Dr Mehret Debebe - Attitude and Motivation | Sheger cafe with Meaza Biru

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 8 місяців тому +1

    ታምናለህ ከ 11 አመት በኃላ ደግሜ እየሰማሁት የአእምሮህ ብስለት ዘ ገራሚ ነው ዶር Grace Mille🙏🙏🙏

  • @sophiahassen9123
    @sophiahassen9123 3 роки тому +2

    ይእን ቃለመጠይቁ ዛሬ ነው በደንብ የሰማሁት። ከ አፉ ማር ነዉ የሚፈሰው ። የ ሚገርም ሰው።

  • @video-uk5cv
    @video-uk5cv 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 роки тому

    This is a wonderful awareness to recognise and correct our life.
    Thank you Dr Mihret.

  • @dawitg25
    @dawitg25 3 роки тому +1

    ዶክተር ምህረት: ስለ መልካም ስራዎችህ በዚህ አጋጣሚ ከልብ አመሰግናለሁ:: እጅግ በጣም ይሚበረታታ ነገር ነው:
    እምነት አስመልክቶ ያልከው ምናልባት ግርድፍ በሰጠሕው ትርጉም ምናልባት ልማማ እችልለሁ::: ነገር ግን አገላለጵህ ይሁን ወይም የተናገርከው መስሎህ ሳትናገር ቀርተህ ይሁን ያስተላለፈከው መልእክት አንተ እምትልውን ወይንም እንዲሆን የምትምኝውን ሳይሆን ግልባጩን ወይም አሁን ህዝቡ እያደረገ ያለውን ነው ብዬ አስባለሁ::
    መልእክቱ በአጠቃላይ ሁሉም እንዳለ ሳይሆን በትንሹ ተዛንፋል: ወይም (incomplete) ነው እላለሁ:: ያቺ ትንሻ መዛነፍ መልእክቱን ውጤት አልባ ያደርገዋል ብቻ ሳይሆን ቀውስንም ይፈጥራል:
    ምናልባት አንተ ልትለው የፈለከው እኔ አሁን እምለውን ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ:: አንዳንዴ በሜድያ ቀርበን ስንናገር ማለት እንደፈለግነው ላንል እንችላልን ወይም ያልነው ሊሰማን ይችላል::
    እንደተረዳሁት ከሆነ ካለማመን ማመን ይሻላል:: ማመን አንዴ ነው አለማመን ግን ብዙ ግዜ እየደጋገምን እንድናስብ ያየርገናል:: ያላሰበውን ሰው እንዲያስብ ልንገፋፋው እንችላለን::: በእኛ ሀገር ብዙ የመተማመንን በሀል እንዳሌለና አሁን ያለንበት ችግር ያ ባህል ባለመኖሩ ምክንያት የተፈጠረ ችግር እንደሆነና ፈረንጆች በመተማመናቸው ምክንያት እንድሆነ ለዚ የበቁት አይነት ይመስላል አጠቃላይ የመልክቱ ይዘት::
    ይሂን ከሆነ ያልከው የኔ ምልከታ ከዚህ ይተለየ ብቻ ሳይሆን በግልባጩ ነው::
    ምክንያቱም አለማመን ከማመን የመጣ ወይም የተገኘ ውጤት እንጂ ዝም ብሎ ያለምንም ወላጅ የተወለደ ነገር አይድልም::
    ፈረንጆች መተማመናቸው ሳይሆን አልመተማመናቸው ነው ያሉበት ደረጃ ላይ የደረሳቸው:
    እንደ ፈረንጅ እማይተማመን ዜጋ ሌላ አላውቅም:: ያአለመተማመናቸውም ነው እአሁን ላሉበት ደረጃ ምክንያታቸው:
    ባጠቃላይ ፈረንጆች አያምኑም:: ነገር ግን ያለመተማመን እሚያስከትለውን ጠንቅቀው ተገንዝበዋል::
    ችግር መፍትሄን ይወልዳል እንደሚባለው ሁሉ አልመተማመንም እንደዛው ተጳራሪን ይወልዳል:: እኛን የጎዳን ማመናችን ነው:: ማመን ከሚያስከትለው ችግር የከፋ የለም:: እምነት በእውቀት ላይ ሳይሆን በተስፋ ላይ የተመሰረተ ነው::
    እምነትን በትክክል ካለመረዳት የተፈጠረ ችግር ነው የኛ ችግር:: እምነት ማረጋገጫ ሀይል እንጂ ተስፊ አይደለም:: ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ተገቢ ነው አልልም::
    ፈረንጆች ባልመተማመናቸው የተነሳ ህግን ሰሩ:: ያ ህግ የሚሰጠውን ዋስትና እንጂ የሚተማመኑት አንዱ ላንዱ የሚገባውን ቃል አይደለም የሚያምኑት::
    ባጠቃልይ እምነት ያልተረዳነውና ያልገባንን ነገር መቀብል ማለት ሲሆን :: አለማመን ደግሞ በግልባጩ መጠራጠር ወይም አለመቀበል ማልት ነው:: ጥርጣሬ ወይም አለመቀበል ወደማረጋገጥ ወደ መቀበል መንገድ ይመራል:: እማያውቀውን ግን አምኖ መቀበል እንዳወቀ ሰው ቁጭ እንድል ያደርገናል:
    ስለዚህ መተማመናችን በህግ ላይ እንዳሆን ማበረታታትና ህግ መከበር ያለበት ጉዳይ እንደሆነ ማስተማሩ ይሻላል እላለሁ:

  • @Neelofer112
    @Neelofer112 5 років тому

    Betam enameseginalen huletachihunim.

  • @spartanstring9658
    @spartanstring9658 4 роки тому

    Yamemewun lebam ayesetkem