መውሊድ እና ውሸት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 125

  • @HafsaAhmed-xb5kc
    @HafsaAhmed-xb5kc 2 місяці тому +6

    እነሱን አላህ ይምራቸው እኛንም አላህ ያፅናን ኢንሻአላህ

  • @KokiyaTilahun
    @KokiyaTilahun 2 місяці тому +8

    አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ይስጠን🥰

  • @Ksa-w1e
    @Ksa-w1e Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Abeni
    @Abeni Місяць тому

    መሻላህ ተባረከላህ። በርታ። ወድማችን

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Місяць тому

    ማሻአላህ ታባራካላህ ጀዛካላህ ኽይር ከኹራፋት ከቢድዓ አላህ ይጠብቀን አሚን 🎉❤🎉

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein 2 місяці тому +5

    بارك الله فيك وجزاك الله خيرا

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف 2 місяці тому +4

    አህለን ወሰህለን አቡ ሳላህ ጀዘኪላህ ኸይራን በርታ አንደንዴ በዩቱብም ዛይሩን ቲክቶክ ለሌላን ሰዎች 👍👍🌹🌹

  • @umasam6820
    @umasam6820 Місяць тому +1

    Subhan Allah

  • @ኡሙአብደሏህ
    @ኡሙአብደሏህ 2 місяці тому +2

    አኡዙቢሏህ አላህ ሂዳያይስጣቸዉ ሀቂቃ አኛገር እራሡ ጅንን እናስለቅቃለን እያሉ ቤተሰቦቻችን ጠመዉ አጠመሞቸዉ ሸህ ተብየ

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa Місяць тому

    ላኢላሀኢለላህ አላህ ደካማ ባሪያህ ነኝና ቀጥተኛውን ምራኝ ያረብ አኡዙቢላህ

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Місяць тому

    ክክክክክ እኔ እኮ ያንተ መልስነው የሚያስቀኝ እፍአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ አላህ ይጠብቅህ

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 Місяць тому

    A.S.W
    God bless Ethiopia.
    በበስመአብ ተጀምሮ
    በቢስሚላሂ አለቀ
    የሚመጣው ወራት
    የምታውቁት ጨርሱልኝ
    ..............................???

  • @rawoodarawoo7721
    @rawoodarawoo7721 Місяць тому

    ያረብ ጠመው ከሚያጠሙት አንተጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ

  • @SulymanHussein
    @SulymanHussein Місяць тому +1

    ጠንክር ሀቢቢ የቻልከውን ታገሉ

  • @JddjjddjdjfjDjdjdjdjdudu
    @JddjjddjdjfjDjdjdjdjdudu Місяць тому

    እንዚይ ትልቅ የሚባሉ ሰዎች እያከበሩ እኛስ የሚሉ አሉ አላህ ያብጅልን

  • @abdilkerimhd
    @abdilkerimhd 2 місяці тому +2

    ቀጣፊ 😂😂😂 አቡ አላህ ከነሱ ይጠብቀን 😂😂😂🙏💐💪👌

  • @faisalalalawi4112
    @faisalalalawi4112 2 місяці тому

    Subhan Alah Alah ke jihlna yawutan lehulachinnm tekami Ewuket yisten

  • @JejrjJeuee
    @JejrjJeuee Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MustutaTeka
      @MustutaTeka Місяць тому

      አንተ ራስህ እልምያልክ ጃህልነህ

  • @FatemaFa-u3e
    @FatemaFa-u3e 2 місяці тому +1

    ሱለሏሁአለይሂ ወሰለም

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 2 місяці тому +2

    በርታ ወድማቺን መሰሎችህን ያብዛልን

  • @احمدلله
    @احمدلله 2 місяці тому +1

    جذاك الله خير

  • @jemsYimer-gg1zb
    @jemsYimer-gg1zb Місяць тому

    በርታ ወንድም ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @unknownapologetics
    @unknownapologetics 2 місяці тому +3

