሊላህ ከቲራ ከቲራ በጣም
ጀዛከላህ ኸይር ደስ የሚለኝ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዝና ቃላት አጠረኝ ምን ልበልህ ሀቂቃ አላህ ይጠብቅህ የዉሥጤን አወራህ ወሏሂ ተገፍቼነዉ ሥዴት የመጣሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ
አይ ዞን ማር
አብሽር ውዴ ያለፊል ለህይር ነው🎉🎉🎉
@@نوسهالهلال አላህ ያበሽርሽ እህቴ
ሱበሃን አላህ መረጋጋትን የሚያጎናፅፍ ምክር ጀዛከሏኸይር😍
የአላህ የአላህ አላህየ ልቦና ስጠን ኸይር አሰራን የአላህ !!!ጀዛኩም አላህ ጀዛ ዑስታዝ
የአላህ
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ለም ታቀርቡ ልንከልብእናመሰግናለንጀዛችሁንከላህይሰጣችሁ👌👌👌ያረብ እኛንም በሰማ ነዉ የምን ጠቀም በት ያደረገን
ማሻ አሏህ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚዎች።ያድርገን ጀዛኩሙ ሏህ ኸይረ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አንተም ባወራኸው እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ኢላፍ እራሀ ቀልቢ💐
አልሀምዱሊላ,ሀሊቅ🎉ሰሚእ,አልሀምዱሊላ,አላህሞሰሌወሰሊናሙሀመዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያርቢ❤በትግስት❤እጠብቃለሁ ❤❤❤
ያረብ አላህየ ከኸይር ሰሪወች አድርገኝ
ያረቢ፡ቀጥተኛው፡መንገድ፡ምራኝ
ብዙ ጊዜ ሳዳምጥ abx ጋር ይመሳሰልብኛል ደራሲውን መጥቀስ በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ነው ደስ ሚለው ቀጥልበት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
አልሃምዱሊላህ አለ ኡመተ እሥላም ❤❤❤❤❤
ማሸ አለህ ኡስታዝ አለህ ሰለም ይሲጥህ
አሚን😢😢😢
S........A..........W❤
አላህይጠብቀንያረብ🎉🎉😢😢😢🤕🤕
ያረብ በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን
ያረብተሀበድእጂብዳይአታድርገንየያረህምን😢😢😢😢😢
ሱበሀንአላህወላሀምዱሊላህወላኢለላህወላህአኩበር
አሰላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ ወንድሜ በርታልን አላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙ ያድርገን
ያረብአላህቀልብይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢
Allahu Akbar ya Allah Alhamdulillah ya Rahman Alhamdulillah ya Rahim ☝️🤲😭
Yarab aman 😭😭😭😭🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
ኢኽላስ اخلاص
አንቴም እዝ አሌክ ዴ አህሌን ኡስተዝ
@@amriyabefita6253 የእሱ ትክክለኛ ቻናል አይመስለኝም በስሙ ተከፍቶ ነው
በሺር ነኝ ከሣኡድ አረቢያ ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ልብ የሚነካ ምክር ወላኪ አላህ ቀልባቺንን ያፅዳልን በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
