የፀጋዎች ምድር
Вставка
- Опубліковано 10 кві 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የፀጋዎች ምድር
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
UA-cam Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta
እፁብ ድንቅ ትንታኔና ርእስ የፀጋዎች ምድር ኢትዮጵያችን ባለ ብዙ ብዙ ፀጋ ባለቤት ናትና እባካችሁ ነፍጥ ይዛችሁ ህዝብን በማሰቃየት ላይ ያላችሁ የታሪክ አተላዎች ወደ ታሪክ ተመለሱና በፍቅር በሠላም በአንድነት በደስታ ሀገራችንን እንገንባ ሠላም ይፈጠር ።
Absolutely amazing Ethiopia heroe our prime Minister abiy Ahmed Ali
Yihn gudhin labatek koy
I am stunned and dumbfounded. Great work PM
Amazing this young leader,may God bless Ethiopia and the leadership!!!
እኔ በብዙ ነገር ሳያደንቁ መሄድ ይከብደል ግን ብዙ ነገሮች ከምሥራቅ-ምዕራብና ክደቡብ እስከ ሰሜን ያለው የሰላም እጦት እጅግ ሰላም ይነሳል ግን ያው እግዚአብሔር ሰላም መረጋጋት ለህዝባችን ሁሉ
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ የሚደንቅ የሚገርም ውብ ገፅታ ኢትዮጵያ ታመሰግናችሆለች 👌🎉
Mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians lucky to have like Dr Abiy Ahmed brilliant and smart leader. I'm 64 years old and I never and ever had like Dr Abiy Ahmed working hard for the coming generations brightest future. Long life and health for Abbch Anbsaw. Amen
የኢትዮጵያ ኢንጅነረ አብቹ !!! አንተ ለእኛ ልዬ በረከት ነህ እየሱስም ከሰቀሉት በኋላ ነው መሲህነቱ የታወቀው እንደ አይኔ ብሌን እጠብቀሀለሁ !እነዚህን! ፅጋዎች በአንተ ግዜ መንዝረህ እንደምታሳየን አልጠራጠርም !!!!
አብቹ። የእግዜር ሰጦታ ነው ለኢትዮጵያችን🙏🙏🙏
Leba 😂
@@OnlyActionET min tefabih? Kiseh wist feligew
Our hero prime minister Dr Abiy may God bless you 🙏
አቅፈው ተኛ
ዕንቁ መሪ... brilliant mind ❤❤
ታሪክ አሁን ቢወራ ያምራል የተደበቀ የተገለፀ ያልታዬ የታዬ ትውልዱ ነገ ቀና ብሎ በትርክት ሳይሆን በተጨባጭ እች ናት ሐገሬ ብሎ በተጨባጭ ምስክርነት እንዲስጥ አድርጎ እትዬጵያን ሊያሳይ በእሳት እየተፈተነ ማንነትዋን ያወጣ መሪ ታድያ ምነው እዛ ቤት እዚህ ቤት ምን አንጫጫቸው ለምን ?
አቡቺዬ በርታልን የኛ ጀግና our hero abichu Tebark ❤❤❤❤❤❤
አንተ ድንቅ መሪ ነህ መድሎ የሌለብህ የእዉነት ኢትዮጵያዊ መሪ በርታ ።
😂😂 medre hodam tenchacha beye commentu , aheya becha
Good job abichu keep going all the time and enjoy your job
Abichuyyyy am lost for words, thanks 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹💚💛♥️😘😘
Leba 😂
@@OnlyActionET dedeb denqoro,
@@hannaredda3061 yihn gudiahin le redda koy
ጌታ ይጠብቆት
Our ma PM.abichukoo naaf jabadhu❤
Dr Abiy the only leader who leads by example
አቅፈው ተኛ
ሀገራችን ኢትዮጲያ ታላቅነቷን በዘፈንና በወሬ ሳይሆን ሠርቶ በተግባር ታላቅነቷን ያስመሰከረና በዓይናችን ያሳየን የመጀመሪያው መሪ ታላቁ መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ብቻና ብቻ ነው ። ዶ/ር አብይ አህመድ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ ያግዝህ ይርዳህ አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን ።
God bless our PM in the Name of Jesus. Amen
አቅፈው ተኛ
@@OnlyActionET bro you are killing yourself with jealousy and hate, what are you getting out of this? Why are so hateful? You are really wasting your time and killing yourself internally.