    ትችላለህ በርታልን🙌

  • @MohammedMam-j9l
    @MohammedMam-j9l Місяць тому

    لا تميز السين عن الصاد (الفرق بين الصاد والسين )

  • @OsmanMunwere-ph1bq
    @OsmanMunwere-ph1bq 2 місяці тому +3

    መውሊድ ዲን አይደለም ፖለቲካ ነው

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 2 місяці тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 2 місяці тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክቱቱቱቱቱቱ👎👎👎👎👎👎👎👎👎😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 Місяць тому

    አላህ ሂድያ ይስጣቸው የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን 🤲🏻ቅጥፈታቸው በዛ አላህ ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @HafsaAhmed-xb5kc
    @HafsaAhmed-xb5kc 2 місяці тому +1

    جزاك الله خير
    الله يحفظك

  • @FAiza2_4_4_3_4
    @FAiza2_4_4_3_4 2 місяці тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛካ አላህ ኸይር አቡ ሳላህ አላህ ይጠብቅህ👏🔥👌
    ሱብሀን አላህ ደግሞ ዝም አሉት አንድ ሰው እንኳን ተው አላለም መመሬያችን የኡለማዎች ንግግር አይደለም ጠሞ አጥማሚ አላህ የህዲኩም ጀሚአን

  • @abdlfetshemsu
    @abdlfetshemsu Місяць тому

    የአላህ እርዳታ ካተጋ ይሁን

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 місяці тому +1

    ዋሊከለምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወዴማችን ለቤትህ አድሥ ነኝ
    አላህ ከጥመት ይጠብቀን
    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj 2 місяці тому +1

    አላህ ቀጥተኛውን መገዲ ይምራን። ጀዛክ አላህ ከይር እዳተያለውን አላህያብዛልንን

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 місяці тому +1

    እኔ በኢማን ደካማ ነኝ...ነገር ግን ጫት የሚቅሙ እንደ ነ ሼክ ጠሃ አሉ:: አላህ እነዚህ ላይ ባላ ያውርድባቸው

  • @RabiabtAbdu
    @RabiabtAbdu 2 місяці тому +3

    አብሽር ወድማችን በርታ

  • @RemedanNeja-n3t
    @RemedanNeja-n3t 2 місяці тому +1

    Metnal wede ሸሪዐ😊😊

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Місяць тому

    እነሱ ቀድሞ እምያከብሩት እና እምጭፍሩ የሞቱበት ቀን መውሊድ እምያከብሩ አላህ እኛንም እነሱንም ሂዳያ ይጠን አምን

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 2 місяці тому +1

    አላህ ከጥመት ይጠብቀን ሰበሀን አላህ በስተርጂና የህን ያህል መቅለል

  • @ሙነኑሪዬ
    @ሙነኑሪዬ Місяць тому +1

    ሱብህን። አለህ😢😢😢

  • @sijoo692
    @sijoo692 Місяць тому

    በርታ ወድማችን አጋልጣቸው ትውልዱን እየመረዙት ነው

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 Місяць тому

    ማሻአሏህ ወድማቺን

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Місяць тому

    مشالله በርታ የሱነ ወንድሜ

  • @zb4749
    @zb4749 2 місяці тому +2

    በርታ አቡ ሳለህ🎉🎉🎉

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 2 місяці тому

    አላህ ሂደያ ይስጣቸው ለኛም ይስጠን ይሄ ውሸታም መቸነው መውሊድን አክብሩ ያሉት

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u 2 місяці тому +2

    አላህ ይጠብቅክ ወድም

  • @ZDMF-nh5lk
    @ZDMF-nh5lk 2 місяці тому

    በርታ ወንድማች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 Місяць тому

    You are very young, ask the elder, and do your research to find out... Regarding Weliyochi,like duua,

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 2 місяці тому +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @یولیول-ش3خ
    @یولیول-ش3خ 2 місяці тому

    ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ወድም አቡሰላህ ጀዛኩም አላህኼይር በቲክቶክነበር ማሻአላህ በዚህም አገኘሁህ

