Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤቶችዬ ስወደቹሁ እኮ😍😍😍👍
ተመችወድህ ጋሺ ዘሩ ብሉ አለ ደስይላል
አንዲህ ድንገት ከኖሩበት ቤት መፈናቀል ያማል ፍትህ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን ልታአሳዩን የፈለጋችውት ገብቶናአልእና እናመሰግናአለን
ሠላም አመሻችሁ
ቤቶቺኮ ጥሩ የቤተሰብ ኖሮ አስተማሪነው ሁሉ ሊከተለው ይገባል።
ወይኔ መጨረሻው ላይ ስታዛዝኑ የዚህ ክፍል ቀጣይ መኖር አለበት
ደስላል
Baga nagiyani dhuftani betochi koo heduni isin jaldha😍😍😍😍Yaa rabbi biyya kenya nagiya nufi godhi
እናት እኮ ከምንም ነገር ትበልጣለች 💔 ጥፋቱ ሳይሆን ልጅነቱን ታሰባለች ❤❤
mesi
@@pcpc5242 woy
@@መሰየክርስቶስ fikir nw mesi
how come a woman don get pissed on as much when spermex in opposed to spet on , which one is more insult to her? to spet on or to spermed on ? idk.
ua-cam.com/video/4ZxF5L7kGBU/v-deo.html
በጣም ያምራል
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ።!!! ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን። በስደት ለምንኖርም ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን።
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮን አደረሠን
አሜን አሜን አሜን
ኪዳነ ምህረት እናቴ እንደመር
@@eeoj4141 እንደመር
@@mesiyehenok3928 እሽ እናት
ሰለሀገራችን ሰላም ሰለአባይግድብ ሙሌት በጣም ደስስ ብሎናል ከዝህ በላይ ይርዳን ጌታ
ማማዬ፣ደምሪኝ
😘😘😘👍
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ዋዜማ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን
እኳን አብሮ አደረሰን ምልጃው አይለየን በክፈ ረደኤቱ ይከልለን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
ይብየ.ሥትመቸኝ ወላ❤❤❤
ሃገራችን ያሉ ዘርኞች የኛ ሃይማኖት ይኑር የሌላው ይጥፋ የሜሉ ጭራቆች መድሃንያለም ያጥፋልን
ሃይማኖት አለ እንዴ በኢትዪ ? የተዋህዶ ፓርቲ የቬንጤ ፓርቲ 😃!😃😃😃
እኔን ከፋኝ ብልስሀገሬን መች ከፋውወገኔን መች ከፋውፍቅር አበቀለጥላቻም አይገፋው 2Xበአብይ ጾም መያዣውቢሾም ከመንበሩ 2Xሰው ክፉ እንዳይሰራእንዳይረክስ ሀገሩ 3Xሲሆን አይደለም ወይንጉስ እንዳገልጋይ 2Xሀገር የምትሞቀውየነጻነት ጸሀይ 3Xየሞሪንጋን ቅጠልየተከልኩት በጄየሽፈራው ቅጠልየተከልኩት በጄጤናዬን ከነሳኝልንቀለው ከደጄ 3Xለቆረጡት ስጋላፈሰሱት ጠጅ 2Xከፋዩ አንተ ነህበርትተህ ስራ እነጂ 2Xሀገሬን ሀገሬን ይለኛልዝም ስል ያመኛል2Xለማለማ ሲሉ አረሙን መስሎኛል 2Xለካስ ጤናዳም ነው መዳኒት ሁኖኛል 3Xበፍቅር ተጋግዘውካልደገፉት በቀር 2Xትንሽ ጎጆ አይቆምምእንኳን ትለቅ ሀገር 3Xአምናም ጾመን ነበርካቻምናም እንደዛው 2Xዘንድሮስ ፈሰግንየምንፈታው በዛ 3Xጳጳስ ቄስ አልጠፋበሀገር በቤቱ 2Xስብሀት እያሉምነው የማይፈቱ 3Xዋ ምነው መቻል ምን ይከፋልሆድ ከሀገር ይሰፋል2Xአብይ አብይ ብዬ ያው ጾሙን ነው ብዬ 2Xሰውማ ብያለውኧረ እናንተ ሆዬ 3Xሲነዳን ኖሮስንቱ እንከፍ ጋሬጣ 2Xይገዛኛል ያልኩትአባት ሆኖኝ መጣ 2Xወንድም ሆኖኝ መጣእንዴት አደሯል አባያ ፈለገ ጣና 2Xግዴን ያመጣልኝአርጎ ባለ ዝና 2Xመሪ ማለት አብሮሲባክን ነው እንጂሲኳትን ነው እንጂእንደ አይን እንደ ጆሮእንደ እግር እንደ እጅ 3Xአይከፋፈልም ሀገር እንደ ቅርጫአንከፋፈልም በመደብ በቅርጫመደመር ብቻ ነው ያለን አንድ ምርጫ 2Xሀገሬን ሀገሬን ይለኛልዝም ስል ያመኛል4X
♦️ማፊ ችግርን ችግር ይገጥመዋልዴ ክክክክክክ😂😂 አይቤቶች ድራማኮ ምርጥ ናችሁ 👍👍👍👍👍
ቤቶች ከበስንቱእናከዘጠነኛውሺ 7:59 ከቤቶችአይበልጥም
አይ የናት መከራዋ🤦♀️አባት...ልጁ ጥሩ ነገር ሲሰራ: ልጄ አኮራኝ ልጁ ሲያጠፋ: #ይህ_ጉደኛ_ልጂሽ🤦♀️🤦♀️🤦♀️ልክ የሷ ብቻ ልጂ እንደሆነ ሁሉ😂😂😂
Waw asetemri new egzabire amelke Ethiopia yetebke💚💚💚💛💛💛❤❤❤
baga nagan dhuftaniii oduu fb dawachuraa dirama kesanii yeroo dhibaa dawachuu naaf wayaa betocheee unkan bee danee matachuuuu♥♥🌷🌹🌹igzaber etophiyaa yitebik🇪🇹
Wow. I. Like.