@@abiyamberber8773 zimbel ye menegst tekelabi , gena le gena tinish birr yewerewelekal ena hizun malek alebet , Kersam banda
የኔ ምርጫ ዶ/ር አብይ
Akfehew tega
Abichuuu Abichuuu Abichuuu 1000 Amet 💯💯💯💯
አምቾ የNTO አሰጎብኚ በሰራዉ የተሳካለት ነዉ
I don't get that people hate someone who is working hard for he's country,he's making the future of mama Ethiopia,tplf leaders stole only from the country,and putting the money outside of Ethiopia,and selling propaganda about abiy,Abiy is killing Tigray,now amhara people start the same thing,so sad propaganda about abiy,leave Abiy alone please? He's developing the country and economy and fighting against propaganda groups.
@@aemyay5169 Don't speak in the name of groups?It is Ethiopians,I hate people who hate their country,and start speaking about groups,you are Ethiopian of you are not,stop the propaganda,and start working hard for your future and the future of your kids,stop making groups for war? That is not good for the country,people like you making mama Ethiopia shame around the world,and i hate that,I'm a proud Ethiopian,and i want to see my mother land developing and go forward,not backwards that keeps mama Ethiopia poor and sad,stop the propaganda please?? Tplf start first war against their own military and gouvernement all for power,and now amhara fano,is that not funny??🤔🤦🏿♂️, wake up please?
@@aemyay5169 You know what i hate so hard?? The ethnicity of Ethiopians groups,we must stop this ethnicity things,and come together and fight against other bad things,like poverty, food shortage,developing the country for example,why we Ethiopians and Africans don't think that way,what is wrong with us all?? Look the other world countries?? They working together developing and growing by economy,only Africans are poor and are in war.😩🤒🤦🏿♂️, in Ethiopia are 3 groups in war for power amhara Tigray and oromo,why? Why? Killing your own people,that is so sad and bad,Ethiopia have big history by fighting against European country Italy,and Ethiopians are so proud about it,but still fighting against their own people too,hhhhmmm that is sad.
@@aemyay5169 I have a Question for you,do Abiy kill amhara people?? What Abiy want is peace and growing together, he' love mama Ethiopia as you do,and me,and he' is a father and have kids too,why people see him as evil thing??
Only those who hate Ethiopia and thieves. Fake Fano, don't you forget that you started the war, just like Woyane & Shane. Ethiopia is for all.
Dr. Abiy has been a blessing for the country & you said it's a propaganda oh, sure, for no brainers that's all they can see or say & so what?? Most human beings are with him & ❤️ him too!! The 2nd complainer has no evidence of the Amhara girl was killed coz of her ethnicity!! That fake news was already revealed the girl was from Rwanda!🇷🇼 if you want the truth check it out? If you want to stay negative, that's absolutely your right to be that way Dr Abiy doesn't have time to your nonsense opinion!! History will tell!!
Abichuu king yesira sew❤❤❤
Ke kebet nw king
Tebarek Abichu!
አይገባቸውም ነበር፣ ሰውዬው ግን እንደነሱ ጎጠኛ አይደለም።
ለእነሱ የሚሰራ ሳይሆን የሚገድል ነው ጀግና።
አቅፈው ተኛ
1000 Amet Abichuuu Abichuuu Abichuuu 💯💯💯💯💯
ወዳጄ ሆይ እሩቅ ያለን እና ነገሮችህን በውል ለማየት ያልታደለን ሰው መቀየር እጅግ ቀላል ነው .
