Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምወዳችሁና የማከብራችሁ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት የአሏህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ማሰራት የፈለጋችሁትን ነገር ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ በዚህ አናግሩኝ 0913720988
የኬሻዉንም የብላስቲኩንም ዋጋ ንገረኝ
ስንት ይፈጃል ለአንድ ቤት
እሺመረሀባ👍👍👍👍
የትነህ ወደም
ወደ ሸገር ትሰራላቹህ ወይ
መሻአላህ ወድማችን ለምሠጠን መረጃ እናመሰግናለን
ማሻአላ ወድማችን በርታ በጣምደሥይላል አላህይጠብቅህ የዝህንቤትመጨርሻ እንድታሣየን
ማሻአላህ መልእክትህ በጣም ደስ ይላል ሀቁን ነው የምትናገረው
ሰላም ወድሜ ለምሰጠን መረጃ ጀዛከላህ ከይር
ውስጡን በበት ለስኔ የጨትአመድ ብቀባው ጂብሰምሆነ ማነው በበትቤትየለቀለቀ የባትርድጋይ ቀጥቅጦ ቀይአፈርፈጪቶ ቤትየለቀለቀ ትዝታአ 😂😂😂😂😂😂😂
ይመችሺ አቦ ጓዴኞቸጋርነበር
ተመቸሽኝ ውደ
እኔ መደብ መስራቱን እረዳሻለሁ ነይ እንረዳዳ
😂😂😂😂😂😂እሰይ ተመቸሽኝ አቦ
አወ ወደ ያደግንበት ነው እንደዚህ እናረጋለን ስንል ሞትንኮ
Mashalla Mashalla Mashalla Allah tabarakala ❤❤
ጀዛክላህ የኔም ቤት ወድሜየ ካርቲስነው ፋሽን እያለኝ ብጥብጦኝ ነበር እኮን ስራህ ቪዶወ🎉🎉🎉❤❤❤በርታ
ማሻአላህ ተባረክ አሏህ የት ነው በአላህ መልስልኝ እኔም እፈልጋለሁ የመጨረሻ ግርፍ እና ኮርኒስ እና ጅብሰም ይቀረኛል
በእውነት በጣም እንድበርታ አርገህኛል
መርጃህ ቀጥልበት ለኘለመዳምቅመሞቺ ከምንጪበረበር አድነህናን ኑሩልን ጡሩስራነውበርታአ
እናመሰግናለን ሞሀሜ የክዳን ቆርቆሮ ስንት ነው የትኛውስ ተመራጭነው
እኔም ሳላውን።እናምትኘክላሴን ኮርኒስብላስቲ ሌላውንኬሻኢንሽአላህ
አረ ኬሻሥ ይቅርብሽ አይጡ መከራ ነው ቡሀላ
@@halaleGojoYoutub ክክክሲወልዱለርባታክክክእርአላህሞልቶታን ጡሩውንይስጠን አላህሊሰጥ የኔመሰሰት
1ጋሎንኳርትዝ ስንት ካሬይሸፍናል?በ1ካሬም/በሜ2የእጅዋጋንካወቅከው ብትነግረኝደስይለኛል?
ኳርቲዝ ቀለመ ለመቀባት ግዴታ ግድግዳው በስሚንቶ መገረፍ አለበት ወይስ ጭቃውን ተለስኖ ይቻላል መልስልኝ
ግዴታ 2በአድ መገረፍ አለበት
yhalal seratgnam alen
ወጩ ከሽንብራውና ከዚህ የቱ ይሻላል ውበትስ??ወንድም
መሻ አላህ ያምራል ኮርኒሱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዚህን ቤት መጨረሻዉን አሳየን በአላህ
ما شاء الله
ማሸአለህ ዬት ነው
ማሻአላህ ያምራል❤❤❤❤❤
የ97 ቅጠል ቆርቆሮ ውስጡን ቀለም ለማሥቀባት ስንት ብር ይፈጃል መልስልኝ ጀዛኩሙሏ ኸይርን
ማሻአላህ ግን ከጂምሩ እስከ መጨረሻው ስንት ወጭ ወሰደ?
