Dear Hiber Radio officials, Please accept my appreciation for this Obituary which beautifully captures Zenaneh's life and legacy. Passing of the late Journalist, Author, poet and Amhara nationalist Zenaneh Mekonen shocked me as a person who grew up listening his thunderous voice in Ethiopian Radio and TV. news. My deepest condolences to his family and friends.RIP.
እኔ እንኳን ስሙን ነበር ከዚህ በፊት የምሠማው በአሁኑ ሠዓት ደሞ ህብር ሬድዮ ላይ ሲተነትን በጉጉት ነበር የምሠማው ኡፍፍፍ በጣም አዝኛለሁ ።አምላክ ትንሽ ቢያቆይልን ደስ ይለኝ ነበር ለመከረኛው ለ አማራ ህዝብ ሲባል ለማንኛውም እንደፍቃድህ ይሁን ። መፅናናትንም ለመላው የአማራ ህዝብ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር መጽናናት ለወዳጅና ለዘመዶቹ ይስጣችሁ Iam Sorry big brather
ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረው
ጋዜጠና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን
በጣም እጅግ ዜናነህን በሚገርም ነው የገልፅከው ጋዜጠኞ ታምሩ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ሕብሮች እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ እና እሱን የሚመጥን አቀራረብ ነው እግዛብሔር ይባርካቹ ወንድማችን ዜናነህን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለልጆቹ ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለእናንተ የስራ ባልደረቦቹ እና ለመላው የአማራ ህዝብ አድማጭ ተመልካቾቹም መፅናናትን እመኛለው
ዜናነህ መኮንን የአማራ ድምፅ የአማራ ኩራት እንኮራብሀል በታሪካችንም እንዘክርሃል 😭❤🙏
እናመሰግናለን ታምሩ።
ነፍስህ በሰላም ትረፍ አንጋፍው ጋዜጠኛ አቶ ዜናነህ መኮነን:
ነፍስህን በዐጸደ ገነት ያኑረው
ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን ስለ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን የሰጣችሁት የህይወት ታሪኩን የሰራቸዉን ስራዎች በመዘገባችሁ ትልቅ ምስጋና አለኝ ነፍሱን በአፀገነት ያስቀምጥልን።
ነፍስ ይማር ጋዜኛ እናየታሪክ ተንታኝና የታሪ አዋቂ ገጣሚ :ደራሲ ዜናነህ መኮንን።
ወንድሜ ጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ አንጋፋው ጋዜጠኛ ደራሲና ገጣሜ ከነስሙ ዜናነህ መኰነን እጅግ ባማረና በደመቀ ዜናነህ በህይወት ቆሞ እንዳለ አድርገህ እጅግ በሚወዱትና በሚያፈቅሩት የስራ ባልደረቦቹም ሆነ የዜናነህ ብርቅየ ልጆቹና ወዳጆች ያቀረብከው ዝክረ ህወት እጅግ ደሰ የሚያሰኝ ነው
Thank you Wondeme Tameru Geda
እህቶቹ ልጆቹን ወዳጆችን እግዚአብሄር ያፅናልን
Amen 🙏 Amen ❤❤❤❤😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ነብስህን በገነት ያኑረው ጽናት ለቤተሰብ ወዳጅ ዘመዶችህ!
ብዙ እጂግ በጣም ያጣናቸዉ ብዙ ወገኖቻችንን አጥተናል ግን የዜናነህ ሞት እዉነት ልብን ይሰብራል ያማል ድምፁ
እስከዘላለም የሚረሳ አይደለም ሀገሬ
መቼም ቢሆን መተኪያ የማይገኝለትን ጀግናን አጥታለች መቼም አትረሳም
እግዚአብሔር ነብስ ይማር በእውነት ትልቅ ሰው
ዜናነህ መኮንን ነፍስህ በገነት ያኑራት ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ We Love UUuuuu
ዜናነህ እንደራሴ አባት ነው ልቤ ያዘነው💔💔😭😭 ፈጣሪ ነፍስህን ይማር🙏
ውድ ወንድማችን ነፍስህ በሰላምትረፍ ለቤተሰቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ ፈጣረኢ መፅናናትን ይስጥ
አሜን
ድምፁን ስሰማው በጆሮየ ሳይሆን በጉሮሮየ የሚወርድ እርጎ ይመስላል የሬዲዮ ሱስ እንደኔ ስንቶቹን አስምጦ ይሆን ነፍስ ይማር ዜናነህ ዜና ነበር
ነብስ ይማር 😂😂😂😂😂
😮😮😮
ፈጣሪ ነፍሱን በዕቅፉ ያሳርፍልን 🙏🙏🙏
ነብስ ይማር
ነብስህ በሰላም ትረፍ!!