እናት ሁሌም አዛኝና ከዉስጧፍቅሯ የማይቀንስ እናት ናትእናቶቻችን ነፊ ዓማተኑሩልን እኛንም ለእናትነት ያብቃን ቤቶች በጣም አስተማር ነዉ እናመሰግናለንአይለያችሁ💚💛❤💪💜
በጣም እናት
egvmvሠሰእናት❤
ዝምድናእንፍዝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ, 💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ደሥሥትሉ የዛሬውሥየተለየነው 😂😂😂
መጨረሻዉ አስለቀሰኝ እናት ሁለም ለልጇ ታስባለች ጥፋቱን አታይም እናት ለዘላለም ኑራ❤❤❤
😭😭😭
👍😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ማለት እናት ነች። ሰላም ባሉበት ንብረታቸው ድንገት በራሳቸው ዜጋ(ይበቃል) ወደመ ጎዳና ወይም የሰው ፊት ሊያዩ።
10057sLoiana
ሠላም ዉድ የቤቶች ተከታታዮች እንዴት ሠነበታችሁ ነገኮ ቅዱስ ገብርኤል እና እየሉጣ ቂርቆስ አመታዉይ በአልነዉ እንኳን አደረሳችሁ
nefs
አሜን
ፍትሕ ለወጎኖቻችን በየመን በሳኡዲ እየተሳቀዩ ላሉ በጣም ጨንቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይድረስላቸሁእፍፍፍፍፍ
ፈጣሪ ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይድረስላቸው
አዎፍትህ
እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል እና ለሰማዕታቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መዝ ፷፭ ቊ ፩፪ወአፅአንከ ሰብአ ዲበ አርእስቲነ።ጠላቶቻችን ግብጻውያን አሰልጥነኽብናልና።አኅለፍከነ ማዕከለ እሳት ወማይ።እንዲህ እንዲህ ነውና ይህን ሁሉ መከራ ስለተቀበልን ፈንታበወሀና በእሳት መኻከል አሳለፍኽን መንገድ ጠራጊ ደመና አለ ሌሊት በደብተራ ኦሪት ላይ ሆኖ ሲያበራላቸው ያድራል ቀን ጎዳና ሲጠርግላቸው ይውላልከወደ ኃላ ጠላት የተነሳባቸው እንደሆነ ረግረግ ሁኖ ያሠጥምላቸዋልና።ወአውፃእከነ ውስተ ዕረፍት።ወደ ዕረፍተ ፍልስጥም ወደ ኢየሩሳሌም አወጣህን።መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሕፃን እና እናቱን ከንፍር ወሀ እንዳወጣሃቸው እኛን ልጆችህን ከዚህ ዓለም ኃጢአት አውጣን ዳግም ወደ ቤትህ መልሰን፣በረከትህ ረድኤትህ ባለንበት አይለየን ያመት ሰው ይበለ አሜን!!!
በጣም አዝናኝ ድራማ ነው እንኳን በሰላም መጣችሁ 😘😘😘😂😂😂😂😁😁😁🌷🌷🌷
ሰላም አንዴት ነው? ናሆም አባላለሁ። በቅንነት በኢንተርኔት ገንዘብ አንዴት አንደሚሰራ በነፃ የቱብ ላይ አስተምራለሁ። ቤተሰብ እንሁን?👉👉ua-cam.com/video/NerxJXo99uY/v-deo.html
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር በቃ ይበለን ፈጣሪ ከቁጣው አገሬ ትናፍቂናለሽ ቤቶች ደስ ይለኛል መከታተል እንደኔ ናችሁ ውዶች የስደት ልጆች
tgዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@fasikatube9475 እንደማመር
እናት እኮ ልዩ ናት።❤️ አዛልዬ👌😘
ቤቶች የኢትዮጵያ ንጉሶች 😃🇪🇹✔
ua-cam.com/video/PT1Yr3kcxkk/v-deo.html
የጌታየ መላክ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃህ ኢትዮጵያን አስባት
ኢትዮ ኦርቶዶክስ ናት እንደመር
ምርጥ አስተማሪ ኢትዮጵያዊነቱን የጠበቀ ድራማ💚💛❤
ቤቶችየ በጣም እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
ቤቶቸ እንኳን በሰላም ወደቤታችሁ ገባችሁ እርስትየ ፀጉርሽን ቀለም አትቀቢ መስቀልሽን እሰሬ ፈጣሪ ውብና መልካም አርጎ በአምሳሉ የፈጠረሽ ልዩ ፍጥረት ነሽ ለሚቀጥለው መስቀል እደምታስሪ ተስፋአለኝ ገሊላ እህቴ አንች የቤተክርስቲያን ሰውነሽ አናም ይህን ማይረባ ልብ ስቲክ አትቀቢ መልካም እና ጥሩ አርጎ ፈጣሪ የፈጠረሽ ነው እማየ
ክርስቲያን
ዉይ የሰዉ ልጅ በደቂቃዎች ልዩነት ተስፋ አስቆራጭ ነገር እንደሚገጥመዉ አስተዉያለዉ
የተከበራቹ ቤቶች ድራማ አባላት በሙሉ እድሜናጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ :: ግን በተለይ ይህን ቤተሰብ እየበጠበጠ ያለው ይበቃል የሚባለውን ከተማረ የማይጠበቅ ተግባሩ እንዲታረም በተለይ አቶ ሞላ እና ወ/ሮ አዛሉ ይህን ወንበዴ ልጃችሁን እንድታርሙት እንቢ ካለ ከቤት አባሩት ለብቻው ተከራይቶ እንዲኖር ማድረግ አለባቹ እኔ ሁሌ በምታቀርቡት ዝግጅት እያደረገ ያለው አስነዋሪ ተግባር ስማችሁን ክብራችሁን እያዋረደ ይገኛል እባክህን ይቤ አደብ ግዛ እንደተማረ ሰው አስብ በተወዳጅዋ ልጅህ እለምንሀለው እድናቂያቹ ከ USA በርቱ ሰላሙን ያብዛላቹ ::
Ashu
እትዮጵያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ 💚💛❤
የአዛሉ ቅናት ተመችቶኛል
ነገ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችው ዘረኝነትና ኮሮናን ከምድረገፅ ያጥፋልን
ቸብቸብቸብቸብብብብብብብብብብብብ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
welcome ቤቶችዬ 😍 እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች 😍😍 ሰላም ፍቅር ለአገራችንና ለህዝባችን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Eukewan Abero Adarasen 🤲🤲🤲💒💒🇪🇹🇪🇹🕊🕊 salme Le Agarachen Ethiopaia
አንደኛ ነኝ ኢትዮጵያዬ በክፉ ያየሽ አይኑ ይፍስስ አላህ ሰላሙን ያብዛልን
@@Ekru_41 l
ማህተባቹ ስወድላቹ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደኔ ማህተብ የሌለው ሰው የሚያስጠላው ካለ ይግጨኝ🤘
ዋዉ ልክ ነዉ ሀገራችንንም እንዲህ እንደይበቃል ውስጥ ሁነው ነው የሚያፈረሷት
አይይ ይበቃል ሁሌ ጥፋት ብቻ ነው እዴ አንዳድ ጊዜ እኳን ጥሩ ነገር አድርግ እዴ ወጣቶች ምን ይማሩ???
