Tamagne Media | ታማኝ በየነ በጋሞ አባቶች የጾና ማዕረግ ተሰጠው | January 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 2 роки тому +3

    ጋሞዎች እንወዳችኃለን የፍቅር ሰዎችናችሁ ዘረኝነትን አጥብቃችሁ የምትጠየፉ ውዶአችን ናችሁ ሁሌም ፍቅር ሰላም ይሁንላችሁ አሜን

  • @nebiyumamo4661
    @nebiyumamo4661 3 роки тому +3

    ይገባሃል ታማኝ ጋሞዎች ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ኮራንባችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

  • @الببخنال
    @الببخنال 2 роки тому +1

    ታማኝ አፍር ሸለመህ አሁን ደም ጋምወች ሸለሙህ ደስ ይላሉ የዋሁ ህዝቤ ክፍ አይካችሁ ያረብ

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 3 роки тому +3

    We Love you more than you thinking💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 GOD-BLESS YOU ALL🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ttcvvfdfffg1788
    @ttcvvfdfffg1788 3 роки тому +3

    ያሰሀል የኛ ታማኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 3 роки тому +3

    Tameya yena jagena yena yewahe hulam ethiopiawi mene laderegehe lalejochehem lecham fetari edema katena abezeto yisetelen sewadehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zewdeneshkass1240
    @Zewdeneshkass1240 2 роки тому

    ጋሞዎች እግዚአብሄር ይስጣችሁ የኢትዮጵያን ታማኝ የናንተንም የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ወገን ታማኝ በየነን ስላከበራችሁልን ክበሩ ለታማኝ የሚገባውን አድርጋቼኋል

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 роки тому

    Thank you for your service,, 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 роки тому +2

    MashaAllah 🙏🙏🙏🙏

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 2 роки тому

    ጋሞ ፍቀር ነው ''በችግር ወቅት አብረን ብዙ አሳልፈናል ከጋሞ ተወላጆች ጓደኞቼ ጋር መቸም አልረሳቸውም የዋህ ስው አማኝ ነበሩ።በጣም ደስ ይላል ታማኝ ኣኳን ድስ ያለህ ለዚህ አበቃህ '' እባክህን ምርቃቱ ሽልማቱ አባቶች የደጋገሙትን ቃል አስታውስው ለኢትዩጵያ እንዱስራ ነው ያሉህ እና አስብበት'' ወደ ቀድሞው ከፍታህ ውጣ 'ደካማ ስው የአብይ አህመድ ትክለ ስውነት አትገንባ ወደነበርክበት እውነት ሀቅን ለሕዝብ አስረዳ አሳውቅ ቀስቅስ አንቃ አደራጅ ኢትዩጵያዊ አድርገን በዘር ነጉደናል መልስን ስብስበን' እናሽንፋለን። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo1927 3 роки тому +2

    Congratulations Tamagn. You deserve more than this. We love you.

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 3 роки тому

    ታማኝ ይገበሀል የኛ እቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ የሰዉ መዉደድ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ❤

  • @ዜድየመርሳዋ
    @ዜድየመርሳዋ 3 роки тому +1

    ታማኛችን አቤት ግርማ መጎስ 😍😍😍💚💛❤️

  • @mustofagetuahun5980
    @mustofagetuahun5980 3 роки тому +3

    ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ። ጠ/ሚኒስተሩ የሽኝት ፕሮግራምህ ላይ አንተን መሸለም አለበት ።ታማኝ በደንብ ሲሸለም ማየት እፈልጋለሁ ።

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 3 роки тому +1

    Tamagn is the backbone of Ethiopians ..

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 2 роки тому

    የኔ ጀጌና ኑርልን

  • @ሀብታሙአይቸው-የ6የ
    @ሀብታሙአይቸው-የ6የ 2 роки тому

    ታማኝእድሜናጤናአክባረወችምክበሩልን

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 роки тому

    Wow 😯 very nice people👍🙏❤️🇧🇴

  • @xzaz6728
    @xzaz6728 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 3 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብ 🙏

  • @zbhshszhhzv6044
    @zbhshszhhzv6044 3 роки тому +1

    ሁሉም እደ ጋሞ ቢሆን አገራችን ሠላም ነበርች

  • @aregashx8356
    @aregashx8356 2 роки тому

    ይገባል

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    የኘአለኝታ ኑርልንታማኝየ ዘድሮታመነል አላህ እኘየዋህነንነ የዋህነታችንን አይቶ ጠላቶቻችንንያጥፍልልን

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 3 роки тому

    ይገባዋል ።

  • @rahmara9910
    @rahmara9910 3 роки тому

    ይገብዋለ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 3 роки тому +1

    Ende ante ayineti te chemari binori ethiopin be fikiri be andineti tinhoralechi ahunim fikiri andinet yimixa ke fexari💚💛💓🙏🙏🙏

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 3 роки тому

    tamagn kizeh bihula betimutem aykocih
    lihagerih seritehali

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 3 роки тому +1

    ኣማራ አማራ እያሉ ሲጮኹ እባክችሁን ልክ እንደ አማራ ኢትዮጵያን የሚወዱ ሌሎች ስላሉ ኢትዮጵያ ማለቱ አይጎዳም እያልኩ ሳስረዳ ቆይቻለው። ዛሬ ታማኝ በየነ ሃሳቤን በተግባር ሲተረጉም ስላየው ደስታዬ ወደር የለውም።
    እጎንደር ሦስት ዓይነት ኣማራ ኣለ። ስሜን ጎንደሬ፣ ጎንደሬ ጎንደሬ፣ ካሣ ጎንደሬና ብኣዴን ጎንደሬ። ታማኝ በየነ ሦስተኛው ነው።

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +1

    ሰውን ከሰው ከሚያባላው አብይ ጎን ማድረግ ታማኝን በጣም ከባድ ነው ታማኝ የአድ ሰው ሞት ያስለቅሰዋል አብኝ ግን ይህ ሁሉ ሰው ሲሞት እየመረረህ ዋጠው ያለ ጨካክ ጎን ከባድ ነው

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 3 роки тому

    Tame serchilbt kkkkk yqmrbgql hulu mulu