Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thanks!
ቃልህን አክባሪ ሆነህ ስለተገኘህ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርመው ደግሞ እስከዛሬ ድረስ ቦሌቡላን በካርጎ በኩል የተሰራ ቪዲዮ በዩቱዩብ ላይ ፈልጌ አላገኘሁም ነበረ ተባረክ ጥያቄዬን ተቀብለህ ተግባራዊ ስላደረግክ በጣም አመሰግናለሁ ቦሌ ቡልቡላ በጣም የምታምር እና ፅዱ ሆናለች 🤩
በጣም ከልብ ነዉ የማመሰግነዉ ይህ ለኔ ትልቅ ማበረታቻ ነዉ የእዉነት፡፡ ቦሌ ቡልቡላን በሰፊዉ ለመስራት ፕሮግራም አድርጌበታለዉ ፡፡በጣም ሰፊ ነዉ ደግሞ ለዉጡ በራሱ አስገራሚ ነዉ በዚህ ቪዲዮ ፈጣን ጉዞ ስለነበረን ብዙ ለማሳየት አልቻልኩም የግሩፕ ጉዞ ስለነበረ ከዚ የተሻለ ቪዲዮ በቅርቡ እሰራለሁ ክብረት ይስጥልኝ፡፡
@@YaredHab እኔም በጣም አመሰግናለሁ 👏
Betam tamralachu bertulin 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ምርጡን ላንቺ ሃገሬ ሁሌም ከፍ በይ ድህነት ጠፍቶ በሃገራችን ፏ ብለን የምንኖር አድርገን ❤
Now Every Road Is So Smart Addis Ababa Good Looking😍
keep it up jelesoch arif new yalachihut
የቡልቡላ ለዉጥ ይገርመኛል በጣሙን አዲስ አበባዬ
Looking good guys
ቡልቡላ ግን የተለየ መልክ አላት ልበል ከአዲስ አበባ ሰፈሮች የሆነ የክፍለ ሃገር ሙድ አላት
ምኑ ነው የመሰለህ ሰፈሬን? አዲሳበሸ የሚመስለው ቡልቡላ ነው ወጣ ያለውን አይተህ ነው እኔ አሜሪካ ብኖርም
Very nice video guys!
Thanks so much!
Hey, Dude. That buzzer noise damages your ear drum.Nice adventure though!
በፊት በፊት አንድ ሰው ገርጂ ሰፈር መኖር ጀመረ ወይም ተከራየ ሲባል ምነው ከከተማ ውጭ ተብሎ በሀዘን ከንፈር ይመጠጥለት ነበር :አይ ጊዜ

Hey, Dude. That buzzer noise damages your ear drum.
Nice adventure though!