ሲያምር 🥰
የባለሟውን ቁጥር አስቀምጥ
ማሻ አላህ ያምራል ስንት ብር ይበቃል 7/8 ቤት ፕላስቲክ ኮርኒስ እና ጅምሰም ከቻልክ መልስ
maasha alaah🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ወድም ለውስት ይሆናልደ
ለውጭ
65 ቆርቆሮ ለመጀመሪያ ለማስገረፍ ስንት ብር ይፈጃል የሽቦ የሚስማር የአሸዋ የሲሚቶ የባለሙያ የሁሉም ሆኖ ስንት የፈጃል ንገረኝ ወንድም
የኔ 75 ቆርቆሮነው ኳርቲዝ ሥት ይበቃኛል መልሥልኝ ወድሜ
እኔ እምልህ ወንድሜ አብደላ ቤቴን ላስገርፍ ትናት ሽቦ መወጠር ጀምረዋል እናም የሽንብራ ግርፍ ሳይገረፍ ኳርትዝ ላሰራ እዴ ወይስ የሽንብራ ግርፊ ይገረፍ ሲቀጥር ሽንብራ ግርፊ የሚገረፈዉ ለቤቱ ጥራት ወይስ ዉበት አይተህ እዳታልፈኝ
የባለሙያ ስልክ አስቀምጥልን
Good job bro.
ከኬሻና ኮሪስ እና ከብላስቲክ ኮሪስ ማንኛው ይሻላል ማለት የብላስቲክ ስልህ እደ ኬሻ አይነት አለ ብለውኝ ነው እና ማንኛው ይሻላል
የኬሻው
betam.yamerale.yalem.yaregeleh.❤❤❤❤meshahalaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ በርታወንድማችን አንድጥያቄ ሺብራግርፍ የተገረፈ መሆንአይችልም ሁለተኛ ባለሞያውየትምአገርሂድመስራትይችላልወይጥየቄየንእደምትመልስልኚ ተስፊአለኔ
መጀመርያ ቤትሽ ሽንብራ ግርፍ ከተገረፈ ኳርቲዝ ማስደረግ አይቻልም
ሽንብራ ግርፉ አስነስተሽ ነው እንደዛ ማድረግ የምትችይው እና ወጪ ይበዛብሻል
እሽ ወንድም ሶስተኛ ግርፍ ላስገርፍ ነበር አሁን ኳርቲዝ ይደረግ አሉኝ ማንኛው እደሚሻል ንገረኝእና ከውጭ ኳርቲዝ እየተሠራ ከውስጥ ጀብሠም ቢሠራሥ ችግር አለወይ ማለቴ ኳርቲዙ ውሀ አይጠጣ ከሆነ ብየ ነው ግራ ስለተጋባኝ ነው መልስልኝ እንዳታልፈኝ ላሥጀምር ነበር ወንድም
የብላስቲክ ኮርኔስ ስንት ብር ይፈጃል
ኳርትዝ ምድነዉ
ሰላም ወንድም እባክህ መልስልኝ ሁለት ዙር ተገርፏል ሶስተኛ ይቀረዋል ኳርቲዝ ብቻ ቢቀባስ ምን ይሆኔል?
ወላሂ የኔ ጥያቄነበርውደ የኔም 2ትተገርፏል
👍🙏
አሰላሙአሊይኩም ወንድም እስትነገረኝ ሁለት ክፈል እኔ ሰላ ስንት ብር ይፈጀል ነገረኝ
ማሻ አላህ በርታ
የመኝታ ቤት በር ከበር በላይ ያለዉ ክፍተት ግን አልወደድኩትም ለምዲነዉ ክፍት የሚያደርጉት ማለቴ ወደዉስጥ ያሳይ የለ እንዴ እንደት ነዉ አባወራ የሚተኛዉ
መስታወት ይገጠማል
መስተዋት ይገጠምለታል
ጨለማእዳይሆንነዋምስታወትይገጠማልእኮ
ይጨልምልን ሆ@@እሙሂራ
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ለዙሪያ ነው 25 ኳርትዝ የማወስደው ??? እኔ ፊት ለፊቱን ብቻ ነው የማደረገው ወጩን አልቻልነውም የአላህ የማዳበሪያው ኮርኒስ ይሠራልን እናመሠግናለን ወንድማችን
የኔ ገና አልቆመምቤት ግን ተዘጋጂቷል ገን አንተ እምሰራው ቪዶ እግር እግርህን እየተከታተልኩ አያለሁ መገን እኔ እስኪ ኢሻ አላህ
አብሽሪ
ኳርቲዙ ሲሰራ ከመድረቁ በፊት የግድግዳ ቅርፃ ቅርፅ ማውጣት ይችላሉ ወይ ልክ ሲገረፍ እንደሚያወጡት
በደንብ ይቻላል
@@-ahadutube አመሰግናለሁ
አገልግሎታችሁ ተመችቶናልና አድራሻችሁን ወይም ስልካችሁን ላኩልን ለስራ ፈልገናችሁ ነው።