Zim bel
@@prophetysshitilamechi2449 zembam ewnatwan naw
አዛሉ ሳቂሽ ይናፍቃል የኔ ፍልቅለቅ
ነጌ ሀምሌ 19 የአመቱ ገብርኤል ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የልባቹን መሻት ፈፅሞ በታላቅ ደስታ ያብስራቹ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ወደ ቤቴ ብቅ በሉ
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለአገረ ሰላም
ስወዳችሁ ቤቶች 🇪🇹🇪🇹😍😍👌👌👌
አላህዬ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛላት ወገኖቼ አባያችን ግድብነት መጀመሩ ከልባችን ደስስስ ብሎናል መቸም አባይ ብለን ማመስገን ያለብን ሰዎች አሉ በተለይ ሙሀመድ አል አሩሲና ኡውታዝ ጀማል ናቸው መቸም ያንን ሁሉ ጉድ የግብፅ ስድብዛና ዛቻ አልፈው የሚረሳቸው ያለ አይመስለኝም እና እንኳን ደስ አለን ለሀገራችንን ሰላምና መረጋጋት በእምነት ስም በሚስኪን ወገኖች ስም እየገቡ ሀገርን የሚበጠብጡትን አላህ ያሳልን በተለይ ዘመድኩን ተብየው የሰው ሰይጣን ለህግ ይቅረብ ከነ ተከታይዎቹ በእምነት ስም አክራሪ አሸባሪ እያለ ሊያጋድለን ነው ወገኖቼ እንቃ እኛ ለዘነናት ተከባብረን ነው የኖርነው ዛሬ ላይ አዛኝ ቅቤ ጠባሾች ሊያጋድሉን አይገባም እንቢ ማለት አለብን
sumeya endmr
አፈ ደግ ልበ ጩቤ እዳቺ ያሉት ፈሪ ሰይጣኖች ናችው የሰውል ልጅ እደ እንሰሳ ስጋ እየጠበሱ የበሏላቸው አንቺን ብሉ ለሀገር አሳቢ አቺን ያሳሰብሽ ቀፍለሽ እስከምትኸጅ ጨረሰው የበሏችዋል ብለሽ ነው አይዞሽ አያልቁም እናተ ሰው ከመብላት የሰው ደም ከመጠጣት ስለማትመለሱ አይዞሽ ይቆዩሻል ትበያለሽ
@@sintenega319 ምነው አንዷ አውሬ እዚህ ነኝ አልሽ ሀሀሀሀሀ አይዞሽ አንች ምንም አታመጭም የኔ ሚስኪን አልልሽም በይ ከዚህ አለም ውጭና እዛው ከሚያርዱት ቤተሰቦችሽ ጋር ይጅ ዳይ
❤🇪🇹😍 ተዋግተክ ነበር አዎ..የት እዚሁ ከድህነት ጋር🤣🤣🤣 አይ ባሻ ውስጤ ናቸው።
Wowwwwwwwwwwww betam new sewodachu
ወይ ሸሼ😂😂😂❤
ደስ የሚል ቤተሰብ እረጅም እድሜ ጋሽ ጥላሁን 🙏💐😘😘😘😘👍💕
ዘሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
inkuwan des alesh konjo
@@fytuvggh3612 yne mar
እንኳን ደስ አለሽ
Eukewan Dase Halesh😘
እንደማመር
Wowowo so good i love you all of you
ዛሬ አደኛ ነኝ😋የነገው መላኩ ቅዱስ ገብርኤልከክፉው ነገር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🙏ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን😢😢😢
@REMUKA Tube እረ ምን አስለቀሰሽ አደርግሻለሁአይከፈልበት
We love you❤😂❤❤❤❤
ፋቅርየሆነቤተሠብ"አይላብዮቤቶችየ
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለሀያሉ መላክ ቅድስ ገብርኤል አመታዊ ባዓል አደርሳቸሁ ቂርቆስ እየሉጣን ያወጣ እኛንም ከክፍ ነገር ይሰውረን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ቤቶች ስወዳችሁ አይ ሻሻ በሳቅ ሱቅ ሄደሽ ሁሉን ነገር መግዛት አማርሽ
ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ከኢትዮጵያ ስደተኞች መሃል አንዱ ነው የምትመስሉት ለመንግስት ምን ይሀል መጥፎ እንደ ሆነ አሳዩት ቀጥሉበት
እ
መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ የለም ስደትን እያፋጠነ ዘራፍ ዘራፍ የሚለው አንድ ነገር ኮሽ ቢል እማዬ ድረሽ ለሚሉት ነው ዘራፍ ዘራፍ የሚሉት
ወይ ይቤ አየር ባየር ተበላህ ቤቱን ለማንኛውም ቀረፃ በአዲስ ቤት ሊጀመር ነው በርቱ ትልቅ ቤተሰብ 👌👌👌
ashu New Yewesedew
ቤቶችየ አይዟችሁ በጣም ነው የምታዝናኑት ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ ኢትዮጲያ በክብር ለዘላአለም ትኑር አሜን
እንካን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ መላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች
Amen Amen Amen Eukewan Abero Adarasen 🙏🏼🙏🏼
እንደዚህ ድራማ የሚያዝናናኝ የለም ሠላም ለእናት ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔🌹🌹
በጣም አሪፍ ነዉ ለኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልህ
ሰወድችሁ እውነት ቀጠሉበት ❤👌🇧🇯🇧🇯😘
