Thanks YaYa, it's an amazing and informative video. Now a days planning to construct a building in Ethiopia is not easy, but this type of information gives a great relief.
hay Yaya's This is an awesome idea (you'r channel). People do need advice on how to build their home in a cost-effective way. and presenting it in a win-win solution for all as an expert (I am assuming you have some form of background in engineering), I wish you all the best! I'm interested in building B+G+3 on 100 sqr ...
ካወቁ ካልቀረ እንዳንተ ነው ለሰው ማሳወቅ ነው እውቀት እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏
ተመችቶኛል በጣም ጥሩ የሆነ ገለፃ ነው። ቢቻልደግሞ ከዲዛይንስዕሉ ጋር እያያያዝክ እያሳየህ ቢሆን ይመረጣል።
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። ብስራተ ገብርኤል አካባቢ ቦታ አለኝ መጠቀም የምፈልገው ቦታ መቶ ሀምሳውን ነው አማክራቾሗለሁ
በጣም ጥሩ ግንዛቤ በነፃ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ።እውቀታችንን ይዘነው ስለማንሄድ ሁላችንም ለወገን የሚጠቅም ከሆነ እናካፍለው። ለቡ ላይ 105 ካሬ ላይ G+ 4 ለመኖሪያና ኪራይ ለመገንባት አስበን ግራና ቀኝ ቤቶች ስላሉ ለግንባታ ምንያህል ያመቻል።ይፈቀዳልስ።ውበትስ ይኖረዋል።
ለቡ የትኛውም ቦታ መገንባቱ በእድገት ላይ ያለ ሰፈር ስለሆነ አዋጪ ነው:: G+4 እና ከዚያ በላይ ከሆነ ችግር የለውም ይፈቀዳል፡፡
Thanks YaYa, it's an amazing and informative video. Now a days planning to construct a building in Ethiopia is not easy, but this type of information gives a great relief.
ግሩም ድንቅ። በርቱ
ግርም ድንቂ 😂 በርትዑ ።
በትግርኛ
ወጭ ነው እምኖሮው የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ ስሰማ ተስፊ ቆርጫ ነበር ሞራሌን መለስከው 😊 yaya ቢደው ሳልጨርስ ነው subscribe ያደረግኩት 🎉
በጣም እናምስግናለን ወንድማችን
Good description with knowledge.
ድንቅ መረጃ እናመሠግናለን ።
hay Yaya's This is an awesome idea (you'r channel). People do need advice on how to build their home in a cost-effective way. and presenting it in a win-win solution for all as an expert (I am assuming you have some form of background in engineering), I wish you all the best! I'm interested in building B+G+3 on 100 sqr ...
Thank you brother for the complement.if you house have a basement take the rage the same as this video 25k to 30k
Thank you very much dear.
በገራችን እንደዚህ አይንት የተማረ ግምት ማግኘት ስላልተለመደ አንተ ግን ግዜ ወስደህ በቪድዮ አስደግፈህ ስላቀረብክልን እጅግ አድርጌ ነው እማመሰግንህ
ጥሩ መረጃ ነው ቪላ ቤትስ
Thank you very much
Useful info
ሰላም ላንተ ይሁን በመቶ ካረ ያረፈ በት ግራውንድ +2 ለምስራት በኣዲስኣበባ በኣጠቀላይ ስንት ያስወጣብኛል
ኣመሰግናለው
Thank you 😊
Thank u🙏
Thank you for sharing
ቆንጆ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
ወንድሜ ሰላም ነው ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን እስከ ባንተ ሙያ በግል ላናግርህ ፈልጌ ነበር ስልክህን ብትልክልኝ
በርታ
Thanks
Thanks,
የG+1 ወጭ ስራልኚ ወንድሜ
Thanks bra
የመሬቱን ዋጋ ጨምሮ ነው? Please clarify. Thanks
@@MehonSiyamregn aychemerem
How much would 8t be for villa?
500 ካሬ ላይ ለንግድ G+5 እባክህን ወንድሜ።ቤዝመንት ለመኪና ቢኖረው ምን ያህል ይጨምራል
Betam 😔 ❤❤❤
150 ካሬ ቪላ ቤት ለመስራት ክፍለሀገር ስንት ይፈጃል?
አጠቃላይ መሬቱ 145 ካሬ ነው
ሶ ህጉ በሚፈቅደው ትንሽ ቦታ ብቻ ትቶ በሙሉው መሬት ላይ G+3 አፓርትመንት መስራት እፈልጋለሁ ( ሁሉም እራሳቸውን ችለው ሚከራዩ )
በመካከለኛ ማቴሪያል በስንት አጠቃላይ ብርና በስንት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ቤቱን እረከባለሁ ?
ከቸልህ ዋትሳፕ ቁጥርም ተዋኝ
በአገራችን ህግ "plot of land 200 m2" ክሆነ "built up area" ስንት ይሆናል?
እዚህ ላይ G + 3 የሆነ ሆቴል መስራት ይቻላለል? ከተቻለ ስንት ልፈጅ ይችላል? አመሰግናለሁ።
G+3 250 square meter lay yarefe min yakel yefejal
first thanks for this wonderful content. what about land price ??????? how much it dose cost ?