0913996836
ሳሎን እናምኚታቤት ኮርኒስ ሂሳብይሰራልን
ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታው ሀቂቃ ጥሩ ጥሩ ነገር ነውየሚሰራልን ስረአት ያለው እና ሀቀኛ ወድማችን ነው
አሰላም ዋለይኩም አብደላ ሺብራ ግርፍ ላስደርገዉ ነበር ማንኛዉ ያምራል ዉበቱ የማን ይሻላም
ወአለይኩምሰላም ኳርቲዙ የተሻለ ነው
ሽኩራንጀዛኸላህኸይረን።የውስጡንምአሳውቁምየኽብሶኑንስትእደሚበቃውእስከሰራተኛቹ።@@-ahadutube
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:39 @@-ahadutube
ወንድም የግርግዳ ጂብሠም አሰርቸ ነበር አሁን ደግም ቀለም መቀባት አለበት አሉኝ እኔግራ ገባኝ እናቀለም ባይቀባ ችግር ያመጣል ውይ ጂብሰሙ ብቻ
አዎ መቀባት አለበት
ወድሜ። ሁሌም። እከታተልህ። አለሁ እና በአላህ። መልሥልኘየሁለት። ባድ ግረፍ። ሰነ ቅርፁ ሥት ሥሚቶ። ይፈጃን የባለሟያ። ዋጋሥ
15 ኩንታል ይፈጃል የባለሙያ 15ሺ
በአላህ የጭቃ ነው ወይስ የብሎኬት
የጭቃ
@@-ahadutube ማሻአላ እኔም በቅርብ ቀን ኮቦልቻ ላስጀምር አስቤለው እድሰሩልኝ ስት ይፈጃል የቡልኬት ቤት አምስት ክላስ ወድም አሁን ባለው ገበያ
meshe Allahe Siyamere
እስኪ አቡደላ 85ቆርቆሮ ጁቡሰም ለማሰራት ሰት ይፈጃን 4ቅላስ ነዉ ስራልን 3 ሰዉ ነን የምንፈልገዉ
ማሻ አላህ አብዲ እኔ ግን አልገባኝም እኔ ቤቴ ጂብስም አላደርኩም ጀሶ ነው ግን ከውጪ ሺብራ ግርፍ ሳይገርፍ ቀለም ሊቀቡ በበው ቀለሙን ረሊዘው አል በው ተውት አይይ
ሽምብራ ግርፉን እየቀረ ነው ኳርቲዝ ሰርተውልሽ ነው
@@-ahadutubeወንድም መልስልኝ በአላህ የኔ2ግርፍተደርጓል እና ሽንብራውን ትቸ ይሄን ላሠራ??ለቤቱ ውበትስ የትኛው ይሻላል ከውስጥስ ይቻላል ወይ
@@Zdነኝየህልሜደራሢ አዎ ሀሪፍ ነው ሽምብራግርፉን ትታችሁ ኳርቲዝ አሰሩት
@@-ahadutube አላህ ያክብርልኝ ወላሂ ቪደወህን እያየሁነው የመለስክልኝ👍👍👍
@@Kadija-Adem ሽምብራ ግርፍ ሳይገረፍ ቀለም አይቀባም
ማሻአላህ
ቤቱ ቡለኪትነዉ ወይስ የጨት ቤት መልስልኝ
ለሰባቆረቆሮሥትይፈጃል❤
ከኳርቲዙ በላይስ ቀለም መቀባት ይቻላል
ይቻላል
የዚህ ቤት መጨረሻ አሳየን እኔ እፈልጋለሁ ሽብራ ግርፍ እያልኩ ነበር አይቸ እተወው አለሁ
የኔ ጥያቄ ፣130 ቆርቆሮ ውጩን ኮርቲዝ ለማሰራት ስት ይበቃኛል ተቀራራቢ ዋጋ ንገረኝ
እንደቤቱ ቁመት ይወሰናል እስከ ከዘጠና እስከ መቶሺ ይወስዳል ባለሙያንም ጨምሮ
እሺ ወድም አመሰግናለሁ ቤቱ በጣም እረጅም ነው ማሻ አላ
ይህን ሁለትባድ የሚባለውን ተቀብቶሲያበቃ አሳየን እኛም እድንሰራበይህ ላስገርፍስለሆነሰሞኑን የውስጡስ አደየነውየተገረፈው ወይስእደ ዳሩአድግዜነው መልስልኝ ውስጡበይሄውቀለም ነውየሚበቃውአምሮኛን
በቅርብ ጠብቁኝ
❤❤❤
እስኪ እምታቁ ንገሩኝ ሁለት በአንድ ማለት አንተዬ ነው እሚገረፈው ማለቴ ሥንት ዙር ነው አልገባኝም
ማሻአላህ ብያለሁ
የኔ አንደየ ብቻ ነው የተርገርፍው አሁን ባንደየ ኳርቲዝ ማርግ ይቻላል እደ ኮርኒሱ ግን ማዳበሪያ ነው ጂብሰም አይደለም
ሁለትሽ 342 ሰው አይቶታል ምናለከመጣችሁ አይቀር ላክ ብታርጉት??????