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆችበያለችሁበት ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን🤲🤲ቤቶችዩስወዳችሁ 👌
Mesi konjo bekeninet subscribe adrgelin konjo bekeninet enme subscribe adrgalu 💚💛❤
@@rozimaed461 እሽ ውድ
@@rozimaed461 እንደማመር
@@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ እንደማመር
@@hesanaytbe9017 ነይ ማር ደመረኩሽ
ይበቃል አንድቀን ጥሩ ስራ አይሠራም ቢያንሥ ወጣቱ ከእሡ ምን ይማር
መልአከ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ዘረኛንና ኮረናን ከሀገራችን ብሎም ከአለማችን የውድምልን በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ቅዱስ ገብርኤል ያልታሠበ የማያልቅ ብስራት ያብስራቹ
ቤቶች ዋው
Well come የሚውደች ቤተስብ ስላምና ፍቅር ለሁላችሁም ይብዘ በስደትና በሃገር የምትገኝ በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠቃችሁ & I'm love Abiyyy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💓
@REMUKA Tube eshi mer
ደምሩኝ መልስ ፈጣን
ዋው ስወደችሁ አቤት እናት ልጁዋ ብያጣፋም መጠየቋን አላቆመችም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ተመኘሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome Betochey selamachu ybeza
ፍትሕ ኦሮሚያ ክልል ለታርዱ ንብርታቸዉ ለወደመባቸዉ
ደግ የሆኑ መቼም ሌላ ክልል ሢሠራ አይታያቹሁም ኦሮሚያ ላይ ብቻ ነው አይናቹሁ የሚበራው አህያ ይብዳሽ
የራሳቸው ጉዳይ የራሳቸው ልጆች እራስ በራሳቸው ስላወደሙት እዛው
@@ilovethiopia9470 ያወደሙት አሸባሪዉ ቄሮ ሲሆን የወደመባቸዉ የአማራ ተወላጂ ናቸዉ
@@sofiahussein9371 ሀያቲ ሁሉም የስራቸውን ያገኛሉ ወላሂ ምን እደምልሽ አላውቅም ግን ቄሮዎችን የፈላ ውሀ ውስጥ አርጎ መቀቀል ነበር
ኦሮሞቼ አማራን ይሳደባሉ በትንሽ ባለጌ ብዙ ህዝብ ያሰድባሉ አማራ ፍቅር ሀገር ወዳድ ነው እነሱ ግን አላህ በላ ያውርድባቸው
ዘሩ ዱባይ ልሄድ ነው ሲል አዛለች በቅናት የለችም ሀሀ ስወድሽ እኮ
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደዱትንም ለሀገራቸው አብቃልን የአገሬ ልጆች አድናቂና አክባሪዎቼ ይሄ የኔ ቻናል ነው በውስጥ መልእክት አስቀምጨላችሁአለው እንድትመለከቱት እና subscribe እንድታደርጉ አሳሰስባለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ፡፡
Fake page
አሜን አሜን አሜን ማናዉ እንደኔ ሀገሩ መግባት የናፈቀዉ እኔስ ናፍቆት ባሰብኝ እፎይ
ምንግዜም ደሥ ታችሁን ያዝልቅላችሁ ብዙ ተምሬ አለሁ ከነ አንተ
አሚንበሉ እህት ወዲሞቸ አገራቺንን ሰላም ያረግለን ኮሮናን ያጥፋልን አሚንንንን
አምንንንን
Enkwan dena metachu betochiye betam neu miwedachu fetary ke kifu neger yitebikachu salamachu yibiza fetary ahen beshita ke midir lay yatifalin Amen yene tafach EWEDISHALHU 👍👍👍👍❤❤❤❤❤
አይ የይበቃል ጉድ ጭራሽ ጎዳና ላይ አውቶ ይጣላችሁ🙄 ገራሚ ኩሊ እኮ ነው😆😆🙈
እኮ እንዴት እንዳሳዘኑኝ እንዳሳቁኝ ብታዪ😂😂😂
😂😂😂😂minalibat ades bet gezito seripirize liyaregachew yihonal 😂😂😂😂🙈
አይ ይበቃል 😀😀😀😀😀😀😀
እኔምለው።ፈቅራቸሁ።ደሰሰሰሰሰሰ።ትላለቸሁ።አዛልየ።ሴልሸ።ዘረየ።ሰትባባሎ።ደሰሰሰሰሰሰትላላቸሁ።ሰለማቸሁ።ይብዛ።ባለቸሁበት👋👋👋👋❤😍
VerygooD
ዋውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ ሰላም እና ፍቅር ለአገራችን ኢትዮጵያ❤❤❤
ሰለም ለገሪችን
ውክልና መስጠት ላድሰው ሙሉቡሙሉ መበደር ይችላል ማለት ነው ወይኔጉዴ ቀላል ትምህርት አልተማርኩም ቴኪው ቤቶችየ
ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን አላህ ምህረቱን ይለግሰን ያረብ
አሚን
እንኳን በስላም መጣቹው በጣም ደስ ትላለችሁ ስለምለሀገራችን ፍቅር ያብዛልን
be tikkl Amen amen amen 🙏🙏🙏👍💞💓
ወይ ሻሼ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂
😀😀😀
ክክክክክ
@@jemilamohammed6596 hahahahakkkkkk 😂😂
ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት አሉ😂😂😂 ወይ ሻሽዬ
ምነው ማስክ ቤት ውስጥ አይደረግ ተብሏል እንዴ?? ወይስ ቀረጻው ኮሮና ሳይገባ ነው የተከናወነው?
