የፍቅርሽ ሚዳቆ - Ethiopian Movie Yefekeresh Midaqo 2023 Full Length Ethiopian Film Yefeqeresh Midaqo 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 191

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Рік тому +38

    ከበቀሎች ሁሉ የእግዚአብሄር በቀል ይበልጣል ክብርና ምስጋና ለእውነተኛው ፈራጂ ለዲንግል ማርያም ልጂ ጥሩ አስተማሪ ስራነው❤

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 Рік тому +50

    ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤
    መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 3:18
    የከበደን ነገር በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነዉ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frd11123
    @frd11123 Рік тому +33

    ይሄ ህፃን ልጅ ያለበትን ድራማ የሚወድ ላይክ ይግጨኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +17

    እዮባ ጨምረሃል 😂😂😂ማርካንዬ የኔ ቆንጆ የልጅ አዛውንት ንግግሩ ሁሉ አስቂኝ በልጅነቱ የሚገርም ማይንድ ነው ያለው በደንብ ያዙት🥰

  • @sintayehwbeyene8187
    @sintayehwbeyene8187 Рік тому +13

    በህይወታችን እንደ ቀልድ የምንሰራቸው ስተቶች ይወታችን ሙሉ ዋጋ እንከፍልባቸው አለን😢😢😢😢

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn Рік тому +3

    ማነው እደኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣው 😂

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Рік тому +27

    ሰው ከመበደል ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢

  • @አትናስያ-ጘ8ጘ
    @አትናስያ-ጘ8ጘ Рік тому +15

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤ ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ፍትህ

  • @Aselamshemsu
    @Aselamshemsu Рік тому +6

    ከቲክቶክ አይቼ ነዉ የመጠሁት❤❤❤❤

  • @Kalkidan200
    @Kalkidan200 Рік тому +16

    አሪፍ ፍልም ነው 👏የቅዱሴ *𝗔𝗯𝗱 አድናቂዎች 👍🥰

  • @ሊሊ-ተ4ፀ
    @ሊሊ-ተ4ፀ Рік тому +3

    Wow በጣም አሪፍ ፊልም ነው ABD 👌👌 ትችላለህ በጣም ጎበዝ ና ብዙ ካአንተ እንጠብቃለን ❤❤

  • @bizuslembirara6672
    @bizuslembirara6672 Рік тому +5

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ቀጣይ ይለቀቅ❤❤❤❤

  • @mulugetatsega-nm2wz
    @mulugetatsega-nm2wz Рік тому +3

    Wow it's amazing work ABD we can except more from you Abdi
    ዋው በጣም ገራሚ ሰራ ነው Abdi ትችላለህ ከአንተ ብዙ እነጠብቃለን ብሮ

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn Рік тому

    ማነው እሄ ህፃን እንደኔ የሚወደው❤❤

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 6 місяців тому

    ❤❤❤❤እዉነት ነው 💕💕

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ Рік тому +3

    አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Рік тому +2

    መቼም ቢሆን እዉነት ከዉነትነቱ አይወጣም እደቀልድ ብለን ዬሰራናቸዉ መልሰን እናጭደዋለን ኡፍፍፍ ህይወት እዲህ ናት😢😢😢😢

  • @yetnayetstga986
    @yetnayetstga986 Рік тому +3

    Betame asetemarim asazagnem filme newe abd

  • @yoseffikadu6438
    @yoseffikadu6438 Рік тому +2

    Abd konjo sera nw yeserahew berta kezim yebelet endmayeke ergetgna negni 👍💪👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye Рік тому +6

    ዋውውውው100/100

  • @ዝምታውሴጤኖው
    @ዝምታውሴጤኖው Рік тому +1

    ዋውው ደስ ይላል❤♥️

  • @tigisthagos-q7p
    @tigisthagos-q7p Рік тому +4

    Mirt amarigna film eyobaye ❤❤

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Рік тому +2

    እዮቤ ያለበት ፍልም በጣም ነው የም ወደው❤😂

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +1

    በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @titisebsbie7190
    @titisebsbie7190 Рік тому

    Arif film ❤️❤️❤️😍😍😍🥰🥰🥰

  • @angesomsisay6344
    @angesomsisay6344 Рік тому +3

    ዋው 👍

  • @mehamedahmed-gn2by
    @mehamedahmed-gn2by Рік тому +1

    በጣም በጣም በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው ደግሞ የማስታወቂያው ብዛት

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Рік тому +15

    ፍትህ ለላሊበላ 😢

    • @AmarechBelete
      @AmarechBelete Рік тому

      እውነት ነው ፍትህ ለላሊበላ

  • @mazengiashontoka6079
    @mazengiashontoka6079 Рік тому +2

    good

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢አይይ ሲያሳዝን

  • @Zhiwat21
    @Zhiwat21 Рік тому +6

    መኪናዬ ድምፅ እያወጣች ነዉ ሲለዉ ጊልዶ ቢሰማት ያቀናብራታል ጩጬዉ ግን ትለያለህ😅😅😅

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg Рік тому +4

    ልጅ የህፃን አዛዉንት የሆን ልጅ😂 ደስስ ይላል በረቱልን🙏

  • @HawaAlebachewu-hg8dx
    @HawaAlebachewu-hg8dx Рік тому +3

    ❤❤❤❤ዋው ደስ ይላል

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ

    ድልልልልልልልለአማራፋኖ ፍትህለላበላ ክብቅለጀግኖቻችን

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому +2

    ዋዉ❤

  • @konjokonjotakoji
    @konjokonjotakoji Рік тому

    በቀል ይግዝያብህርነው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @እመቤትተስፋዬ
    @እመቤትተስፋዬ Рік тому +2