ብዙዎቹ አያደርጉም
@@-ahadutubeበሌላ አካዉት መጣሁ አብደላ ሻወር እና ጅብሰም ኤሚሰራ አገናኘኝ
እኔ ሁለተኛ አስገርፊያለሁ ኳርትዝ ባስገባዉ ያምራል አደል
ሽምብራግርፍ ከተገረፈ ኳርቲዝ አይሆንም ጠርዝና ጠርዝ ላይ ቅርፅ ማስወጣት ይቻላል
@@-ahadutube ቁጥርህን ፈልጌዉ ነበር
ወንዱም ሁለተኛ ግሩፉ ስንት ይፈጃል 80 ቆርቆራ
እስከ ሰባ አምስት ሺ ይፈጃል
ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
ኮሜንት ላይ አለ
55ቆርቆርስትቀለምይበቀዋልወድሜ
እሽ እኔ ሽንብራ ግርፍ ሆኔብኝ ማስራት ማስቀባት እችላለሁ ይህን ቀለም ካርቲዝ ካላስራ ዝም ብየ ውይም ምን አይነት ቀለም ለኩሽነ ላልተገርፍ ግን ልስን ነው ጅብ ስም ተቀብቶል
ኳርቲዝ አይቻልም
ወልደያ እሚሸጡ ቦታ እና ቤት አሳየን
ኢንሻ አሏህ
ሀይቅ ለሱቅ እሚሆን ቦታ ፈልግልኝ
እንደው በአላህ 80 ቆርቆሮ የንጨት እና የቡልኬት ልዩነቱን ዋጋውን ንገረኝ ግራ አጋቡኝ እኔ ባቅሜ የእንጨት ፈለኩ ሌሎቹ ልዩነቱ ትንሽ ነው ብሎኬት ይሁን እያሉ ግራ ተጋባሁ ወንድም መልስልኝ አደራ ደሴ ውስጥ ባለው ሂሳብ አደራ አደራ
በጣም ሰፊ ልዩነት ነው ያለው የብሎኬቱ ከባለሙያ ጀምሮ ሂሳቡ ይጨምራል አቅሙ ካላችሁ ለጥራቱ ሲባል ቡልኬት ማሰራት
ደሴ የት አከባቢ???