❤❤❤❤😂 እይ ይበቃል ጉድ አደረካቸው 😂😂😂
ምናለ አንድ ትሪ ከባችሁ ብበሉ አንድላይ
የት ተዋግተሀል ሲለው እዙሁ አድህነትጋር 😁😁እውነትም 😒😁ትንሿ ማፊ ነኝኮ ኔ በርቱልን 🥰🥰🥰🙏
Good 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️✌️✌️✌️
Ezigeber hegerchen qexebiqilen Ethiopia ager 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇸
Arif sra new bertuln teketatay diraman enate bcha drut👍
ድራማው ከተለቀቀ 11 ደቂቃ ኮመንት waw እያሉ ነው እኔ ምለው ቀረጻው ላይ ነበራችሁ እንዴ መቼ አያችሁት እረ ጎበዝ ተያይዘን ጠሸሽን 🙄
ኪኪኪኪኪኪኪ
ሀሀሀ
Kkkkkkkkk meselegn
😂😂😂😂😂❤
ክክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክ 😁😁😁😅😅😆 አረ ሻሼ በሳቅ
አህለን የቤቶች አድናቂ እንደት ናችሁ አንደኛ ለመሆን ገና አላየሁም ላላክ ስወዳችሁ
ወይ ይበቃል
ቤቶችዬ ስወደቹሁ እኮ😍😍😍👍
ተመችወድህ ጋሺ ዘሩ ብሉ አለ ደስይላል
አንዲህ ድንገት ከኖሩበት ቤት መፈናቀል ያማል ፍትህ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን ልታአሳዩን የፈለጋችውት ገብቶናአልእና እናመሰግናአለን
ሠላም አመሻችሁ
ቤቶቺኮ ጥሩ የቤተሰብ ኖሮ አስተማሪነው ሁሉ ሊከተለው ይገባል።
ወይኔ መጨረሻው ላይ ስታዛዝኑ የዚህ ክፍል ቀጣይ መኖር አለበት
ደስላል
Baga nagiyani dhuftani betochi koo heduni isin jaldha😍😍😍😍
Yaa rabbi biyya kenya nagiya nufi godhi
እናት እኮ ከምንም ነገር ትበልጣለች 💔 ጥፋቱ ሳይሆን ልጅነቱን ታሰባለች ❤❤
mesi
@@pcpc5242 woy
@@መሰየክርስቶስ fikir nw mesi
how come a woman don get pissed on as much when spermex in opposed to spet on , which one is more insult to her? to spet on or to spermed on ? idk.
ua-cam.com/video/4ZxF5L7kGBU/v-deo.html
በጣም ያምራል
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ።!!! ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን። በስደት ለምንኖርም ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን።
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮን አደረሠን
አሜን አሜን አሜን
ኪዳነ ምህረት እናቴ እንደመር
@@eeoj4141 እንደመር
@@mesiyehenok3928 እሽ እናት
ሰለሀገራችን ሰላም ሰለአባይግድብ ሙሌት በጣም ደስስ ብሎናል ከዝህ በላይ ይርዳን ጌታ
ማማዬ፣ደምሪኝ
😘😘😘👍
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ዋዜማ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን ምልጃው አይለየን በክፈ ረደኤቱ ይከልለን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
ይብየ.ሥትመቸኝ ወላ❤❤❤
ሃገራችን ያሉ ዘርኞች የኛ ሃይማኖት ይኑር የሌላው ይጥፋ የሜሉ ጭራቆች መድሃንያለም ያጥፋልን
ሃይማኖት አለ እንዴ በኢትዪ ? የተዋህዶ ፓርቲ የቬንጤ ፓርቲ 😃!😃😃😃
እኔን ከፋኝ ብልስ
ሀገሬን መች ከፋው
ወገኔን መች ከፋው
ፍቅር አበቀለ
ጥላቻም አይገፋው 2X
በአብይ ጾም መያዣው
ቢሾም ከመንበሩ 2X
ሰው ክፉ እንዳይሰራ
እንዳይረክስ ሀገሩ 3X
ሲሆን አይደለም ወይ
ንጉስ እንዳገልጋይ 2X
ሀገር የምትሞቀው
የነጻነት ጸሀይ 3X
የሞሪንጋን ቅጠል
የተከልኩት በጄ
የሽፈራው ቅጠል
የተከልኩት በጄ
ጤናዬን ከነሳኝ
ልንቀለው ከደጄ 3X
ለቆረጡት ስጋ
ላፈሰሱት ጠጅ 2X
ከፋዩ አንተ ነህ
በርትተህ ስራ እነጂ 2X
ሀገሬን ሀገሬን ይለኛል
ዝም ስል ያመኛል
2X
ለማለማ ሲሉ አረሙን መስሎኛል 2X
ለካስ ጤናዳም ነው መዳኒት ሁኖኛል 3X
በፍቅር ተጋግዘው
ካልደገፉት በቀር 2X
ትንሽ ጎጆ አይቆምም
እንኳን ትለቅ ሀገር 3X
አምናም ጾመን ነበር
ካቻምናም እንደዛው 2X
ዘንድሮስ ፈሰግን
የምንፈታው በዛ 3X
ጳጳስ ቄስ አልጠፋ
በሀገር በቤቱ 2X
ስብሀት እያሉ
ምነው የማይፈቱ 3X
ዋ ምነው መቻል ምን ይከፋል
ሆድ ከሀገር ይሰፋል
2X
አብይ አብይ ብዬ ያው ጾሙን ነው ብዬ 2X
ሰውማ ብያለው
ኧረ እናንተ ሆዬ 3X
ሲነዳን ኖሮ
ስንቱ እንከፍ ጋሬጣ 2X
ይገዛኛል ያልኩት
አባት ሆኖኝ መጣ 2X
ወንድም ሆኖኝ መጣ
እንዴት አደሯል አባ
ያ ፈለገ ጣና 2X
ግዴን ያመጣልኝ
አርጎ ባለ ዝና 2X
መሪ ማለት አብሮ
ሲባክን ነው እንጂ
ሲኳትን ነው እንጂ
እንደ አይን እንደ ጆሮ
እንደ እግር እንደ እጅ 3X
አይከፋፈልም ሀገር እንደ ቅርጫ
አንከፋፈልም በመደብ በቅርጫ
መደመር ብቻ ነው ያለን አንድ ምርጫ 2X
ሀገሬን ሀገሬን ይለኛል
ዝም ስል ያመኛል
4X
♦️ማፊ ችግርን ችግር ይገጥመዋልዴ ክክክክክክ😂😂 አይቤቶች ድራማኮ ምርጥ ናችሁ 👍👍👍👍👍
ቤቶች ከበስንቱእናከዘጠነኛውሺ 7:59 ከቤቶችአይበልጥም
አይ የናት መከራዋ🤦♀️
አባት...ልጁ ጥሩ ነገር ሲሰራ: ልጄ አኮራኝ
ልጁ ሲያጠፋ: #ይህ_ጉደኛ_ልጂሽ🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ልክ የሷ ብቻ ልጂ እንደሆነ ሁሉ😂😂😂
Waw asetemri new egzabire amelke Ethiopia yetebke💚💚💚💛💛💛❤❤❤
baga nagan dhuftaniii oduu fb dawachuraa dirama kesanii yeroo dhibaa dawachuu naaf wayaa betocheee unkan bee danee matachuuuu♥♥🌷🌹🌹
igzaber etophiyaa yitebik🇪🇹
Wow. I. Like.