  • @حبربىيكفينيشوكرنياألله

    Allah yechamerlk wendema

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 Місяць тому

    በርታ,ወንድም

  • @mmaauumm7667
    @mmaauumm7667 Місяць тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 2 місяці тому

    አላህ ጀዛህን ይክፈለው ወድሜ አላህ ከሶፊይ ጥመት ቡድን ይጠብቀን

  • @Mukatube
    @Mukatube 25 днів тому

    አላህ ይጠብቅህ

  • @Medimedi-c4s
    @Medimedi-c4s Місяць тому

    አቤትውሺት በሳችውላይ እየዋሻቺሁአኡዙቢላህ

  • @سيفالدينياسين-ق9س
    @سيفالدينياسين-ق9س Місяць тому

    😏😏🤐🤐جل

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 Місяць тому

    Brother,I want to invite you can go to Dana,Geta,Mersa,Anajina,Borena,E.t.c

  • @JulfaMohammad
    @JulfaMohammad Місяць тому

    😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😂😂😊😊😊😊😊

  • @HayatHussein-v8w
    @HayatHussein-v8w Місяць тому

    የረሡል መውልድ ኢቶብቻነው የሚከበረው አረቦችኮአያከብሩም ሡናቢሆንኮ ያከብሩትነበር

  • @NanoAbdulaziz
    @NanoAbdulaziz Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ياسمينفوزي-ق8خ
    @ياسمينفوزي-ق8خ Місяць тому

    ሙሀመድ አወል ሀዲስ አይለም የምነግራችሁ የኦለማውችን ንግግር ነው ብሎ ወደ ሀዲስ ወሰደው እና ለኮሰው እረ ተው አሏህን ፍሩ
    በንግግራችሁ ደበር አትለፉ

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t Місяць тому

    አላህ ያጠመመውን. እሱ ነው የሚያቀናው ባዴባባይ. ውሸት

  • @MuhammadAmenLiban
    @MuhammadAmenLiban Місяць тому

    😂😂😂😂

  • @AbderhimAbderhim-oo1hv
    @AbderhimAbderhim-oo1hv 2 місяці тому +1

    አላህ የጠብቃቹ😅

  • @SuleymanAbdulbaki
    @SuleymanAbdulbaki Місяць тому

    በጣም ፡ የሚገርመው ፡ ለልዩነት ፡ መርካት ፡ ብቻ ፡ በሚሊዎን ፡ ሰርግ ፡ ደግሰው ፡ ፡ ወንድና ፡ ሴት ፡ ተቀላቅለው ፡ ሲደንሱ ፡ ከሀዲስ ፡ መረጃ ፡ አላችሁ። ሰው ፡ ፡ አርዶ ፡ አብልቶ ፡ አጠጥቶ ፡ ነቢዩ፡ ሲያወድስ ፡መረጃ ፡ የለም ፡ ትላላችሁ።
    አንተ ፡ ተቺ ፡ አንደ ፡ ሰው ፡ ፡ አብልቶ ፡ አጠጥቶ ፡ በሥርአት ፡ ነቢዩን ፡ ማወደስ ፡ ምንም ፡ መረጃ ፡ ባይኖርም ፡ በሰርግ ፡ ሰበብ ፡ ወንድና ፡ ሴቱን ፡ ከሚያስጨፍር ፡ ፈጽሞ ፡ የበለጠ ፡ ወንጀል ፡ አይሆንም። ፡

  • @MohammedMam-j9l
    @MohammedMam-j9l Місяць тому

    لا تعرف كيف تصلي على النبي

  • @Rebyia
    @Rebyia 2 місяці тому

    አህለን አቡ ሰላሀ

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 Місяць тому

    Brother, please read I am Ortodox beliver....I am also respectful Mewulid

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 місяці тому

    😂አንተነውያሳቅከኝ መስኮትየሚመታ ሀሀ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Місяць тому

    Abu salah Allah yitebikihi

  • @MuktarTechclinic
    @MuktarTechclinic Місяць тому

    Anteneh jahul kemnachewm aders

  • @meditube226
    @meditube226 2 місяці тому

    አቤት ቅጥፈት
    አሏሁል ሙስተአን
    መውሊድ ቢድአ ነው።

  • @JulfaMohammad
    @JulfaMohammad 28 днів тому

    jahil.antenek😊😊😊😊😊.ahya.sebakiiiiiii8ii

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 Місяць тому

    Mehamed Awel Hamiza,he is my university by spiritual music.
    Bro, you are very young .To be honest, I am Ortodox follower .Allah knows me,I might be good understanding rather than you.