@@medena6504 ወደ ቦሩ ሜዳ ነው ቦታው
የጭቃ ቤት ነው
አዎ
በፈጠረህ ወንድሜ ስንት እንደፈጀ ንገረኝ እኔ ስስት መቶ ሽ ብለውኝ ላሰራ ነው ኳርቲዝ ክድግዳ ቻክ ኮርኒስ ጅብሰን
ለሁሉም ሶስት መቶ ሺ ትክክለኛ ዋጋው ነው አሰሪ
ስንት ቅጠል ነው ቤትሽ
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 86
seratgne teflgalsh3
እስኪለኔመልስልኝእውቀቱካለህየኛአከባቢምስጥአለውቦታዬደግሞእዛነውለመሥራትያሠብኩትምንማረግነውያለብኝ
ቤቱ ከመሰራቱ በፊት ሀምሳ ሳንቲም ያክል ቦታው ላይ ያለውን አፈር ማስነሳት ከዚያ ቤቱ ይቆምና ጎዶው ውስጥ ጨውና የመሬት ማዳበሪያ ጥቁሩን ዙሪያውን መርጨት
@@-ahadutube እሽጀዛክላኸይርወንድም
ወንድሜ የኔ ደሞ በልስኑ ላየ እየወጣበት ነው ምስጡ መድሀኒት ይኖረው ይሆን ከለለውስ ጅብሰም ባስቀባው ይጠፍል እባክህ መልስልኝ @@-ahadutube
በአላህ አብደሏህ ውስጡ ግድግዳው ግርፍ ነው ጅብሰም
ጅፕሰም
ዋው መሽአላህ
እኔሁለተኛተገረፍፏል ሶስተኛይገረፍልብለውኝተቀምጣል 117ቀጠልስንትይፈጃልስሚንቶ
😂እኔ
93 ቆርቆሮ ግርፍ ብየህ ዝም አለከኝ😢
እመልሳለው
ስሚቶ አልመጣምውይ
የሄሁሉየመዳምቅመምጄግናወቸዉጤታቺንናትአበሹሩሁሉምይሳካል🎉🎉🎉🎉
አንድያልገባኚነገር56ሺብርሙሉቤቱንኖከነባለሞያውነውወይስእደትነው
የምወዳችሁና የማከብራችሁ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት የአሏህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ማሰራት የፈለጋችሁትን ነገር ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ በዚህ አናግሩኝ 0913720988
የኬሻዉንም የብላስቲኩንም ዋጋ ንገረኝ
ስንት ይፈጃል ለአንድ ቤት
እሺመረሀባ👍👍👍👍
የትነህ ወደም
ወደ ሸገር ትሰራላቹህ ወይ
መሻአላህ ወድማችን ለምሠጠን መረጃ እናመሰግናለን
ማሻአላ ወድማችን በርታ በጣምደሥይላል አላህይጠብቅህ የዝህንቤትመጨርሻ እንድታሣየን
ማሻአላህ መልእክትህ በጣም ደስ ይላል ሀቁን ነው የምትናገረው
ሰላም ወድሜ ለምሰጠን መረጃ ጀዛከላህ ከይር
ውስጡን በበት ለስኔ የጨትአመድ ብቀባው ጂብሰምሆነ ማነው በበትቤትየለቀለቀ የባትርድጋይ ቀጥቅጦ ቀይአፈርፈጪቶ ቤትየለቀለቀ ትዝታአ 😂😂😂😂😂😂😂
ይመችሺ አቦ ጓዴኞቸጋርነበር
ተመቸሽኝ ውደ
እኔ መደብ መስራቱን እረዳሻለሁ ነይ እንረዳዳ
😂😂😂😂😂😂እሰይ ተመቸሽኝ አቦ
አወ ወደ ያደግንበት ነው እንደዚህ እናረጋለን ስንል ሞትንኮ
Mashalla Mashalla Mashalla Allah tabarakala ❤❤
ጀዛክላህ የኔም ቤት ወድሜየ ካርቲስነው ፋሽን እያለኝ ብጥብጦኝ ነበር እኮን ስራህ ቪዶወ🎉🎉🎉❤❤❤በርታ
ማሻአላህ ተባረክ አሏህ የት ነው በአላህ መልስልኝ እኔም እፈልጋለሁ የመጨረሻ ግርፍ እና ኮርኒስ እና ጅብሰም ይቀረኛል
በእውነት በጣም እንድበርታ አርገህኛል
መርጃህ ቀጥልበት ለኘለመዳምቅመሞቺ ከምንጪበረበር አድነህናን ኑሩልን ጡሩስራነውበርታአ
እናመሰግናለን ሞሀሜ የክዳን ቆርቆሮ ስንት ነው የትኛውስ ተመራጭነው
እኔም ሳላውን።እናምትኘክላሴን ኮርኒስብላስቲ ሌላውንኬሻኢንሽአላህ
አረ ኬሻሥ ይቅርብሽ አይጡ መከራ ነው ቡሀላ
@@halaleGojoYoutub ክክክሲወልዱለርባታክክክእርአላህሞልቶታን ጡሩውንይስጠን አላህሊሰጥ የኔመሰሰት
1ጋሎንኳርትዝ ስንት ካሬይሸፍናል?
በ1ካሬም/በሜ2የእጅዋጋንካወቅከው ብትነግረኝደስይለኛል?