እናት ሁሌም
አዛኝና ከዉስጧ
ፍቅሯ የማይቀንስ
እናት ናት
እናቶቻችን ነፊ ዓማተ
ኑሩልን
እኛንም ለእናትነት ያብቃን
ቤቶች በጣም
አስተማር ነዉ እናመሰግናለን
አይለያችሁ💚💛❤💪💜
በጣም እናት
egvmvሠሰእናት❤
ዝምድናእንፍዝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ, 💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ደሥሥትሉ የዛሬውሥየተለየነው 😂😂😂
መጨረሻዉ አስለቀሰኝ እናት ሁለም ለልጇ ታስባለች ጥፋቱን አታይም እናት ለዘላለም ኑራ❤❤❤
😭😭😭
👍😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ማለት እናት ነች። ሰላም ባሉበት ንብረታቸው ድንገት በራሳቸው ዜጋ(ይበቃል) ወደመ ጎዳና ወይም የሰው ፊት ሊያዩ።
ua-cam.com/video/4ZxF5L7kGBU/v-deo.html
10057
sLoiana
ሠላም ዉድ የቤቶች ተከታታዮች እንዴት ሠነበታችሁ ነገኮ ቅዱስ ገብርኤል እና እየሉጣ ቂርቆስ አመታዉይ በአልነዉ እንኳን አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን
nefs
አሜን
ua-cam.com/video/4ZxF5L7kGBU/v-deo.html
ፍትሕ ለወጎኖቻችን በየመን በሳኡዲ እየተሳቀዩ ላሉ በጣም ጨንቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይድረስላቸሁእፍፍፍፍፍ
ማማዬ፣ደምሪኝ
ፈጣሪ ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይድረስላቸው
አዎፍትህ
እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል እና ለሰማዕታቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
መዝ ፷፭ ቊ ፩፪
ወአፅአንከ ሰብአ ዲበ አርእስቲነ።
ጠላቶቻችን ግብጻውያን አሰልጥነኽብናልና።
አኅለፍከነ ማዕከለ እሳት ወማይ።
እንዲህ እንዲህ ነውና ይህን ሁሉ መከራ ስለተቀበልን ፈንታ
በወሀና በእሳት መኻከል አሳለፍኽን መንገድ ጠራጊ ደመና
አለ ሌሊት በደብተራ ኦሪት ላይ ሆኖ ሲያበራላቸው ያድራል ቀን ጎዳና ሲጠርግላቸው ይውላል
ከወደ ኃላ ጠላት የተነሳባቸው እንደሆነ ረግረግ ሁኖ ያሠጥምላቸዋልና።
ወአውፃእከነ ውስተ ዕረፍት።
ወደ ዕረፍተ ፍልስጥም ወደ ኢየሩሳሌም አወጣህን።
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሕፃን እና እናቱን ከንፍር ወሀ
እንዳወጣሃቸው እኛን ልጆችህን ከዚህ ዓለም ኃጢአት አውጣን ዳግም ወደ ቤትህ መልሰን፣በረከትህ ረድኤትህ
ባለንበት አይለየን ያመት ሰው ይበለ አሜን!!!
በጣም አዝናኝ ድራማ ነው እንኳን በሰላም መጣችሁ 😘😘😘😂😂😂😂😁😁😁🌷🌷🌷
ሰላም አንዴት ነው? ናሆም አባላለሁ። በቅንነት
በኢንተርኔት ገንዘብ አንዴት አንደሚሰራ በነፃ የቱብ ላይ አስተምራለሁ። ቤተሰብ እንሁን?