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo Місяць тому

    አረጓዴ ማስቲካዋ እዳቀርማቸው ነኮ

  • @Sofiya154
    @Sofiya154 Місяць тому

    ወላሂ እኔ መውሊድ አከብራለው ግን በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂

  • @RasmetatKinin-dz8vq
    @RasmetatKinin-dz8vq 2 місяці тому

    በርታልን ወንድም ሳላ

  • @Megfiranuri
    @Megfiranuri Місяць тому

    Knferkn takm eski gna tetfalk

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    የኔባል አህባሺነዉ እኔግን ስለድን ሳላቅ ስለነበር ያገባሁት አህባሺ ምናምን የሚባል አላቅም ነበር እዳልለያይ በጣምነዉ የምወደዉ ምን ልሁን

    • @RahmaAyalew
      @RahmaAyalew Місяць тому

      Yikrbsh eht allah yeteshalewn yisetshal

    • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
      @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Місяць тому

      ይቅርታ እግሊዘኛጋ ጠብነን

    • @RahmaAyalew
      @RahmaAyalew Місяць тому

      @@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ተመክሮ እንቢ ካለ አይጠቅምሸም የምንወደውን ነገር ለ አላህ ብለን ሥንተው የተሻለ ይሠጠናል

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому

      ይቅርብሽ እህት አላህ የተሻለዉን ይሥጥሽ ነዉ ያሉሽ
      እኔ ደሞ የምልሽ ለመመለሥ መልሽ ንገሪዉ ​@@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
      @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ Місяць тому

      😂😂ከኔም ጋ ተተጣላን ቆየን​@@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

  • @MohammedMam-j9l
    @MohammedMam-j9l Місяць тому

    تعلم حروف الهجائية
    ጨብራራዉ

  • @zainabzainabaudm5312
    @zainabzainabaudm5312 Місяць тому

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @رحيمهالشمري-ه8ذ
    @رحيمهالشمري-ه8ذ 2 місяці тому

    ውውይይየትልቅቅሌታምአላህይምራቸውይምራን

  • @FhBGh-jj3ev
    @FhBGh-jj3ev 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AminuBeshir-q8k
    @AminuBeshir-q8k 2 місяці тому

    አላህ ጀዛህን ይክፈልክ አጋልጣቸውማ😅

  • @SomayaModade
    @SomayaModade 2 місяці тому

    ኧረ ተው የለለ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому

    እንካን አለ አንተ ወሃብያ እኛ የነብዩ መሃመድ ኡመቶች እንጂ የነብዩላህ ኢሳና ሙሳ ኡመቶች አይደለንም የነቢዩ መሃመድ ኡመቶች ስለሆንን ሞሊዳቸውን እናከብራለን በየአመቱ የናንተ ጭቅጭቅ ማድመቂያ እየ ሆነን ነው እኔ ኢንሻአላህ መዲና ላይ ነው እማከብረው ኢንሻአላህ የብዚ አገራት መሻኢኮች ኡስታዞች ዳኢዎች ይገኘሉ ተቃጠሉ ያቃጥላችሁ

    • @SEMIRASEID-e7e
      @SEMIRASEID-e7e Місяць тому

      መዲና ብትሆዱ መስጊድ እደገባችሁ ከዚ የበለጠ ትችት ትሰሙ ነበር 😂😂😂

  • @Umu857
    @Umu857 2 місяці тому

    ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት እዚ
    ሀዲስ አይደለም ተብሎ ሀዲስ መናገር ጉድኮ ነው የተቀመጡትስ በነብዩ ላይ ሲዋሽ ዝም አሉትኮ ሆ