ኳርቲዝ ቀለመ ለመቀባት ግዴታ ግድግዳው በስሚንቶ መገረፍ አለበት ወይስ ጭቃውን ተለስኖ ይቻላል መልስልኝ
ግዴታ 2በአድ መገረፍ አለበት
yhalal seratgnam alen
ወጩ ከሽንብራውና ከዚህ የቱ ይሻላል ውበትስ??ወንድም
መሻ አላህ ያምራል ኮርኒሱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዚህን ቤት መጨረሻዉን አሳየን በአላህ
ما شاء الله
ማሸአለህ ዬት ነው
ማሻአላህ ያምራል❤❤❤❤❤
የ97 ቅጠል ቆርቆሮ ውስጡን ቀለም ለማሥቀባት ስንት ብር ይፈጃል መልስልኝ ጀዛኩሙሏ ኸይርን
ማሻአላህ ግን ከጂምሩ እስከ መጨረሻው ስንት ወጭ ወሰደ?
ሲያምር 🥰
የባለሟውን ቁጥር አስቀምጥ
ማሻ አላህ ያምራል ስንት ብር ይበቃል 7/8 ቤት ፕላስቲክ ኮርኒስ እና ጅምሰም ከቻልክ መልስ
maasha alaah🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ወድም ለውስት ይሆናልደ
ለውጭ
65 ቆርቆሮ ለመጀመሪያ ለማስገረፍ ስንት ብር ይፈጃል የሽቦ የሚስማር የአሸዋ የሲሚቶ የባለሙያ የሁሉም ሆኖ ስንት የፈጃል ንገረኝ ወንድም
የኔ 75 ቆርቆሮነው ኳርቲዝ ሥት ይበቃኛል መልሥልኝ ወድሜ
እኔ እምልህ ወንድሜ አብደላ ቤቴን ላስገርፍ ትናት ሽቦ መወጠር ጀምረዋል እናም የሽንብራ ግርፍ ሳይገረፍ ኳርትዝ ላሰራ እዴ ወይስ የሽንብራ ግርፊ ይገረፍ ሲቀጥር ሽንብራ ግርፊ የሚገረፈዉ ለቤቱ ጥራት ወይስ ዉበት አይተህ እዳታልፈኝ
የባለሙያ ስልክ አስቀምጥልን
Good job bro.
ከኬሻና ኮሪስ እና ከብላስቲክ ኮሪስ ማንኛው ይሻላል ማለት የብላስቲክ ስልህ እደ ኬሻ አይነት አለ ብለውኝ ነው እና ማንኛው ይሻላል
የኬሻው
betam.yamerale.yalem.yaregeleh.❤❤❤❤meshahalaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ በርታወንድማችን አንድጥያቄ ሺብራግርፍ የተገረፈ መሆንአይችልም ሁለተኛ ባለሞያውየትምአገርሂድመስራትይችላልወይጥየቄየንእደምትመልስልኚ ተስፊአለኔ
መጀመርያ ቤትሽ ሽንብራ ግርፍ ከተገረፈ ኳርቲዝ ማስደረግ አይቻልም
ሽንብራ ግርፉ አስነስተሽ ነው እንደዛ ማድረግ የምትችይው እና ወጪ ይበዛብሻል
እሽ ወንድም ሶስተኛ ግርፍ ላስገርፍ ነበር አሁን ኳርቲዝ ይደረግ አሉኝ ማንኛው እደሚሻል ንገረኝእና ከውጭ ኳርቲዝ እየተሠራ ከውስጥ ጀብሠም ቢሠራሥ ችግር አለወይ ማለቴ ኳርቲዙ ውሀ አይጠጣ ከሆነ ብየ ነው ግራ ስለተጋባኝ ነው መልስልኝ እንዳታልፈኝ ላሥጀምር ነበር ወንድም
የብላስቲክ ኮርኔስ ስንት ብር ይፈጃል
ኳርትዝ ምድነዉ
ሰላም ወንድም እባክህ መልስልኝ
ሁለት ዙር ተገርፏል ሶስተኛ ይቀረዋል
ኳርቲዝ ብቻ ቢቀባስ ምን ይሆኔል?
