አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ኮከብ ያላቸው ሰዎች ኑሮ ክፍላቸው ፍካሬ ከዋክብት | Leo Virgo Libra Scorpio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ እነዚህ ከዋክብት ያላቸው ሰዎች የሚኖራቸው ጠባያት የህመማቸው መንስኤ እና መድኃኒት ለወንድም ለሴትም በዚህ ቪድዮ ይዳሰሳል።
    ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube 👉👉 • ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የ...
    🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination 👉👉 • 🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ...
    Like comment Share Subscribe

КОМЕНТАРІ • 41

  • @SerkiSerkalem
    @SerkiSerkalem 4 місяці тому +5

    እጠብቃለሁ የሚዛን ንፋስ በሴት በናትህ በደንብ ተንትንልኝ ትንሽ ነዉ:: በናትህ በናትህ

  • @SerkiSerkalem
    @SerkiSerkalem 4 місяці тому +4

    በናታችሁ የሚዛን ንፋስ የሴት ትንሽ ሆነች ተንትኑልኝ

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 7 місяців тому +9

    ኦኦኦ የህ ጥንቁልና ነወ

    • @Eti-ih4lx
      @Eti-ih4lx 2 місяці тому +1

      😢😢😢 በጣም ያሳፋራል

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o 3 місяці тому +1

    ጥንቁልና ነዉ እባካችሁ እዚ ያላችሁ በሙሉ መምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት ስሙ

  • @lewamlelewamle4018
    @lewamlelewamle4018 8 місяців тому +5

    እባክህ ስለ አሰድ እሳት በደንብ እንደ ሰንቦላ መሬት ብታብራራው ደስ ይለናል

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  8 місяців тому +4

      ይሄኛው መጽሀፍ ብዙም አያብራራም ሌሎች የግእዝ መፃሕፍትን እየተረጎምን ማቅረባችን አይቀርም

    • @leultedros146
      @leultedros146 8 місяців тому

      እኔም አሰድ እሳት ነኝ❤

    • @user-ze7ti3vr7b
      @user-ze7ti3vr7b Місяць тому

      የሴቷ አሰድ እሳት ብዙም ግልጽ አይደለም አልተብራራም እድሜዋ ልጆቿ ግለጹልን ​@@debtera_tube

  • @user-xx4ur2qn3t
    @user-xx4ur2qn3t 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @MuhammadHajjii-or1rx
    @MuhammadHajjii-or1rx 16 днів тому

    Iwnat Nawu

  • @user-be4bp9oh6n
    @user-be4bp9oh6n 7 місяців тому +1

    እኔ ምነው ሊብራ ነኝ ግን በጋኛ መቶኛል ሆዴንም ያመኛል የቪርጎ ተፅዕኖ አለብኝ ማለት ነው 😢

  • @user-ge1mm7zw4q
    @user-ge1mm7zw4q Місяць тому

    ሰልክ ላኩልኝ አባታችን

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 6 місяців тому +1

    ደበኛ ጠንቆይ😢

  • @KabuKusha-xl9mg
    @KabuKusha-xl9mg 3 дні тому

    ❤❤❤🎉❤🎉

  • @tsionbegna4011
    @tsionbegna4011 Місяць тому

    እስቲ በማሪያም እናቴ ከታመመችብኝ 16አመቷ ነው እራሷን ስታለች የአእምሮ ህመምተኛ ሆነችብኝ ምን ደግሜ ላስለቅቃት እ እባክ እንዳታልፈኝ

  • @destamekite4753
    @destamekite4753 8 місяців тому

    .ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ betabrrlign

  • @user-sj9zn1ke6o
    @user-sj9zn1ke6o 6 місяців тому +1

    Mn besmam igziyo meharena krstos

  • @user-tn7xg6wv3k
    @user-tn7xg6wv3k 6 місяців тому

    ለድምፅ በቀላል የሚሰራ

  • @user-bt8nn1wl8r
    @user-bt8nn1wl8r 8 місяців тому

    ፀሎተ ንድራ ይሰራልን

  • @nahomzelalem6556
    @nahomzelalem6556 4 місяці тому

    0:50 👈 አፀደ እሳት (ወንድ)
    3:48 👈 አፀደ እሳት (ሴት)
    4:51 👈 ስንበላ መሬት (ወንድ)
    9:11 👈 ስንብላ መሬት (ሴት)
    10:23 👈ሚዛን ንፋስ (ወንድ)
    13:32 👈ሚዛን ንፋስ (ሴት)
    14:26 👈አቅራብ ውሃ (ወንድ)
    17:26 👈አቅራብ ውሃ (ሴት)
    😊

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c Місяць тому

    መስከረም 5 ምኑ ውስጥ ነው የሚካተተው

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 2 місяці тому

    ግን የኔ ሁሉም እውነት ነው የሚዛን ነፋስ

  • @yohannesmelese-rb1eb
    @yohannesmelese-rb1eb 8 місяців тому

    መክሰመ ምስጢር plz እና በማር -በዘቢብ - በእጣን እና በዝግባ ስር በሰንበት ቤ/ክ
    የተባለው መፍትሔ ሀብት ድጋሙን ከደገምን በኋላ ምን ማድግ ነዉ

  • @user-dx5ye5qr9l
    @user-dx5ye5qr9l 7 місяців тому

    ነሀሴ 16 ነኝ ምን ይባላል????

  • @---2661
    @---2661 5 місяців тому +1

    በስመአብ እውነትም ከምትሰሙት ተቆጠቡ!

  • @samifeyo2442
    @samifeyo2442 7 місяців тому +1

    ጥቅምት 6 ሰንቡላ መሬት ነው እንዴ

  • @TagayFite
    @TagayFite 7 місяців тому

    yr 12 kokeboch mulu book

  • @afghoafgho5958
    @afghoafgho5958 7 місяців тому

    Weye gude

  • @user-we7ht9kx9g
    @user-we7ht9kx9g 7 місяців тому

    Yihe eko xinkulina new egizio

  • @leultedros146
    @leultedros146 8 місяців тому

    እስኪ ቁጠርልን ለየብቻ

  • @user-si9ip4wu7h
    @user-si9ip4wu7h 8 місяців тому

    እባክህ የራህየሎ አስማት ካለህ

  • @hiwotyiqetilal6528
    @hiwotyiqetilal6528 6 місяців тому +1

    አቅራብ ሴት አላለቀም

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x 5 місяців тому

    ንሀሴ 24

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 6 місяців тому

    😂😂😂😂😢😢በለው

  • @habeshatube8793
    @habeshatube8793 7 місяців тому

    እባክህ ሁት ውሀ አብራራልኝ😢

  • @samueladem1935
    @samueladem1935 8 місяців тому

    የኔን ኮከብ ይመስላል

  • @NakachewAdeferes
    @NakachewAdeferes 5 місяців тому

    የልደት ቀኑን የማያውቅ ሰውስ

  • @user-qv1fw3yp3i
    @user-qv1fw3yp3i 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