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 2 місяці тому

      አሕባሾችየኛጀግኖችስወዳችሑለሐቅየቆማችሑ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 2 місяці тому

      አይውሐብያቱቱቱቱእጭጭጭጭጭጭጭጭጭ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏👎😏😏👎👎👎👎😏😏😏

    • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
      @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ Місяць тому +1

      ​@@Meram-jd9hp😂😂አላልሺም እደ አች ተረት ተረት የላበረት 😅ከነሸህሺ ድብ ያም 😅ጫታም ምርቃናም 😅ወዘተ የናተ መረጃ 😅እስቲ እውቀት መሰረት ያለው ነገር ተናገሩ😅ቱቱቱቱ😅እናተ አህባሾች አይጣል አይ ፍርድ መገጃ 😅የለለው😅ፈስ ማለት እናተ😅ናችሁ

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp Місяць тому

      @@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ ከጫትበስተቀሌላአታውቁምጥንቦችለነገሩእምትውሉትእጴጤጋርአይፈረድባችሑምእየሱስጌታነውአላችሑ፡እኛየጌታልጅነንአላችሑ፡የክርስቲያንስጋይበላልአላችሑግየናንተጉድአያልቅም፡እኔየምለውልናንተብቻኪታብወርዷልእንደእናንተእረሱልሱለላአሊሒወሰለምቢነግሯችሑምአታምኑም፡አላሕየትነውስትባሉየትስቢሖንእኔምንአገባኝትላላችሑ፡ይባላልበቁማችሑየሞታችሑ፡እናንተብሎሰውተችቱቱ፡አቤትየስልጣንጥማአኡዚቢልሕሚንሸይጧን

    • @SEMIRASEID-e7e
      @SEMIRASEID-e7e Місяць тому

      ​@@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያበቃ ወይ ጫት ነጋዴ ነሽ ወይ ጫት አፋቃሪነሽ😂

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 Місяць тому

    You have a problem... Everything has a base

  • @FatimaIbrahim-d3i
    @FatimaIbrahim-d3i Місяць тому

    ሂድ ቀጣፊ አደባላቂ

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 Місяць тому

    ወድም አፍህ ደምቷል ደምህን እበሠው

  • @hayuahmed863
    @hayuahmed863 Місяць тому

    የደደብነትህ ጥግ ሸይኽ ሙሐመድ አወልን መንቀፍህ። ምክንያቱም ሸህ ሙሐመድ ከነብዩ ጋር ሲሆኑ አንተ ግን subscribe ጋር ነህ ታድያ የትኘው ነዉ በመልዕክተኛው የቀጠፈው???

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Місяць тому

    እናንተ የዩቱው የሀይማኖት ፈላሰፉወች የምትሉት አታጡም። አንድ ነገር ቆም ብላችሁ እሰቡ በአረቦች ብንገዛ ኖሮ አሁ አረቦች ነን ብላችሁ እንደምታጎሩ እርግጠኞ መሆን አያሻም ነገር ግን የኢትዮጵያ እስላሞች ሀይማኖቱን እንጅ አረብነትን ሳያሰገቡ ሰራሳቸው ቋንቋ እሰልምናን ከአረቦች በበለጠ ሳይቀየር የጠበቁ መሆናቸውን አንዘንጋ ።አሁን ሙሰሊም ነን ብለን የምንኮራው እነሱ በኩራዝ ተነምረውና አስተምረው እዚህ ባደረሱት ነው ዝም ብለህ አታጉራ ጭቃ አሰተሳሰብህን ይዘህ እርጥብ እየበላህ ኑር ።