ወላሂ የኔ ጥያቄነበርውደ የኔም 2ትተገርፏል
👍🙏
አሰላሙአሊይኩም ወንድም እስትነገረኝ ሁለት ክፈል እኔ ሰላ ስንት ብር ይፈጀል ነገረኝ
ማሻ አላህ በርታ
የመኝታ ቤት በር ከበር በላይ ያለዉ ክፍተት ግን አልወደድኩትም ለምዲነዉ ክፍት የሚያደርጉት ማለቴ ወደዉስጥ ያሳይ የለ እንዴ እንደት ነዉ አባወራ የሚተኛዉ
መስታወት ይገጠማል
መስተዋት ይገጠምለታል
ጨለማእዳይሆንነዋምስታወትይገጠማልእኮ
ይጨልምልን ሆ@@እሙሂራ
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ለዙሪያ ነው 25 ኳርትዝ የማወስደው ??? እኔ ፊት ለፊቱን ብቻ ነው የማደረገው ወጩን አልቻልነውም የአላህ የማዳበሪያው ኮርኒስ ይሠራልን እናመሠግናለን ወንድማችን
የኔ ገና አልቆመምቤት ግን ተዘጋጂቷል ገን አንተ እምሰራው ቪዶ እግር እግርህን እየተከታተልኩ አያለሁ መገን እኔ እስኪ ኢሻ አላህ
አብሽሪ
ኳርቲዙ ሲሰራ ከመድረቁ በፊት የግድግዳ ቅርፃ ቅርፅ ማውጣት ይችላሉ ወይ ልክ ሲገረፍ እንደሚያወጡት
በደንብ ይቻላል
@@-ahadutube አመሰግናለሁ
አገልግሎታችሁ ተመችቶናልና አድራሻችሁን ወይም ስልካችሁን ላኩልን ለስራ ፈልገናችሁ ነው።
0913996836
ሳሎን እናምኚታቤት ኮርኒስ ሂሳብይሰራልን
ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታው ሀቂቃ ጥሩ ጥሩ ነገር ነውየሚሰራልን ስረአት ያለው እና ሀቀኛ ወድማችን ነው
አሰላም ዋለይኩም አብደላ ሺብራ ግርፍ ላስደርገዉ ነበር ማንኛዉ ያምራል ዉበቱ የማን ይሻላም
ወአለይኩምሰላም ኳርቲዙ የተሻለ ነው
ሽኩራንጀዛኸላህኸይረን።የውስጡንምአሳውቁምየኽብሶኑንስትእደሚበቃውእስከሰራተኛቹ።@@-ahadutube
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:39 @@-ahadutube
ወንድም የግርግዳ ጂብሠም አሰርቸ ነበር አሁን ደግም ቀለም መቀባት አለበት አሉኝ እኔግራ ገባኝ እናቀለም ባይቀባ ችግር ያመጣል ውይ ጂብሰሙ ብቻ
አዎ መቀባት አለበት
ወድሜ። ሁሌም። እከታተልህ። አለሁ እና በአላህ። መልሥልኘየሁለት። ባድ ግረፍ። ሰነ ቅርፁ ሥት ሥሚቶ። ይፈጃን የባለሟያ። ዋጋሥ
15 ኩንታል ይፈጃል የባለሙያ 15ሺ
በአላህ የጭቃ ነው ወይስ የብሎኬት
የጭቃ
@@-ahadutube ማሻአላ እኔም በቅርብ ቀን ኮቦልቻ ላስጀምር አስቤለው እድሰሩልኝ ስት ይፈጃል የቡልኬት ቤት አምስት ክላስ ወድም አሁን ባለው ገበያ
meshe Allahe Siyamere
እስኪ አቡደላ 85ቆርቆሮ ጁቡሰም ለማሰራት ሰት ይፈጃን 4ቅላስ ነዉ ስራልን 3 ሰዉ ነን የምንፈልገዉ
ማሻ አላህ አብዲ እኔ ግን አልገባኝም እኔ ቤቴ ጂብስም አላደርኩም ጀሶ ነው ግን ከውጪ ሺብራ ግርፍ ሳይገርፍ ቀለም ሊቀቡ በበው ቀለሙን ረሊዘው አል በው ተውት አይይ
ሽምብራ ግርፉን እየቀረ ነው ኳርቲዝ ሰርተውልሽ ነው
@@-ahadutubeወንድም መልስልኝ በአላህ የኔ2ግርፍተደርጓል እና ሽንብራውን ትቸ ይሄን ላሠራ??ለቤቱ ውበትስ የትኛው ይሻላል
ከውስጥስ ይቻላል ወይ