አሚንያረብ😭😭😭
አሚን ያረብ
Amniiiiie yaerebe
አሚንንን ያረብን አላሁምአሚንን
አሚን😢😢🤲🤲😢😢
ኢላፍ አላህ እደሜ እና ደጤና አብዘቶ ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሲጀመር ሲከፋኝ የምገባው ከዚህ ዩቱብ ነው ነፍሴ ትረጋጋለች
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተእኒም እዴዛው
አሚን
ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ
እኔ
እኔ
እኔ ኢላፈ ልዬ
Me
አላህጀዛከላ
ያረብ አላህ ቀልብ ይስጠን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን ያራብ እንሻ አላሀ ቢቻ አልሀምዱልላሀ ዱኣ አርጉልኚ ቤታችን በእማን እንዲሞላ ለሁሉም ነጋር ሳብሪ ይስጣን ከበዳዎች ሳይሆን ከታበዳሉት ያዲሪጋን
ወላሂ 10 አመት ተበድዬ ነበረ 18 እድሜዬ እስከ 28 አመቴ በዉሸት ተስፋ ስኖረ ነበረ በረቀት ሀገረ ሆኜ ግን ታማኝ ነበረኩ እንጋባ ልን ብሎኝ አምኜዉ ነበረ ልጅነቴን በልቴ በቃ አትደዉዪ ኣሌኝ😭 አሁን እድሜዬ 30 ነዉ በጣም ደስተኛ ኔኝ አልሀምዱልለህ በጣም ምስኪን ሀዛኝ ባል አላህ ሰጠኝ ያላሰብኩትን ሰዉ! ዉድ ቆንጆ አላሃን ፈሪ ያላሰብኩትን የ ❤ፊቅረን ካሳ (አብሺሪ ሁሉም ግዜ አለዉ )🤲🏻🤲🏻
አላህ ለሁላችንም የደሥታ ሂወት ይሥጠን እህቴዋ መገፋት ጥሩ ነው እኔም በምወደው ባሌ ተገፋሁ ገዘቤን ይዞ ከደኝ እሢ ደአ አርጉልኝ
የኔም ጥሎኝ አግባ💔💔💔💔እፍፍፍ ከባድነዉ
እኔ ባለቤቴየ የልጄየ አባት እሰው ቤት ሰርቸየ ለፍቸየ ሽንት ቤት አጥቤ በኢቃማ አንጥቸው እዚህ በደረሰ በ6 ወሩ መሸዋር ነበር የሚሰራው ለፍቸየ መከራየን አይቸየ ሹፍራና አስተምሬው ሌላ ገንዘብ ያላት ኢቃማ ያላት ጉራጌ በላየ ላይ አግብቶ ጢባጦቦ ተጫውቶብኝ የማላቀው ሰው እስከሚመስለኝ በድሎኝ አስረግዞ ድጋሜየ አገር ልኮኝ አገር ስደርስ ፈታኝ አባቴየ ቤት ድጋሜየ ወንድ ልጅ ወለድኩለት እሱም ከእኔ የበለጠ መከራ ደረሰረበት ሚስቱ የ9 ወር እርጉዝ ሆና መኪና ገጨው አባቱ ቤቱን ሸጦ አሳከመው በክራች እየሄደ 4 ልጅ በየ አመቱ ወለደ ዛሬ ላይ ተሽሎት እየሰራ እየኖረ ነው እኔ ግን ልቤ አሁንም እንደተሰበረ ነው አልተጠገነም ገንዘቤን ፍቅሬየን እምነቴየን ልጅነቴየን ቁንጅናየን አርግፎት ሄደ ይኸው 10 አመት ሊሞላኝ ነው እሱን ሳስታውስ ወንድ የተባለ ያስጠላኛል በዚህ ምድር ላይ እሱ ብቻ ያለ ያክል ነበር የምወደው በጣም የምወድህ የልጆቸየ አባት ልቤን የሰበርከው ለአላህ ብየ አውፍ ብየ ሀለሁ
@@aminamohammed3808 የአላህ አይዞሽ እህቴዋ አላህ ከቸበዳይ ጎን ነው በዱኒ ቢከዳሽ በአከይራ ይከፍላል አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው
😭እኔም ባሌ በጣም ይወደኝ ነበር ሳውድ አረቢያ እሄዳለሁ ስለው አችን ከማጣ እሺ አለኝ እኔግን ከመጣሁ በሀላ ከዳሁት በጣም አዘነብኝ እረገመኝ አሁን እሱጡሩሂወት እየኖረነው እኔግን እያለቀስኩ በሰደት እገኛለሁ 2ልጂ ወልጀለት ከዳሁት የመጀመሪያየ ባሌን።😭😭😭😭😭