@@YohanesLulay land price varies depending on the location but most range is above 10million if it is in a good 140 meter square
G+2,G+3, bzu gize lmnoriyanet ymimertut nachw ensun bednb asrdan
B+G+8 ምን ያህል ይፈጃል
G+1 ስንት ይፈጃል እና ጊቢ ቴራዞ ለማሰራት ምን ያህል ይሆናል ወንድሜ ንገረኝ እስኪ
በ300 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ G+2 ቤት ስንት ይፈጃል ለመኖሪያ ነው
Subscribed
Can you estimate g+1 with Teraso? I have 200 sqr, and I am planning to put the house on 130 sqr meter
140 ካሬ መጎብኛት ከተቻለ
Please G+2
የሚገርመኝ እኛ ሀገር አሽዋ ድንጋይ ጠጠር ሲሚቶ ሞልቶ ጉልበት ሞልቶ ዋጋው ግን ሰማይ ነው ለምን ??
@@samibeyenetube8779 what about transportation fuel costs and so many things will be affected
105 ካሬ g+5 ለአፓርታማ ስንት ይፈጃል
G+2 hous 100sqr how much it cost in addis abeba please tell me
G+4 , 150m2 graund ena 180m2 2nd - 4th
Lift yallew
Garbage shooter yallew
Teras yallew .
ስንት ይፈጃል?
መሰረቱ ብቻውን ምንያህል ይፈጃል?
1500ካሬ ምን ያህል ብር ይፈጃል? የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ነው!!! G +4 ነው!! ለአንድ ሰው 96ካሬ ነው!!!! እያንዳዱ ስው ባለ ሶስት መኝታ ነው የሚደርሰው !!! So በአጠቃላይ ምን ያህል ብር ይፈጃል ተብሎ ይገመታል???
በስንት ጊዜ ውስጥ ትጨርሱታላችሁ? ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር::
@@teferitekle7250 0937723864 please call us
የመሬት ዋጋ ሳይጨምር ነው?
@2r1d3209 yes it doesn’t include land price
በጣም እናመሰግናለን። G+1 100ካሬ ለገ ጣፎ አካባቢ መስራት እፈልጋለሁ ከአንድ ወር በኋላ። በገለፅከው መሰረት ከ5-6ሚሊዮን ይፈጅብኛል ማለት ነው?
G+1 1m2=49000 ETB
Please G+7 WITH 200
AutoCAD drawing lakilgn eski bezih email
ሊፍት አለው?
@@mesfindebi2844 yelewem mostly we use lift if it is above 5th floor
አንድ ህንፅ ቁፋሮ ከተጀመረ በሀላ ለምሣሌ ጂ+ቴን በስንት ጊዜ በፍጥነት ተሠራ ከተባለ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል
@@elsatilahun5241 2 years max
G+4 240 ከሬ ለይ እስከ ፍንሽንግ ምን ያህል ይፈጃል።
240x5= 1200sqrcare. Then 1200sqrx22,000= 26,400,000(ሃያ ስድስት ሚሊየን አራት መቶ ሺ)
21 ሚሊየን ነው የሰማሁት ወይ ጉድ
21 milion ema yetesera eske 8 yederese megzat echilalehu
ኧረ
9*9=81ካሬ g+2 ለመስራት ምን ያህል ወጪ ይፈጃል bro
5Million to 8million
70ካሬ G+4 how much it is cost bro please ? 🙏
@@surafelkid9201 70x5= 350 care. Then 350x22,000= 7,700,000(ሰባት ሚሊየን ሰባት መቶ ሺ)
በጣም ስለምትፈጥን መከታተል አለተቻለም ,ማነብነብ ብቻ,አስብበት
setting ውስጥ playback speedኑን ቀንሰው
G+1 175sqr ft how much it cost
In Axum
@@abelalemayeh-w1c im not sure the axum price
ቤቱንም እያሳያቹ ቢሆን ጥሩ ነበር
@@melakufantaye5842 we will in the next video
ስለ መንገድ ስ?
@@AlexsoZe95 I will make a video
ሰውዬው፣4ቱንም፣ ሰንት፣አከራየው?
@Hiwot246 sorry I don’t have that information
200m2 villa pls can you
ቨላ
ለቆምጨ ስንት ይከፈላል በቀን
ከእውቀት የነፃ ጥያቄ
This is too much,I built G +3 with 6 million recently.you say 25 million 😂😂😂
ተሳስተሀል ሊሆን አይችልም፡፡ ወይም ደግሞ በጣም ትንሽ ካሬ ላይ ሊሆን ይችላል
Yes my father build 7milli last year g3
You really crazy ,how you can say 21 million like we're not an engineer?
I'll show you ..... Easily .....to build within 8 to 10 million...
care matters. He is right by the way. His estimation is very well! are you real Engineer?
@@mickeygezae5905 what kind of building will you build with 8 million in this current market
Thank you 🙏