👉👉ua-cam.com/video/NerxJXo99uY/v-deo.html
ማማዬ፣ደምሪኝ
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር በቃ ይበለን ፈጣሪ ከቁጣው አገሬ ትናፍቂናለሽ ቤቶች ደስ ይለኛል መከታተል እንደኔ ናችሁ ውዶች የስደት ልጆች
tgዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@fasikatube9475 እንደማመር
እናት እኮ ልዩ ናት።❤️ አዛልዬ👌😘
ቤቶች የኢትዮጵያ ንጉሶች 😃🇪🇹✔
ua-cam.com/video/PT1Yr3kcxkk/v-deo.html
የጌታየ መላክ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃህ ኢትዮጵያን አስባት
ኢትዮ ኦርቶዶክስ ናት እንደመር
አሜን
አሜን
አሜን
አሜን
ምርጥ አስተማሪ ኢትዮጵያዊነቱን የጠበቀ ድራማ💚💛❤
ቤቶችየ በጣም እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
ቤቶቸ እንኳን በሰላም ወደቤታችሁ ገባችሁ እርስትየ ፀጉርሽን ቀለም አትቀቢ መስቀልሽን እሰሬ ፈጣሪ ውብና መልካም አርጎ በአምሳሉ የፈጠረሽ ልዩ ፍጥረት ነሽ ለሚቀጥለው መስቀል እደምታስሪ ተስፋአለኝ ገሊላ እህቴ አንች የቤተክርስቲያን ሰውነሽ አናም ይህን ማይረባ ልብ ስቲክ አትቀቢ መልካም እና ጥሩ አርጎ ፈጣሪ የፈጠረሽ ነው እማየ
ክርስቲያን
ዉይ የሰዉ ልጅ በደቂቃዎች ልዩነት ተስፋ አስቆራጭ ነገር እንደሚገጥመዉ አስተዉያለዉ
የተከበራቹ ቤቶች ድራማ አባላት በሙሉ እድሜናጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ::
ግን በተለይ ይህን ቤተሰብ እየበጠበጠ ያለው ይበቃል የሚባለውን ከተማረ የማይጠበቅ ተግባሩ እንዲታረም በተለይ አቶ ሞላ እና ወ/ሮ አዛሉ ይህን ወንበዴ ልጃችሁን እንድታርሙት እንቢ ካለ ከቤት አባሩት ለብቻው ተከራይቶ እንዲኖር ማድረግ አለባቹ እኔ ሁሌ በምታቀርቡት ዝግጅት እያደረገ ያለው አስነዋሪ ተግባር ስማችሁን ክብራችሁን እያዋረደ ይገኛል እባክህን ይቤ አደብ ግዛ እንደተማረ ሰው አስብ በተወዳጅዋ ልጅህ እለምንሀለው
እድናቂያቹ ከ USA በርቱ ሰላሙን ያብዛላቹ ::
Ashu
እትዮጵያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ 💚💛❤
የአዛሉ ቅናት ተመችቶኛል
ነገ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችው ዘረኝነትና ኮሮናን ከምድረገፅ ያጥፋልን
ቸብቸብቸብቸብብብብብብብብብብብብ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
welcome ቤቶችዬ 😍 እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች 😍😍 ሰላም ፍቅር ለአገራችንና ለህዝባችን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Eukewan Abero Adarasen 🤲🤲🤲💒💒🇪🇹🇪🇹🕊🕊 salme Le Agarachen Ethiopaia
አንደኛ ነኝ ኢትዮጵያዬ በክፉ ያየሽ አይኑ ይፍስስ አላህ ሰላሙን ያብዛልን
ua-cam.com/video/PT1Yr3kcxkk/v-deo.html
@@Ekru_41 l
ማህተባቹ ስወድላቹ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደኔ ማህተብ የሌለው ሰው የሚያስጠላው ካለ ይግጨኝ🤘
ዋዉ ልክ ነዉ ሀገራችንንም እንዲህ እንደይበቃል ውስጥ ሁነው ነው የሚያፈረሷት
አይይ ይበቃል ሁሌ ጥፋት ብቻ ነው እዴ አንዳድ ጊዜ እኳን ጥሩ ነገር አድርግ እዴ ወጣቶች ምን ይማሩ???
Zim bel
@@prophetysshitilamechi2449 zembam ewnatwan naw
ua-cam.com/video/4ZxF5L7kGBU/v-deo.html
አዛሉ ሳቂሽ ይናፍቃል የኔ ፍልቅለቅ
ነጌ ሀምሌ 19 የአመቱ ገብርኤል ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የልባቹን መሻት ፈፅሞ በታላቅ ደስታ ያብስራቹ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ወደ ቤቴ ብቅ በሉ
አሜን
አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለአገረ ሰላም
ስወዳችሁ ቤቶች 🇪🇹🇪🇹😍😍👌👌👌
አላህዬ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛላት ወገኖቼ አባያችን ግድብነት መጀመሩ ከልባችን ደስስስ ብሎናል መቸም አባይ ብለን ማመስገን ያለብን ሰዎች አሉ በተለይ ሙሀመድ አል አሩሲና ኡውታዝ ጀማል ናቸው መቸም ያንን ሁሉ ጉድ የግብፅ ስድብዛና ዛቻ አልፈው የሚረሳቸው ያለ አይመስለኝም እና እንኳን ደስ አለን ለሀገራችንን ሰላምና መረጋጋት በእምነት ስም በሚስኪን ወገኖች ስም እየገቡ ሀገርን የሚበጠብጡትን አላህ ያሳልን በተለይ ዘመድኩን ተብየው የሰው ሰይጣን ለህግ ይቅረብ ከነ ተከታይዎቹ በእምነት ስም አክራሪ አሸባሪ እያለ ሊያጋድለን ነው ወገኖቼ እንቃ እኛ ለዘነናት ተከባብረን ነው የኖርነው ዛሬ ላይ አዛኝ ቅቤ ጠባሾች ሊያጋድሉን አይገባም እንቢ ማለት አለብን
sumeya endmr
አፈ ደግ ልበ ጩቤ እዳቺ ያሉት ፈሪ ሰይጣኖች ናችው የሰውል ልጅ እደ እንሰሳ ስጋ እየጠበሱ የበሏላቸው አንቺን ብሉ ለሀገር አሳቢ አቺን ያሳሰብሽ ቀፍለሽ እስከምትኸጅ ጨረሰው የበሏችዋል ብለሽ ነው አይዞሽ አያልቁም እናተ ሰው ከመብላት የሰው ደም ከመጠጣት ስለማትመለሱ አይዞሽ ይቆዩሻል ትበያለሽ
@@sintenega319 ምነው አንዷ አውሬ እዚህ ነኝ አልሽ ሀሀሀሀሀ አይዞሽ
አንች ምንም አታመጭም የኔ ሚስኪን አልልሽም በይ ከዚህ አለም ውጭና እዛው ከሚያርዱት ቤተሰቦችሽ ጋር ይጅ ዳይ
❤🇪🇹😍 ተዋግተክ ነበር አዎ..የት እዚሁ ከድህነት ጋር🤣🤣🤣 አይ ባሻ ውስጤ ናቸው።
Wowwwwwwwwwwww betam new sewodachu