አጠገብ ያለን የስራ ባልደረባ አሳምኖ በራስ ሀሳብ እና ምኞት ልክ ለመቅረፅ እና ወደ ስራ ለማስገባት ግን የስብዕና ንፅህና ይጠይቃል ፈጣሪ አምላክ ይመስገን ውዱ መሪዬ ደግሞ ሁሉን የተቸረ በመሆኑ ማስገረሙን ይቀጥልበታል !!!!!!...
PM Abiy Ahmed is genius he's working and all the haters and the enemies just can't stop hating on him one thing the enemy forgot is God protect him all the time and there is nothing TPLF Egypt and all the other enemies can do😂😂😂😂😂😂 God bless Ethiopia and Ethiopia 🇪🇹 Defense Force 💚💛❤️🙏💯👑
🌾ኢ💚ት🌽ዮ💛ጵ🍎ያ❤️ ፈጣሪ ብርክ ያርግሽ 🙏🏽 መላው ልጆችሽንም ፈጣሪ #ልቦና ሰጥቶ ወደ ከፍታ ማማ #ይደምራቸው 🤗 አብቹን መከላከያችንን በጥበብ ይጏዙ ዘንድ አንተ መሪ ሁናቸው #ሰላም 🕊#ፍቅር🍎#አንድነት ✌️🔥
Really it AMAZING, Keep up your Leading Honored PM. Abiy Ahamed
A hard-working PM our country has ever had.
Really prine minister or Agriculture minister
@@seidahmed-kd5er All of the above, he is pretty much doing it all but we still have to give credit to those who have helped him as well.
Tebarek Dr.Abiy ❤❤❤❤❤
MANSHA ALLAAH QUNJO👍⛹️♂️
ዋልታዎች ምርጥ ሥራ እየሰራችሁ ነው በርቱ
❤❤❤❤❤❤ ንጉጉሳችን ሺ አመት ንግስ ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ሀገራችን ለሁላችን የሚበቃ ሐብት አላት ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ሳንለያይ እጅ ለእጅ ተያይዘን ለሀገራችን ብልፅግና ከሰራን ሙሉ ሰዎች እንሆናለን። እግዚአብሔር እድንቅ ነው። ሁሉን ቻይ ኦደ ሰፊ ፅንቁ መሪ አስተማሪም ሰቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤️🙏🙏🙏
Nice documentary. Keep it up Addis Walta.
ክቡር መሪዬ!!!!
አቅፈው ተኛ
በጣም ያምራል
Good job. And also working massively on the environmental protection reservation and green development.
አቅፈው ተኛ
ይሄ ተፈጥሮን ወደ ፀጋ መለወጥ ተግባር ተመችቶኛል፡፡
ተፈጥሮው ድሮም ፀጋ ነው። የአሁኑ የመንግሥት ጥረት ፀጋውን የማየት ዓይን መግለጫ ነው።
አቅፈው ተኛ
abichuuuu 🇪🇹❤️💯
Dr. Abiy,
You are a hard working and visionary gentleman. Let others talk and hair split. You don't need to explain every issues. Most people don't appreciate and recognize your efforts to develop Ethiopia. No worries, focus on your objectives and keep on working.
Thanks,
Yihn gudhen lemma yakal ?
ኢትዮጵያ የፀጋ ሁሉ ፀጋ ያላት አገር መሆኗን ዜጎቿ አይገባቸውም። ወደ ሊቢያ ግብፅ የመንና ኤርትራ ቢሄዱና ቢያዩ ይገባቸው ነበር።
I appreciate and admired Dr Abiy's visionary wisdoms leders. He accomplished within short periods of time remarkable and outstanding jobs. ❤❤❤ Abbch long life and health for my beloved leder.
I cant stop crying watching this, i cant believe our people is working together to build a beautiful Ethiopia. I’M SO HAPPY
Leba😂 yemengezt tekelabi
@@OnlyActionET no one asked your opinion!!!
