እንቆቅልሽ ቢመስልም ገቢ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ያለን ?/ What Do We Really Have? Income or Money?/ Section 3/ Video 228

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • ገቢ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ያለን ? በሚል ርእስ በአጭሩ የቀረበው መልእክት እኔን እንዳባነነኝ እናንተንም ያባንናችሁዋል ብዬ አምናለሁ።በጣም ጠቃሚ መልእክት ስለያዘ በደንብ ተከታተሉት ።
    Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
    ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
    Br300.00
    በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
    Br300.00
    Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
    Br400.00
    Interperineershiipii
    Br300.00
    ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
    Br300.00
    ለራስ ማን እንደ ራስ
    Br500.00
    የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
    Br400.00
    የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
    Br500.00
    መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
    አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
    መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
    በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
    Facebook: / dr.werotawbezabih
    Instagram: www.instagram....
    Telegram channel- t.me/drwerotaw...
    Email: werotawb@yahoo.com
    Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
    Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

КОМЕНТАРІ • 12

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 8 місяців тому +2

    አንደኛ ነኝ 💪💪💪

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 7 місяців тому

    እንካን ደስ አለህ የፓርፓዝ ብላክ የባርድ አባል ስለተመርጥክ ትልቅ ባታ እንደምታደርሱት ትልቅ ተስፋ አለኝ በርቱ

  • @selamyehun3384
    @selamyehun3384 8 місяців тому

    Entrepreneurship : an engine for sustainable growth, development, prosperity and good governance / yet yegegnal ?

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 5 місяців тому

    Konjo temehrt new erjm edemi!!!❤

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራ።

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 8 місяців тому

    በዚ ዙሪያ በደንብ ስሩልን ዶክተር ከሀገር ውጭላለነብ🙏🙏

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  8 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ። ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ የቀረቡትን ቪዲዮዎች መከታተል ይቻላል።

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp 8 місяців тому +1

    መምህራችን ሰላምዎ ይብዛ እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እኔ የምኖረው እስራኤል ነው አክሲዮን ኢትዮጲያ ባንኮች ወይም ሪል እስቴቶች ጋ ልገዛ አስቤ ነበር ። አስፈላጊ ነው ካሉ እንዴት እንደምንገዛ ፣ ከገዛን በኋላ ማለትም ለ1 አመት ለ5 አመት ካዘጋን የተዋዋልነው ውል ካለቀ በኋላ ሙሉ አክሲዮን የነበረውን ግንዘብ እስከ ትርፋችን መውሰድ እንችላለን ወይ ? ከዚህ ሁኜስ እንዴት አክሲዮን መግዛት እችላለው? መምህራችን ጥያቄውን ዝብርቅርቅ አድርጌ ነው የጠየቅሁሆት ከቻለ በዩቱብ ጥያዌየን ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል ። አመሰግናለሁ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  8 місяців тому +1

      ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ስለአክሲዮን ግዥ አስፈላጊነት ማጥናትና መወሰን የባለቤቱ ድርሻ ነው።
      በአክሲዮን ያለን ድርሻ መሸጥ መለወጥ ይቻላል። ትርፍን መውሰድም ወይም ለተጨማሪ አከሲዮን ግዥ ማዋል ይቻላል።
      ለመግዛት ያለን መብት በኢትዮጵያ ህግ አንጻር ማየት ይጠይቃል።

    • @BeliMar-gy4lp
      @BeliMar-gy4lp 8 місяців тому

      @@dr.werotawbezabih1057 እናመሰግናለን ዶክተር ዎረታው እግዚአብሔር ይስጥልን ።