    አሪፍ ፋልም ነዉ ንገሩኝ ያያችሁ እስገዛን ሄድ ሄድ ብዬ እመጣለሁ😂👌

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 Рік тому +2

    Wow aref astemari film new eyoba adek malet new bartu gobezoch

  • @AwutaruAshagire
    @AwutaruAshagire Рік тому +1

    Thanks

  • @ተስፈኛዋ-ዠ9ኈ
    @ተስፈኛዋ-ዠ9ኈ Рік тому

    ኡፍፍ እርጉዟልጅ ስታሳዝን 😢😢😢

  • @danudanu6191
    @danudanu6191 Рік тому +1

    Wow ❤❤❤

  • @MustefaKasim-f3o
    @MustefaKasim-f3o Рік тому +1

    ደስላል አቦ

  • @BrookZama
    @BrookZama Рік тому

    ደስዪላል

  • @HalimaAh-or5kv
    @HalimaAh-or5kv Рік тому +1

    አሪፍ ነዉ በርቱ 😂😂😂

  • @Zehara-x4q
    @Zehara-x4q Рік тому +1

    ትንሹየ ስወዲህ

  • @AshenafiTsegay-s4q
    @AshenafiTsegay-s4q Рік тому +1

    ❤ guys betam arif drama new yserachu

  • @samiabebe2555
    @samiabebe2555 Рік тому +1

    Abd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ siwadih

  • @zeyinebmude2337
    @zeyinebmude2337 Рік тому

    በታክክል

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Рік тому

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @Seadamd-j7d
    @Seadamd-j7d Рік тому +4

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому +2

    የሚገርም ፊልም አቦይመቻቹ

  • @AsterAster-c4w
    @AsterAster-c4w Рік тому +1

    የሰው ልጅ ለይቅርታ እንጂ ለበቀል አልተፈጠረም

  • @Medinahussin-w7r
    @Medinahussin-w7r Рік тому +5

    እደት ነዉ አሪፍ ፊልምነዉ ንገሩኝ ላየዉ ነዉ😂😂😂😂

  • @HanaHana-ll1td
    @HanaHana-ll1td Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Genet-zg3xn
    @Genet-zg3xn Рік тому +2

    😂😂😂እዮቤ በሳቅ ገደለኝ

  • @ComCell-n6b
    @ComCell-n6b Рік тому

    የን ትርክ ንው እግዚአብሔር ይመስገን ማይልፍ የለም አልፏል

  • @Weyni21
    @Weyni21 Рік тому +1

    well come

  • @Kiyaa2410
    @Kiyaa2410 Рік тому +1

    እዮብ ስሜን መልስ😂😂😂

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому +2

    እረ እዮባ ምርጡ

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ Рік тому +1

    እውነት ነው

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 Рік тому

    አሪፍ እየሄደ ነበር ግን አጨራረሱ አይነፋም 😊

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 Рік тому

    የፍቅር መቀስ ሆነብህ 😅😅 ወይኔ ፍስ ነው ያልኩት 😅😅 ወይኔ የኔ ልጅ እንዲ ደፋር ቢሆንልኝ

  • @የኛቤት-ጰ7በ
    @የኛቤት-ጰ7በ Рік тому +3

    Ethiopia hagre selamsh yebza

  • @QeroMamude
    @QeroMamude Рік тому +1

    Waw

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Рік тому

    ልቤ ስፍስፍ ነው ያለው ለእርጉዟ ፊልም ቤሆንም አስለቀሰችኝ😥😥😥😥💔💔

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Рік тому +2

    ፀዴ ነው ምርጦች ❤

  • @teferiantehunege4783
    @teferiantehunege4783 Рік тому +4

    Ab merte tewena ,kante bezu entebkalene. Berta

  • @Ekram779
    @Ekram779 Рік тому

    ምንም ለዛ የሌለዉ ደስ የማይል ፊልም

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 Рік тому +3

    የመዳም ቅመሞች ካዩት ልየው

  • @MsMfers
    @MsMfers 7 місяців тому

    ነየኘ😮😮😮😮😅

  • @FatimaSirgaga
    @FatimaSirgaga 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @E7Yu-o5l
    @E7Yu-o5l Рік тому +3