@@Milsmek zembel ayheya ye leba lij
@@OnlyActionET everyone is leba except you, what does that tell you? it tells me you are the leba. You type of people feel so entitled because they always had it their way and now going crazy because you can't have it your way. Just like white people you feel that you are entitled because you belong to certain ethnic group and had your chances to make the changes but didn't use it.
@@OnlyActionET You got me wrong mate, i work for my stuff and i'm happy to see my country growing for better tomorrow. I think you are upset because you can't take advantage of poor people anymore. Don't worry mate people of Ethiopia have forgiven you. No matter what Ethiopia and his people will prosper soon, it's just a matter of time. i will pray for you!!!
መሸአለህ በጠምየምራል መልከም ነት ለራሰነው አለህ በሰጠን ፀጋ መጠቀም ምንያህል መታደልነው አላህ ለሁላችንም ሰላሙን ጥሩመራያችን አላህ ይጠብቅህ አገራችን ሰላም ያብዛልን ለሰውልጅሁሉ ሰላሙን ይብዛልነ
Nice
እግዚአብሄር ይባርክህ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን። በርግጥም ለአገርህ ከልብ ቀንተህ መልካም አድርገሃል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። ክፉአያግኝህ!!!'
አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉
የኛጠላት ድህንት ነው........
doctor abiy is my number one choice
I have one advice for all us Ethiopians, please let us stop hate and tribalism and build our country otherwise we will remain slaves of the white man. 😊
Exactly ❤❤❤
የሌባ ልጅ
ዐብይ በውነት ቀናተኛ የሚቆጭ። የሚያዝን። ጎበዝ ሰው ነው። ይሄ ሁሉ በ 5 አመት ውስጥ። ብርሀን አደረጋት ሀገራችንን። አሁን የሚቀረው። ይሄ አማራ ጠልነቱን በንስሀ መተው። ተስማምተን እንኑር። የሰራውን ብክድ። አይኔ ሳይሆን አይምሮየ ነው እውሩ። ማየት ማመን ነው ከሚኒሊክ ቀጥሎ። አብይን የሚተካው የለም። ወጥቶ በመጣ ቁጥር ሌላ ቅናት ለብሶ ይመጣል። ሌላ ተአምር ይሰራል ማመስገን አለብን። ዐብዩ ይህችን ዘረኝነት በጌታ ስም ተዋትና ተባብረን ተአምር እንስራ።
Netflix should work with PM Dr Abiye to make a documentary about forestation in East Africa, he is the best at working and narrating!!!
አቅፈው ተኛ ,የሌባ ልጅ
Absolutely 💯
ውቢቷ ሀገሬ ተብሎ ለብዙ አመታት ሲዘፈንላት የነበረችው ኢትዬጰያ ፕ/ሚኒሰትር አብይ የተፈጥሮ ሃብቷን በማዘመን ለቱሪዝም እያበቃ ሰናይ ብቸኛ ልማታዊ የሀገር መሪ መሆኑን ያሰመሰክራል። የኢትዬጲያን ውበት በመሸጥ ከፍተኛ ገቢ ከማሰገኘቱም በላይ የውጪ ባለ ሀብቶችን ለልማት ይጋብዛል።
አብቹ ውድ መሪያችን❤❤❤
አማራ ክልል ለጉብኝት ስንሄድ ሁልግዜም ሽፍቶች አሉና ተጠንቀቁ በቀን ብቻ ተጓዙ እንባላለን። አንድ ግዜ ከደቡብ አፍሪካ የመጣ ትንንሽ ልጆች ያሉበት ቤተሰብ በላንድሮቨር ከጎንደር ወደ አአ ሲጓዙ ሽፍቶች አባትየውን በጥይት መትተው ገደሉት። ከዚያ ወዲህማ እኔም አቆምኩ ብዙ ቱርስቶችም ወደ ደቡብ እንጆ አማራ ክልል ለመርገጥ ይፈራሉ። አማራ ክልል በታሪክ ከሽፍታ ነፃ ሆኖ አያውቅም።
😂 Mehayem
@@OnlyActionET በምድራችን ምንም ያላደገው ቦታ የሚገኘው አማራ ክልል ነው። አንዲት ኃይል ማመንጫ የሌለው፣ ከሲሚንቶ አቅም ከሌላ የሚወስድ፣ ዘመኛዊ እርሻ የሌለበት፣ እዚህ ግባ የሚባል የጤና ተቋም የሌለው፣ የወዳደቁ ት/ቤቶች፣ የረባ መንገድ የማይገኝበት፣ የድሆች ድሃ ሕዝብ የሚኖርበት ሆኖ በምንሽር መጣበስ፣ በሽፍትነት የሚሠራውን የማያሰራ ነው። አፄ ቴዎድሮስም፣ አፄ ምንይልክም፣፣ አፄ ኃ/ሥላሴም ታግለውት ስለተቸገሩ ልማት ወደ ደቡብ ብቻ ሆነ። አሁን ደግሞ፣ እንኳን ዘንቦብሽ ወትሮም ጭቃ ነሽ! ከድጡ ወደ ማጡ!