ሕብር እግዚብሄር ይባርካችሁ ያማራን ትንሳኤ ያሳያችሁ ስለዜናነህ የሕይዎት ታሪክ ዘገባችሁ። እጂግ በጣም ጥሩነው አመሰግናችሁ አለሁ። እኔማ። መቸ ተሽሎት መጦ ሰለቅታዊ ሁኔታ የቅዳሜን ልዩ ዝግጂት ስጠብቅ ለካ መርዶነበር። ጠላቶቻችነረ ደስ አይበላችሁ የአማራ እናት ማሕፀነ ለምለም ነች
ሺ ዜናነህ ተወልዶ ያድራል ዜናነህ ንጉሥ በመንግሥቱ ያስብሀ አሜን።
🌹🙏 Rip
Dear Hiber Radio officials, Please accept my appreciation for this Obituary which beautifully captures Zenaneh's life and legacy. Passing of the late Journalist, Author, poet and Amhara nationalist Zenaneh Mekonen shocked me as a person who grew up listening his thunderous voice in Ethiopian Radio and TV. news. My deepest condolences to his family and friends.RIP.
የአማራ ህዝብ የማይተካ ታላቅ ሰው አጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘላለም ሲዘክረው ይኖራል እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርል
ለሰራቸዉ መልካም ስራዎቹ እውነተኛ ዋጋ ከፋይ እግዚአብሔር ነውና ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን ነፍሱ በሰላም ትረፍ ።
ጋዜጠኛ ዜናነህ ❤ ኡፍ እማረሳው በፍቅር ነበር የምሰማው ፌበርት ❤ ጋዜጠኛ ነፍስህ ትረፍ በአፀደገነት ያኑርልኝ ለባለቤትህ ለልጆችህ ወዳጅ ዘመድ ጋደኞችህ መፅናናትን እመኛለሁ 😢😢😢
ነፍስህን ይማር ውድ ወንድሜ ዜናነህ መኮነን ክቡር ሰው ያማራ ጠበቃ ነበርህ።
ነፍሰ ይማር
We will always remember you as our best reporter. May God keep your soul in peace.
በጣም በጣም አዝኛለው የኢትዮጶያንም ትንሳዬ ያይ ዘንድ ዛሬንም አይቶ ቢሆን አዘንኩ
Zenane Mekonene Amhara hero sports Amhara
ነብስህ በሰላም ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ
😭😭😭😭
😭😭😭😭
😭😭😭😭
😭😭😭😭
የዜናነህ ሞት እንዴቅርብ ዘመድ ነው የተሰማኝ ለወዳጂ ዘመዱ መጥናናትን እንመኛለን
🖤🖤💔💔😭💔💔💔💔💔💔💔
Zenaneh was a man with great qualities. Simply, he was exceptional. May God comfort his family!!!
Tame jegnawu tleyaleh jegnan emiyakebrewu jegna new betam enamesegnalen 🙏🙏🙏✍️
ነፍስ ይማር
💔💔💔
😭😭😭
💔💔💔
በጣም ነው ያዘኩትይመጣል ብየ ሰጠብቅ በኢተርቢ ግን አልሆነም
Nebs ymar😭💔💔💔💔
Zenaneh was not only a prominent journalist but also he was a man of integrity and resilience. RIP
RIP
Egziabher nebsun be atsede genet yanurat.
ጋዜጠኛ ጋሽ ዜናነህ መኮንን ነፍስህ በሰላም ትረፍ
በቃላት መገለጽ ይከበዳል
እሱን የመሰለ ጉምቱ ሙያ በዚህ ጊዜ ማጣት
😢 very sad
RIP❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጲያውያን አንድ ሥነ ልሳናችን አጣን 😂 ነብስ 😊ይማር :አፀደ ገነት
ነፍስህ ይማረው😂
አስተካክለው የሳቅ ምልክትነው የተጠቀምከው የሐዘን ይህነው 😭😭😭😭
!```😅
ዜና ነህን በሰማንበት እንዲህ አይነት አይነት አንባቢ ለምን?ያውም የዜናነህን ታሪክ!ምነው ማሰልጠኛ የለም እንዴ እያቃሰተ የሚያነበው?ተገቢ አይደለምና መፍትሄ ፈልጉለት።
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen ❤🖤😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭
ነብስ ይማር