Yemiten Recipe, where every video feels like an invitation to a tasteful journey! Tried a recipe, and it was a symphony of flavors. Can't wait for the next culinary adventure!
Thank you my dear for showing us this unique recipe…….I can’t wait to try making it when my daughter comes home for her winter break. It looks so delicious 💐💕💕💕💕
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ❤
ua-cam.com/video/TbclX3P7hOc/v-deo.htmlsi=M6Km4vMJHeyvt3kQ
❤Metenye በጣም ግሩም ነው ቀጥይበት እጅሽን ይባርክ
ያምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጎበዝ የሽንኩርት ወጪን ይቀንሳል ቆንጆ መላ ነዉ ጣዕሙስ በጣም አሪፍ ነዉ ዘዴሽ ተመችቶኛል ፍቅፍቀሽ መጨመርሽ ልዩ የሽሮ አሰራር ዋዉ አመሰግናለሁ ሞያሽን ስላጋራሽኝ 👌👍❤🙏
እየተሰራ ነው 👍👍👍እጅሽ ይባረክ ምጥንዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏💕💐
Yemiten Recipe, where every video feels like an invitation to a tasteful journey! Tried a recipe, and it was a symphony of flavors. Can't wait for the next culinary adventure!
እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ አንደኛ ነኝ ቅመሞቼ ደሚሩኝ😋
❤❤❤
yemyeee hulem tileyaleshe betam yileyale ene bezihe meliku asibewe alawikim betam yemigerim muya newe yalesh ejishe yibareke yemyeee😘
Thank you my dear for showing us this unique recipe…….I can’t wait to try making it when my daughter comes home for her winter break. It looks so delicious 💐💕💕💕💕
Thank you so much😍😍😍
አዲስ ትምህርቱን ወድጀው አለሁ
እኔ ያልንግባኝ የድንቹ ሽሮው ላይ መግባት ጥቅሙ ምድነው ሽሮው ብቻውን ቢሆን ብዙ ጥቅም አልው ግን ድንች ጥጨምረሽ ስታርች ያለው ሽሮ አደረግሽው ለማወፍር ነው እንዳንል ሽሮው ብቻውን መወፍር ይችላል እነድው ጥቅሙም ምክኒያቱም ስላልገባኝ ነው
ድንች በሽሮ በልጅነቴ ክፍለሀገር እያለሁ እናቴ ሽሮ ካለቀባት ድንች ጨምራ ስታጠግበን አስታውሳለሁ።
እንዳህ አይነት አሠራር እንኳን ከበላናት ካየነው ቆየ
❤
Denech😳😳. Big ×