@@birhanjommy Ena Oromia Nw yebeletsgew 😂
@@OnlyActionET ኦሮሚያ አደገ ባይባልም ከአማራ ክልላችን በብዙ እጥፍ ይሻላል።
1) ብዙ የኤሌክትሪክ ማመንጫዎች አሉበት፣
2) የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ ኦሮሚያ ናቸው፣
3) ሰፋፊና ዘመናዊ እርሻዎች በሙሉ ያሉት ኦሮሚያ ነው፣
4) የበለፀገው አውሮፕላን ማረፊያ ኦሮሚያ ውስጥ ነው፣ ሌሎችም ብዙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን ጨምሮ ይዟል።
5) አሉ የሚባሉት ሆስፒታሎች ኦሮሚያ ብቻ ናቸው፣
6) በጣም የዳበሩ ሆቴሎች ያሉት ኦሮሚያ ብቻ ነው።
7) የወርቅ ማዕድን ማውጫዎቹ ኦሮሚያ ውስጥ ናቸው፣
8) የቡና ምርት በብዛት ከኦሮሚያ ነው፣
9) ረጅሙ የባቡር ሐዲድ ኦሮሚያ ነው፣
10) ትልልቅና ሰፋፊ መንገዶች ያሉት ኦሮሚያ ነው።
11) የቆዳ ማቀናበሪያና ኤክስፓርት አድራጊዎች አብዛኛዎቹ ኦሮሚያ ናቸው።
እስቲ አማራ ክልል ምን አለ?
ክልላችንን እናሳድግ!! ከሌሎቹ ጋር አብረን እንስራ!!!
@@birhanjommy 😂Sent nw mekefluk aba endezi metek betkebaterew
Amazing leader. Keep going dear PM!🙏
❤❤❤ አቡቺ ❤❤❤
Akfehew tega
🥺❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹thank you our leader !!
Chru Egziabeher Kant Gara Yhun Abzeto Yetbekeh
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Dr Abiy አንተ ሰርተህ አሳይ እንደዚህ ፖለቲከኛች ደግሞ አዲስ ዜና ና ትንታኔ በመስጠት የUA-cam ስራ አገኛችሁ
ብዙወቻችን ያልተረዳነው ልዮ ገፅበረከት አብቹ !!
በጣም አለቅሳለሁ ምክንይቱም መቀየር ማለት ይህ ስለሆነ እባካችሁ ተውት አትንኩት ይኖር ስላሞን አጥግቡት ሸልሞት ታም አለ በሱ ጀግና የሀገር ሕዝብ 🌹❤️ ባለሙያ እጅይባርክ በጣም ኢትዮጵያን ካየሁ 🚴♀️ 17ዓመት ልጅ ነበርኩ 😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I rally appreciate this work, when you support your work with knowledge this will happen.
