ምንጊዜም ከነዚህ አይነት ሰዎች ልትጠነቀቁ ይገባል! | Shanta | Inspire Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Shanta | Ethiopian motivational speech | how to be rich and successful in life
    In this video we cover about 3 types of people we should stay away from.
    / yomiyu_adam
    #success #ethiopia #manifestation#solitude

КОМЕНТАРІ • 43

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z 16 днів тому +11

    ሻንጣ ትምህርቱ ድንቅ ነው፣እንዳስገነዘበው ከሶስቱ ባህርያት(Realistic, Fear, Victims mind set ) ካላቸው ግለሰቦች በአካል መራቅ ሳይሆን በሃሳባቸው አለመውደቅ ነው። ዛሬም ምስጋናዬ ከልብ ከ❤ ነው።

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 16 днів тому +6

    ወንድሜ የአንተ ትምህርት የዘወትር ፀሎት ነው ምክንያቱም የነፍስም የስጋም ነው እንደውም መንፈሳዊ ይዘቱ ይበልጣል ትለያለህ ❤አመሰግናለሁ።

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 16 днів тому +5

    እንደ ሁል ጊዜው ምርጥ ትምህርት ምርጥ አቀራረብ ሁሌም መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 16 днів тому +2

    ትለያለህ ሻንጣ ይህ ፍርሀት ከብዙ ነገር አስቀርቶኛል አሁን ግን ከዛ ስሜት ወጥቻለሁ በስደት!! እናቴን አየዃት አቦ ዘመንህ ይባረክ🥰 በብዙ ምስጋናዬ ከ ❤️ ነው!! መልካም ቅዳሜ!! ብእርህ አይንጠፍ አላህ ይጠብቅህ 💓🙏🏻💓

    • @AB_MOVIES2023
      @AB_MOVIES2023 16 днів тому

      selam eht ahun kaleshbet adis neger mechemer adis hiwet add marek kefelegsh lnawera enchilalen

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 16 днів тому +7

    ተባረክ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 16 днів тому +6

    ሁሌም ተወዳጅ እናመሰግናለን ብሮ 🙏❤👍

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 16 днів тому +2

    ዳዊት ሆንክብን ሻጣየ ፈጣሪ ማስተዋልና ይስጠን እንድንረዳ😊

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 15 днів тому

    ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅኽ ከ❤እናመሰግናለን🙏

  • @Alem844
    @Alem844 15 днів тому +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @user-jx4si7jc1j
    @user-jx4si7jc1j День тому

    አመሰግናለሁ

  • @EliasMasresha-l6g
    @EliasMasresha-l6g 15 днів тому

    ተባረክ

  • @user-ne4bm5uy3g
    @user-ne4bm5uy3g 16 днів тому +3

    Wow this truly 😢

  • @ashagirebogale
    @ashagirebogale 16 днів тому +2

    Hulem!!!!!!!🎉 Yimsemahe

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 16 днів тому +1

    ጀግናችን ከልብ እናመስግናለን 🎉🎉🎉

  • @TsegayeDesalegn-bh8qu
    @TsegayeDesalegn-bh8qu 16 днів тому +1

    እናመሰግናለን

  • @user-ne4bm5uy3g
    @user-ne4bm5uy3g 16 днів тому +3

    This my true life 😢

  • @SaraSara-dr4rc
    @SaraSara-dr4rc 16 днів тому +1

    Thanks so much 🙏

  • @Negst-qe6bp
    @Negst-qe6bp 16 днів тому +3

    አንደኛ ነህ በማስተማር ጀግና አመሰግናለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ 👌👌🙏🙏

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ

    እናመስግናለን ሻንጣዬ

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 15 днів тому

    ሰላም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Sofiyasofi-ps8we
    @Sofiyasofi-ps8we 16 днів тому +1

    thank you ❤

  • @tigraimedia3711
    @tigraimedia3711 16 днів тому

    Waw arif tmhrti new

  • @BerketAshenafi
    @BerketAshenafi 16 днів тому +1

    በርታልን እንወድሀለን❤❤❤

  • @Tigst4555
    @Tigst4555 16 днів тому

    ሻንጣዬ ትምህርት ድንቅ ነው እናመሰግሉሁ ትባራክ❤❤❤❤🎉🎉💖💖💖❤❤❤

  • @user-pf6db1hj5p
    @user-pf6db1hj5p 16 днів тому +1

    😇 Blessed 😇🙏

  • @AmyBerhan
    @AmyBerhan 16 днів тому

    Hey you read my mail bless you I was questioning my faith .
    I new better now❤❤❤ .
    Praying for you 🙏.

  • @Etech1616
    @Etech1616 16 днів тому +2

    Yemtgerm sew ❤

  • @FiroMen-d3m
    @FiroMen-d3m 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @maheletabera-yb6zx
    @maheletabera-yb6zx 15 днів тому

    እግዚአብሄር ይባርክ ንግግርህ ሰውን ይቀይራል የምር እኔ ባንተ ንግግር ራሴን ቀይሬያለሁ እናመሰግናለን

  • @mishelpiter3715
    @mishelpiter3715 16 днів тому +1

    ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ ባንተ መልዕክቶች በጣም ተጠቅሜበታለው🙏🙏🙏

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 16 днів тому

    zares yebelete lesiraye yemitekmegnin astemarkegn Amesegnalehu wid wendime😊❤

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 16 днів тому +1

    fear

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 16 днів тому

    🙏❤❤❤❤❤

  • @ZereyeGetachew
    @ZereyeGetachew 16 днів тому

    እዉነት አምላክ ረጅም እድሜይስጥህ

  • @hdlidet
    @hdlidet 16 днів тому

    አብሬ መኖሬ ከእንደዚ አይነት ሰወች ጋር ከብዶኝ 😢ነበር አመሠግናለሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 16 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @jemalsualihe-st4ht
    @jemalsualihe-st4ht 15 днів тому

    ❤❤

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 14 днів тому

    ❤❤

  • @bekijida05
    @bekijida05 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