Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አምላኬ ሆይ እኔንስ ሙሉ አድርገህ ፈጥረከኝ ሳለ እኔ ፈዘጋ ፈቃዴ ጎደሎ ሁኛለሁ በኔ በሀጢአተኛይቱ አንደበት ነኝህን እና እውነተኛ የአንተ አገልጋይ የሆኑት አባቶቻችንን ፍፃሜ አሳምርልን 🤲😭አባት ሆይ የኔን ሳይሆን የቅዱሳኑን ለመናና ፀሎት አይተህ ምህትህን አውርድልን አሜን አሜን አሜን📖 🤲🕯
እግዚአብሄር ሀጢአቴን ይቅር እንዲለኝአባቶቼ ይፍቱኝምእመናን ወገኖቸም ይቅር በሉኝ📖🕯🤲🌿
@@ብሌንካሳ-ፈ5ቐ የወደቁትን የሚያነሳ የደከሙትን የሚያበረታ የሚያጠነክር አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ያስብሽ እኛም እንዳንቺው ደካሞች ነንና ያስበን አሜን ፫
@@sebleeyasu6996 ሰብሊዬ ምንም የቱንም ያክል የሚያስበልግሽ ነገር ቢኖር አሳልፈሽ ለእግዚአብሄር ከመስጠት ውጭ በራስሽ መንገድ እና ባቋራጭ ማሰብ ድካምና ፀፀት ነው ነው ትርፉ በቻ መሪው አምላካችን እርሱ ያበርታን አሜን [፫]
አይዞን መበርታት ነው እጅ አለመስጠት ፈጣሪ ለሁላችን ያበርታን
አሜን አሜን አሜን።ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ለአባቶች መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።አሜን እኛም በሰማነዉ ትምህርት ፍሬ እድናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ቅድስት ቤተክርስትያንን ይጠብቅልን❤❤❤
አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይልን በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝፈጣሪ ሚስጡሩ ይግለፁልን
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን አላለቀም ድንቅ ትምህርት ነው አባቶች እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛም እናንተንም በሰላም በህይወት ያኑረንና ቀጣዩን እስኪቀጥል እንጠብቃለን
አሜን ቃለህይወትያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሔወትን ያሠማልን አባተቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሑ
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
Amen
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Betame dse yilale thanks so much mahber kidusan
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቤተክርስቲያን በብሉይ ኪዳን ነበረች?
አምላኬ ሆይ እኔንስ ሙሉ አድርገህ ፈጥረከኝ ሳለ እኔ ፈዘጋ ፈቃዴ ጎደሎ ሁኛለሁ በኔ በሀጢአተኛይቱ አንደበት ነኝህን እና እውነተኛ የአንተ አገልጋይ የሆኑት አባቶቻችንን ፍፃሜ አሳምርልን 🤲😭አባት ሆይ የኔን ሳይሆን የቅዱሳኑን ለመናና ፀሎት አይተህ ምህትህን አውርድልን አሜን አሜን አሜን📖 🤲🕯
እግዚአብሄር ሀጢአቴን ይቅር እንዲለኝ
አባቶቼ ይፍቱኝ
ምእመናን ወገኖቸም ይቅር በሉኝ
📖🕯🤲🌿
@@ብሌንካሳ-ፈ5ቐ የወደቁትን የሚያነሳ የደከሙትን የሚያበረታ የሚያጠነክር አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ያስብሽ እኛም እንዳንቺው ደካሞች ነንና ያስበን አሜን ፫
@@sebleeyasu6996 ሰብሊዬ ምንም የቱንም ያክል የሚያስበልግሽ ነገር ቢኖር አሳልፈሽ ለእግዚአብሄር ከመስጠት ውጭ በራስሽ መንገድ እና ባቋራጭ ማሰብ ድካምና ፀፀት ነው ነው ትርፉ በቻ መሪው አምላካችን እርሱ ያበርታን አሜን [፫]
አይዞን መበርታት ነው እጅ አለመስጠት ፈጣሪ ለሁላችን ያበርታን
አሜን አሜን አሜን።
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
ለአባቶች መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።አሜን እኛም በሰማነዉ ትምህርት ፍሬ እድናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ቅድስት ቤተክርስትያንን ይጠብቅልን❤❤❤
አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይልን
በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ
ፈጣሪ ሚስጡሩ ይግለፁልን