የእኛ መሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ለምኖ፣ሰርቆ፣ቤተሰቡ ላይ ቁጭ ብሎሆዱን መሙላት የለመደ በበዛበት ሀገር እንስራ የሚል ጎበዝ ሲመጣ ለመጠላቱ ከምክንያቶቹ አንዱ ነው!!
በገዛ እጁ ፍቅርንና ክብሩን የቀበረ ሰው፡፡ ካንቺ በፊት ያላትን ኢትዮጵያ፡ ያለምንም ልዩነት አዝሏት ቢቀጥል ኖሮ፡ ሺ አመት ኖሮ ቢገዛ፡ ሁሉ በመረቀው!!
ዋ !! እራስን መቅበር::
Pls God bless our people to be well understood .....Pente,orthodox,or musilim ሆነ oro, amah,tig,gambe,debub,...ሆነ መሪ ይከበር ኢትዮጵያዊ ነው እና። ሀገርንና ሀገሬን ብቻ እንደ አብቹ እና ጉሩፖቹ ማልማት
ክፉን እየተቃወምኩ እጸልያለሁ
Visionary leader!🙏
ጀግና መሪ ተመሪ ጠፋ እንጂ!!
THANKYOU DR ABEY ❤ YES YOU CAN YOU MAKE MY ETHIOPIA GREAT AGAIN ‼️💯✅️ KEEP GO ON ..THANKYOU MY KING❤
Not only gineous.....long live!!!!
Learn to type correctly first , Mehayem
Abichoo gegna nw!
I proud of you abiy!!!!!!!!!!!!!!!
@@WendmagegnDemas አቅፈው ተኛ
@@OnlyActionET menewe tekateleshe 😀😀😀 gedele gebi zeregna
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባ ተባባሪዎና መንፈሳዊ ዘፋኝዋ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካባቸውን ጄኔራሎችንም ለሚዲያ ሳታሰማ በድብቅ ቀብረህ ጭረስክቸው እንደ ተራ ውሻ የቀሩትንም ፋኖ በየጫካው ቅንድባቸውን ላጭተው ወደማይመለሱበት ተሸኝተዋል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አግዚአበሔርይጠብቅህ
አረ ህብረተሰቡን አንቁት የተሠራዉን እየተንከባከበ አይደለም!!
I wish you have this video in English subtitled, to share it with those who don't speak Amharic
Take good example and work together enough for every Ethiopia people
Engdih telobet be 🇪🇹 feker kifugena tenedfo,Ethiopia,Ethiopia bilo gegem!!! Kelebu ke anjetu!
The one and only Abichu!
Shih amet neges!
has someone thought about the fact that the palm trees are endemic to that part of geography? has it sense cultivate desert palms there?
አፉርንም እዩት ጨው ሚወጣበት ብዙ ቱሪስት ይመጣል መንገድ እናሆቴል ቢሰራበት
Every one need too open our eyes that is why the western work hard they pay money for our people banda we fight each other.
Abiyisim will become as a principle for Africans to bringing actual change in their real lives.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👍👍👍
አቢቹ አባ መላ ሺ አመት ኑርልን ❤❤ክፉ አይንካህ❤❤❤❤እግዚአብሔር አብሮህ ይራመድ
ቆሻሻ ጋላ
anten lemerdat sew mehon yfelegale
Menwagalew yehane park lememlketachew setena hageruen selam endhone beseru kebour prime minster
የቱሪዝም ሜኔስቲር ምንድነው ስራው
First humanity and peace ? With out peace we can't be prosper
We need peace to come and see it !
Langano, Abulebasuma, Bishangari, Langano-Shebele -------unfortunate to see this is an achievement for the PM and his pupates.
አቅፈው ተኛ ,የሌባ ልጅ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏👍👌
ሠላምከምንምበላይነዉ
😂😂😂
Hulle ye hizbun selamun iyyenesachu sira siserra gin selam yibelxal tilalachu you are so funny iski sira siru keza selam yimetal
Esu eniwaga Yale ayimeslegnim yegna sew pm kalhone yemilutin meteyek yishalal.
የሌባ ልጅ