    • @SEMIRASEID-e7e
      @SEMIRASEID-e7e Місяць тому

      አሀ እነሱ ያሉት ሁሉ የያዙት ሁሉ ትክክል ነዉ 😂😂 ሰዉዬ የኛ ዲን እደሌላዉ አይደለም አስቀጠሉልን ለራሳቸዉ ነዉ ባያረጉም አላህ ነዉ መሪዉ የኛቁርአን መቼም እባይበረዝ መሆኑን ቃል አላህ ገብቶልን ባሉ አረጉ አንመራም እሱን ካፋር ያርግ መፅሀፋቅዱስ መረጃ ስለሌለዉ እኛግን ድሮ አዲስ ያስቀመጡልን እሚባል የለም ሁሌም አለ የሚኖር የሆለ አላህ እሚጠብቀዉ ከሱ ከወጣህ ለምን 10000000 አመት አይቀመጥም ተጠብቆ ቻዉ አንቀበልም

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Місяць тому

    ውሀብዮች ወደ ህሌናቹህ ተመለሱና ስለ ኢማሙ ማሊክ ተፍሲር እያወራቹህ ካልተቀበልክ ተእዊል የሞያስፈልገውን በቀጥታ ከተረጎምከው እውቀትህ ባዶ ነው ግን ቺግሩ ቤንንጤም ቺግሩን ነግረውት ነግረውት መልስ የሰጠ ይመስለውና መልስ ሰጠሁህ ይላል

    • @SEMIRASEID-e7e
      @SEMIRASEID-e7e Місяць тому

      እረ ኢማሙ ማሊክ እሺ የኛ ሀቢብን ሰ አ ወ ተከታይ ሰ አ ወ 😂የቱጋር ነዉ በወልዲ የጨፈሩት ያረዱት መቼም ቀኑም ከብቱም ነሺዳዉም በሳቸዉ ዘመን ነበር አአ እሳቸዉን መዉደድ አማና መመለስ ብልትን መጠበቅ ዱንያን ከልብ ማዉጣት ምግብ መቀነስ መጾም እቅልፋ መቀነስ ተሀጁድ መቆም በጣም በስራት በጣም ማካፈል በየቀኑ ለመሞት መናፋቅ እጂ በሞቱበት ቀን መጨፈር አይደለም ወድም

  • @debret6767
    @debret6767 Місяць тому

    ኣተ ምንኣግባ እልም የለህም ጅሂል ነ

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 2 місяці тому

    አዬ አህባሽ ውርደት

  • @mohmmedsiraj08
    @mohmmedsiraj08 Місяць тому

    ለምጣም

  • @mehamedAmin-mo6qn
    @mehamedAmin-mo6qn Місяць тому

    አንተ ደደብ አንተ ምን አውቀህ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aነኝየራዪማልጅ
    @Aነኝየራዪማልጅ Місяць тому

    አንተ ጅል ለዩቲብ ብለህ ሸህ መሀመድ አወል ትተቻለህ አንተ ከሸህ መሀመድ አወል ሀድስ አውቀህ ነው😅😅😅😅😅ፕራንክ መስራት አደረገ ከወ እንዴ. ሀድስ 😅😅😅😅ከሀድስ አይደለም የምነግራቹህ ኡላማዎች ናቸው ያሉት እያለህ መጀስም. አሏህ ወልዮች የለውም እያልክ ነው

  • @Meram-jd9hp
    @Meram-jd9hp 2 місяці тому

    ዝምበልአንተቱቦጠማማሸሕሙሐመድአወልበአንተአፍአይነሳምጥብገገማመጀመሪይያእራስሕንአስተካክልውሐብያአንተናመሰሎችሕገደልግቡጭንቅላትሕንአሰራውእሽደደብመስፍራርቾየመሰልክስታስጠላእናንተንላለማየትወደየትልሒድእይይይይይይይይይእጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺ዳቢሎስ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @fozifoziya9932
      @fozifoziya9932 Місяць тому

      አዑዙቢላህ ስድቡን ምን አመጣው በማስረጃ ማስረዳት እያለ እረ አስተዋይ እንሁን በቁርአን እና በሐዲስ እንመራ ሞት አለብን ቆም ብለን እናስብ ሥድቡን ትተን

  • @FhBGh-jj3ev
    @FhBGh-jj3ev 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