ማነው እንደኔ የኢላፍን ትምህርት በጉጉት የሚጠብቀው🙏🌷🌹🌺
Enem😢😢😢
ልቤ ሲደርቅ የሚያፅናናኝ ፔጂ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኤላፎች👌☝يارب
👉"ነገሬንም ሀሉ ወደ አሏህ አስጠጋሁ
አሏህ ባሮቹን ተመልካች ነውና"♥✅
🌹
እኔም እንዳንቺነኝ ልቤሲደርቅብኝ በጣም አለቅሳለሁ ያአላህን ቅጣት በማስታወስ ይሄን ፕሮግራም ስሰማ ትንሽ ልቤ ይረጋጋል ያረብ አንተ ከቅጣትህ ጠብቀን እኛ የሰውልጆች ስህተትላይነና
እኔምወላሒየቀልብድርቀትአለብኝ፣ዱአእአድርጉልኝ
ኢሽ አላህ አላህዩ የዱአየን የእባየን የስብራቴን ምላሽ አድቀን እደሚያሳየኝ በአላህ አምናለሁ ዛሬ የሳቀ ነገ ያለቅሳል ሁሌም ሳቅ የለም እደው በዱንያ ላይ ባይሆንም ነገ በአኬራ የዱአየ መልስ ይሰጠኛል ኢሽአላህ
አላህ ቀልባችንን ያገራው ያረብ 🥺🥺🥺🥺🤲🤲
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 ያረቢ አላህ በእስራኤል ለይ ቁጠዉን የወረደበት አላህም አሚን
የብዙ ነብያት ታሪክ አወኩ በዚሁ elaf tube አላሕ ያግዝህ
አተን ስሰማ የተጨነቀይዉ ልቤ ሰላም ታገኛለይ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ😔😔😔
ወላሂ በጣምምምም ሀቅ ነው 😭😭😭
አልሀምዱሊላህ❤
ያረቢእርዳኝ ዱአርጉልኝ ጭቅላይነኘረ😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሪአላህ በደስታ ይቀይርልሽ
@@LubabhLu አሚንንንንንንንያረብ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
ባአላህይሁንብኝነፁህልቤንየምሰጣትእሷምየምሰጠኝእህት እስከወዳኛው አለም የምኮኝ ኝ እህቴ አናግርኝእኔ ኑፁህልቤ ይዛየምቀርበኝ እህት እፈልጋለሁ እዴኔየተጎዳች ከሆችትሰዳኛለች
ነይኔጋ ኔምተጎድቻለሁ የዋህልብ ራስንይጎዳል ብቻአልሀምዱሊላ ሰውን እዳልገፋ አላህይጠብቀኝ😥
አይዞን ወላሂ እኔ ሠዉ አምናለሁ ሰዉ ግን ይጎዳኛል ግን ኢሻ አላህ ከምከፋቸዉ እነሱ ይግፉህ😢😢😢
ሱባሀናሏህ ደስ የሚል ደዕዋ እኮነዉ ሶብር አድርጎ ላዳመጠዉ ስዉ
ገፊ አታድርገን ሁሉንም የምንችል አርገን
😥🌹
👌👌👌👌👌👌👌👌
አላህ ይውዳድ አማንህኒ ያስፋለህ አድሜ ና ጠና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
እኔ ግፍን ተገፋሁ አላዝነም የገፋሁት በኖር ይቅር አንዲለኝ እጠይቃለሁ ኢነሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስራትሰራ ሀድስ ቁረአን አሰማለሁ ስራ ስጨርስ ትንሽ አዉርቸ ቁረአን እቀራለሁ የሱና መድረሰ ትምርት አለኝ እሱን እሰራለሁ❤❤❤አልሀምዱሊላሂ ድሮ በሙዚቃ ፍቅር ያበድኩነበርኩ
ማሻ አላህ እዴት ወጣሽ ከሙዚቃ
الله የፈለገዉ ሰዉ ቀጥተኛዉን መገድ ይመረዋል እኳንም ከሙዚቃ ወጣሽ
እኔ አላሕ መጨረሻየን ያሳምረልኝ ስደት ብዙ ነገር አሥተማረኝ ምንም አላዉቅም ነበር አልሐምዱሊላሕ
_ደስስስስ የሚለኝ ትምህርት ቢኖር ኢላፍ ነው በጉጉት የምጠብቀው አላህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን_
Thanks!
