እመቤታችን ወደቤተመቅደስ ገባች የእመቤታችን የአርብ ውዳሴ ቅዳሴ ማርያም ትርጉም ከመንበረ መንግስት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፣ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ ማርያም በሰላም በጤና አደረሳችሁ፣ አደረሰን ፣ ጸሎታችሁ አይለየን !!!

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 місяці тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🕊🕊🕊❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን 👏👏👏

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 місяці тому

    አሜን አሜን እማቤቴ ማሪያም ሆይ ለምኝልን አበታችን ቀለሂይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tmproduction8707
    @tmproduction8707 2 місяці тому +1

    +++
    አሜን አሜን አሜን የኔታ ሊቀ ሊቃውንት እዝራ:: በረከቶ አሁንም ይድረሰን:: እንደው አንዥቀዥቁልን ይህን ቅዱስ ቃላቶች ትርጉዋሜዎች:: ያልሰሙትን ያሰማልን:: ቀራፂዎች ወንድም እህቶቼ እንዳታቆሙብን::+++

  • @HRu-j3g
    @HRu-j3g 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር እርልጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 2 місяці тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆዩልን ።

  • @BELIYEDNIGLILIGE
    @BELIYEDNIGLILIGE 2 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር አባታችን❤❤❤

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 2 місяці тому +1

    አሜን። የእመቤታችን ረድኤቷ በረከቷ አማላጅነቷ ያድነን አይለየን። አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ረጅም አድሜ ያድልልን።

  • @helenamare2628
    @helenamare2628 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር እርልጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @birrugebrehiwot3407
    @birrugebrehiwot3407 2 місяці тому

    አሜን አምን. አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦድሜ ከፀጋ ጋር አይንፈግብን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 місяці тому

    አበቶቼ ከማር ከወተት ያሚበልጥ ምግብ ማገበችውን ቀለሂይወትን ያሠማልን በፀሎት አስብኝ ስደታኛ ነኝ ስርኩታ ማሪያም ብለችው

  • @mulgetagebeyew
    @mulgetagebeyew 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @misrakegmichel5763
    @misrakegmichel5763 2 місяці тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ኑሩልን: አባታችን::

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 місяці тому

    አሜን አሜን እማአምለክ አማልጂን ከልጂሺ ካማደኒያለም❤❤❤❤

  • @አስቴርአባተ
    @አስቴርአባተ 2 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሊቃዉንት አባቶቻችንን ይጠብቅልን እመአምላክ ታማልደንታስምረን በእዉነት

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ወቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን🙏

  • @TigstTegawTigstTegaw
    @TigstTegawTigstTegaw 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልይ እባታችን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 місяці тому +1

    Amen amen amen

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 2 місяці тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማል❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 2 місяці тому +1

    አሜን ቃለ ህዎትን የሠመልን

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @IsbfKrij
    @IsbfKrij 2 місяці тому

    ቃለ በረከትን ያድልልን❤🎉🎉

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @mekdimekdi5644
    @mekdimekdi5644 2 місяці тому +1

    አሜን❤ አሜን❤አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታቺን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @temesgenadmasubelay8169
    @temesgenadmasubelay8169 2 місяці тому +1

    Amen and amen 🙏

  • @Hiat-zp1ol
    @Hiat-zp1ol 2 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 2 місяці тому +1

    Amen amen amen