ወይ ሸሼ😂😂😂❤
ደስ የሚል ቤተሰብ እረጅም እድሜ ጋሽ ጥላሁን 🙏💐😘😘😘😘👍💕
ዘሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
inkuwan des alesh konjo
@@fytuvggh3612 yne mar
እንኳን ደስ አለሽ
Eukewan Dase Halesh😘
እንደማመር
Wowowo so good i love you all of you
ዛሬ አደኛ ነኝ😋የነገው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል
ከክፉው ነገር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🙏
ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን😢😢😢
አሜን
@REMUKA Tube እረ ምን አስለቀሰሽ አደርግሻለሁ
አይከፈልበት
We love you❤😂❤❤❤❤
ፋቅርየሆነቤተሠብ"አይላብዮቤቶችየ
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለሀያሉ መላክ ቅድስ ገብርኤል አመታዊ ባዓል አደርሳቸሁ ቂርቆስ እየሉጣን ያወጣ እኛንም ከክፍ ነገር ይሰውረን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ቤቶች ስወዳችሁ አይ ሻሻ በሳቅ ሱቅ ሄደሽ ሁሉን ነገር መግዛት አማርሽ
ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ከኢትዮጵያ ስደተኞች መሃል አንዱ ነው የምትመስሉት ለመንግስት ምን ይሀል መጥፎ እንደ ሆነ አሳዩት ቀጥሉበት
እ
መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ የለም ስደትን እያፋጠነ ዘራፍ ዘራፍ የሚለው አንድ ነገር ኮሽ ቢል እማዬ ድረሽ ለሚሉት ነው ዘራፍ ዘራፍ የሚሉት
ወይ ይቤ አየር ባየር ተበላህ ቤቱን ለማንኛውም ቀረፃ በአዲስ ቤት ሊጀመር ነው በርቱ ትልቅ ቤተሰብ 👌👌👌
ashu New Yewesedew
ቤቶችየ አይዟችሁ በጣም ነው የምታዝናኑት ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ ኢትዮጲያ በክብር ለዘላአለም ትኑር አሜን
እንካን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ መላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች
አሜን አሜን
Amen Amen Amen Eukewan Abero Adarasen 🙏🏼🙏🏼
አሜን አሜን
እንደዚህ ድራማ የሚያዝናናኝ የለም ሠላም ለእናት ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔🌹🌹
በጣም አሪፍ ነዉ ለኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልህ
ሰወድችሁ እውነት ቀጠሉበት ❤👌🇧🇯🇧🇯😘
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ሠላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች
በያለችሁበት ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን🤲🤲
ቤቶችዩ
ስወዳችሁ 👌
Mesi konjo bekeninet subscribe adrgelin konjo bekeninet enme subscribe adrgalu 💚💛❤
@@rozimaed461 እሽ ውድ
@@rozimaed461 እንደማመር
@@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ እንደማመር
@@hesanaytbe9017 ነይ ማር ደመረኩሽ
ይበቃል አንድቀን ጥሩ ስራ አይሠራም ቢያንሥ ወጣቱ ከእሡ ምን ይማር
መልአከ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ዘረኛንና ኮረናን ከሀገራችን ብሎም ከአለማችን የውድምልን በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ቅዱስ ገብርኤል ያልታሠበ የማያልቅ ብስራት ያብስራቹ
ቤቶች ዋው
Well come የሚውደች ቤተስብ
ስላምና ፍቅር ለሁላችሁም ይብዘ በስደትና በሃገር የምትገኝ በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠቃችሁ & I'm love Abiyyy
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💓
@REMUKA Tube eshi mer
ደምሩኝ መልስ ፈጣን
ዋው ስወደችሁ አቤት እናት ልጁዋ ብያጣፋም መጠየቋን አላቆመችም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ተመኘሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome Betochey selamachu ybeza
ፍትሕ ኦሮሚያ ክልል ለታርዱ ንብርታቸዉ ለወደመባቸዉ
ደግ የሆኑ መቼም ሌላ ክልል ሢሠራ አይታያቹሁም ኦሮሚያ ላይ ብቻ ነው አይናቹሁ የሚበራው አህያ ይብዳሽ
የራሳቸው ጉዳይ የራሳቸው ልጆች እራስ በራሳቸው ስላወደሙት እዛው
@@ilovethiopia9470 ያወደሙት አሸባሪዉ ቄሮ ሲሆን የወደመባቸዉ የአማራ ተወላጂ ናቸዉ
@@sofiahussein9371 ሀያቲ ሁሉም የስራቸውን ያገኛሉ ወላሂ ምን እደምልሽ አላውቅም ግን ቄሮዎችን የፈላ ውሀ ውስጥ አርጎ መቀቀል ነበር
ኦሮሞቼ አማራን ይሳደባሉ በትንሽ ባለጌ ብዙ ህዝብ ያሰድባሉ አማራ ፍቅር ሀገር ወዳድ ነው እነሱ ግን አላህ በላ ያውርድባቸው
ዘሩ ዱባይ ልሄድ ነው ሲል አዛለች በቅናት የለችም ሀሀ ስወድሽ እኮ
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደዱትንም ለሀገራቸው አብቃልን የአገሬ ልጆች አድናቂና አክባሪዎቼ ይሄ የኔ ቻናል ነው በውስጥ መልእክት አስቀምጨላችሁአለው እንድትመለከቱት እና subscribe እንድታደርጉ አሳሰስባለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ፡፡