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢላፍ ወድሜ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልልህ 👌👌👌👌👌👌
ያራብ ካ ግፍ አነት ጠብቃን ቶቡ እል አለሀ s a w ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ባዱንያም ባዓከራም አልህ ያስዳስተን ያራብ አላሁ ማግፍርለ ባራሃማትክ 💞💞
ኢንሻ አላህ ወላህ እጠብቃለሁ አላህ ይበቀልልኝ🥺🥺ያረብ🤲🤲🤲ኢንሻአላህ
ያረብ ተበዳይእጂ በዳይ አታድርገን ያረብ ያረብ ያረብ
የአላህ ልቤንክፈትልኝ❤❤❤
🤲🤲🤲አው እጠብቃለው አሚን የስራቻው እየጠበኩ ነው 🤲🤲ጌዜ አልው
ፕራንክ እና ድራማ የማይረቡ ነገሮች ላይ ተጠምደናል የእነሱን ቻናል ሰብስክራይብና ላይክ ከኢስላማዊ ትምህርቶች ጋር እናነጻጽረው የለንም እኮ ኧረ በአላህ ዲናዊ ቻናሎችንን እናሳድግ እውቀታችንንም እናስፋ አላህ ይርዳን
😢
-🌹🌹🌹 እጅግ በጣም አስተማሪ እንዳያቋርጡት❤
ኢላሂ የልቤን አተው ታቃለህ አግዘኝ ያረህማን😢😢😢😢😢
لَا إِلٰهَ إِلَّا اللّٰهُ مُحَمَّدٌ رَسُولُ اللّٰهِ😢
ያርብአተመጨርሳችንን ያሳምርልን
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጀዛከላ ኸይረን
ሱብሀን አላህ አንዳንድ ሰዎች አሉ ሁልግዜ እራሳቸውን እንደነጭ ወረቀት አርገው ያንተን አይብ ብቻ አደባባይ የሚያሰጣ
Ya rebeeee Allahye qetetenyawen menged meragn ameeen.
Jezak Allah heyer
ኡሥታዙና እኛ እንከታተላለን በቅደም ተከተል ሽርሸርሸርርርር አድርግል አተ በምታሥተምረን ትምሕርት እጂግ በጣም ለውጥ አምጥተናል አልሀምድ ሊላህ አተንም በምትሠራው ኸይር ሥራ ሁሉ አሏህ ምዳውን በዱኒያም በአኸራም
ይክፈልህ ያረብ
የኔ ታሪክ ምታወራ ነው የመሰለኝ
ጀዛኩሙላሁ ኽይር. ወላሂ በጣም ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር ይህን ሥሰማ ውስጤ ተርጋጋ አልሀምዱሊላህ ያርብ
ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ ነዉ ማሻአላህ
Melektu bedemsir yemigeba aredad masha alah🎉🎉
ያኢላሂ ልቤን በእዝነት አግራልኝ
ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ያረብ!!
ጀዛኩምአላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚያርገን
አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
እዚህ ቤት ስመጣ ሠላም ይሠማኛል ጭንቀቴ ሁሉ ይወገዳል ያረብ አላህዋ ብዙ ያለፈብኝ ነኝ አንተ እርዳኝ የውስጤን አንተ ታውቃለህ አንተ አሳካልኝ ያረብብብ
አኔም አህት❤❤❤
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛክ አላህ የኝ መካሪ እድሜህን ያረዝምለን ያረብ
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዛችን❤❤❤❤
ጀዛኩም አሏህ ኸይር አላህ ይጠዉል ኡምር በጣም ነዉ ተመስጨ የምሰማዉ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ማሻአላህ
እስኪ አላህ ከታጋሾቹ አድርጎን😢😢 መገፈታችንን አላህ ይልን😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭 ሁሉም ሰዉ የዉሥጡ ህመም አለዉ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኝ ምርጥ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
Jezak Allah
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ደስሲለኝ ፖሮግራምህ🎉🎉
በትክክል ግፍ መጨረሻው አያምርም ኢላሂ ሰዎችን ተመዞለም ጠብቀኝ ኢላሂ ተዞላሚ እንጂ ዞላሚ እዳታደርገኝ ጀዛከላሁ ኽይረን ወንድም
ሳህ አልሀሙዲሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا الله جزاك الله خير مشاءالله تبارك الله سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله محمد رسول الله اكبر الله 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠቡቀን
ጀዛከላ ኸይረን
ያረብብብብብብ ውስጤን ታቀዋለህ በዱኛላይ አሳየኝ
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ መልካም ሰራህን የቀበልህ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ😢😢
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅልን ብሰማነው ተጠቃሚ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ላይክ ሼር
ሱብሃን አለህ አለህ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን
ጀዘካለሀ.ያኡስታሀዚ.አለሀ.ይጪመሪልክ
ወድሜ ጀዛክ አላህ ከይር ቀልቤ ሠላም ይሠማዋል ዳእዋወችህን ትሠማ አላህ ንጥህ ቀልብ ይሥጠን በዳዮችን የጃቸውን ያገኙታል ኢሸአሏ
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ
ጀዛኩምላሀይር ውድማች አላህይጠበቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አለህ ቃጥታኛዉ መገድ ይምረን🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷✅✅✅
👌👌👌👏👏👏
ወላሂማሻአላህጀዛከላህኸይር የኔን የውስጤንነውኢሻአላህሶብር ብቻይስጠን
አህን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ በሂወቴ ሠወች ሳልቅም እያወኩም የጎዱኚ ሠወች አሉ ግን አላህ አጠክሮኚ እረስቸዋለሁ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
አለህ ይጠቢቅህ 😢😢❤❤❤❤
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ❤️❤️
አወን😢😢 ወላሂ ኡስታዝ እኔ ወላሂ ባተ ማክናየት ተመልሻለሁ ጀዛክ አላህ ከይር💔💔🤲😥ያአላህ አልሃምዱሊላህ አለኩሉሸይ አልሃምዱሊላህ ከቲራ ከቲራ በጣም
ጀዛከላህ ኸይር ደስ የሚለኝ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዝና ቃላት አጠረኝ ምን ልበልህ ሀቂቃ አላህ ይጠብቅህ የዉሥጤን አወራህ ወሏሂ ተገፍቼነዉ ሥዴት የመጣሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ
አይ ዞን ማር
አብሽር ውዴ ያለፊል ለህይር ነው🎉🎉🎉
@@نوسهالهلال አላህ ያበሽርሽ እህቴ
ሱበሃን አላህ መረጋጋትን የሚያጎናፅፍ ምክር ጀዛከሏኸይር😍
የአላህ የአላህ
አላህየ ልቦና ስጠን
ኸይር አሰራን የአላህ !!!
ጀዛኩም አላህ ጀዛ ዑስታዝ
የአላህ
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ለም ታቀርቡ ልንከልብእናመሰግናለንጀዛችሁንከላህይሰጣችሁ👌👌👌ያረብ እኛንም በሰማ ነዉ የምን ጠቀም በት ያደረገን
ማሻ አሏህ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚዎች።ያድርገን ጀዛኩሙ ሏህ ኸይረ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