    መጨረስ አቃተኝ ለኮሜት እሩጫ

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904 Рік тому +2

    Basmam😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ

    ገረጨጨዉ😂😂 አይ እዮብ😂😂 በጣም ይወዳን ልጂ😅

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Рік тому +5

    መደን በሌላ በመንም የለም ከኢየሱስ ሌላ አደኝ የለም ኢየሱስ ብቻ ያድናል

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 Рік тому

      እየሡሥ ለራሡ የሚያድነው ፈላጊ ፍጡር ነው

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 Рік тому

      @@_waifu-4548 ኢየሱስ ብቻውን ያድናል አለህ አያድንም ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው

    • @DsaAsd-s8j
      @DsaAsd-s8j Рік тому

      ​@@lidacall5422 አንዱን ምረጭ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ. እንደት ሁኖ. እየሱስ ተሰቀለ. ትሉንና ደሞ ያድናል ምን ማለት ነው. ለማንኛውም. እምነት የግል ነው. እኔ ግን. እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን አንቀጽ አይቸም ሰምቸም አላቅም. የሰማይና የምድር ፈጣሪ አንድ አምላክ ብቻ ነው. አምላክ 123የለውም

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 Рік тому

      @@DsaAsd-s8j አምላክ ሰው ሆኖ ስለ መጠ ነው ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ የምንለው ኢየሱስ ስለ እኛ ነው የሞተው ሞቶም አልቀረም በሶስተኛው ቀን ተነስቶአል ሙስሊሞች ከሞተችሁ ቦኋላ ሲዖል ነው የምትገቡት በኢየሱስ ከመናችሁ ገነት ትገበለችሁ ኢየሱስ ያድናል አለህ አየድንም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 Рік тому

      @@lidacall5422 ታዳ ሶስቱን ቀን ማን ነበር ጌታ ማን ጠበቃችው ግራ የገባችው ሠዎች ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው አላለችም😆

  • @MeseretMesi-bb6un
    @MeseretMesi-bb6un Рік тому +2

    ልጂታ አታምርም😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @SeyfadiinAhmad-ug7ts
    @SeyfadiinAhmad-ug7ts Рік тому

    የምረል

  • @MekuGetachew-oc7vc
    @MekuGetachew-oc7vc Рік тому

    ❤❤❤❤ በርቱልኝ

  • @MekisoSelamu-j4r
    @MekisoSelamu-j4r Рік тому +8

    waiting for how long

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc Рік тому +1

    🙏☝️☝️

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp Рік тому +1

    ያበደ ነው ያምራን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @g.g8919
    @g.g8919 Рік тому +4

    ❤ጩጬው ቀኔን ስራው 😂

  • @aleminfo193
    @aleminfo193 Рік тому +1

    59:06wow😂😂😂😂

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul Рік тому

    Batme batam aref film 🎥 nwe ❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Рік тому

    ውይ የኢትዮጵያ ሴት አክትሮች ከዛ በ ደላላ ገላቹን ለሽማግሌዎች ተሸጣላቹ ገላቹን አሳዝኝ ግዜ

  • @jitugetu9137
    @jitugetu9137 Рік тому

    Wowow

  • @HanaHana-jc8zw
    @HanaHana-jc8zw Рік тому +1

    🎉🥰🥰👌

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት Рік тому

    የልጅ ቅማላም ይሄ ህፃን ዘጋኝ ድቃላ 😂😂

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @مكيةاحمد-ج5د
    @مكيةاحمد-ج5د Рік тому +2

    ቆይ ልጨረስና እኮምታለሁ

  • @temesgenbufebo
    @temesgenbufebo Рік тому +1

    Wow

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Рік тому

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ናቀን

  • @AlexMee-d2w
    @AlexMee-d2w Рік тому

    ለምን ኦቨር አኖጣም........ይሻላል እሺ ቀኑን ግን አንተ ምረጥ......😂😂😂 ምንሼ ነው ኦቨር እንውጣ እየለ አሺ ብላ ቀኑን ምረጥ አይ የኛ ሀገር ስክሪብት

  • @MeritanaMamo
    @MeritanaMamo Рік тому

    aye Eyob, endeza yemetamer tenesheye lej endezih asekeyami honeh adek? yegeremal.. yesew melk mekeyer.. le film endet yemeretuhal gin atamerem eko

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz Рік тому

    አናቱም ተንፍሷል ይሰራለት😂😂😂😂😂😂ምች የሆነ ልጅ

  • @AbdullahakimBushra
    @AbdullahakimBushra 11 місяців тому

    Yastelaal darasiiwu hiliinaa yalewuum

  • @MustefaKasim-f3o
    @MustefaKasim-f3o Рік тому +1

    ሰዉ ጨርሶ በሰለም አርፋሎ አላሌም

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Рік тому +1

    ሀሀሀሀሀሀእዮብ፡አሳከኝ፡ሳልማር፡ላስተምር

  • @kingodesignertube
    @kingodesignertube Рік тому +2

    Ab mrt sra berata wendma eyasdememkegn new demo arif tmret new