ንብርት ዋለልኝ - አናግሪኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 325

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም

    ዋውውው ይሄን ልጅ ስወደው እስኪ እደኔ ##የንብረት ደምፁ ዬትመቸው ##በላክ ግለፁት like 👍👍👍👍💟

    • @sofiasofia8753
      @sofiasofia8753 4 роки тому

      Betam.yamral

    • @Fhr-vk1sf
      @Fhr-vk1sf 5 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @GezahegnGezahegnayana
    @GezahegnGezahegnayana Рік тому +2

    እውይ አገሬ ትዝ አለኝ ወንድሜ ቆንጆ ሙዚቃ

  • @binayewanteneh8532
    @binayewanteneh8532 Рік тому +1

    በዚህ ድምፅህ እስኪ ስለ ውዷ ሀገራችን ዝፈንላት።በርታ ባህላችንን የጠበቀ ሙዚቃ በጣም ደስላል!!❤

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 років тому +93

    ከምንም የፀዳ አሪፍ ባህላዊ ሙዚቃ በርታ እሥኪ እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 років тому +13

    አገሬ ገጠሯ ውስጤ ናት ከእነ ሁለመናሽ ባህልሽ ዜማሽ 💘💘💘ዋው ሲያምር ድምጽህ ቀጥልበት ወድሜ

  • @zozonoba7284
    @zozonoba7284 5 років тому +5

    ኧረ ንብረትየ እኔ ብሆን እኳን አናግሪኝ እያልከኝ ባትለኝም አናግርህ ነበረ ኡፍፍፍ ሥወድህ

    • @zainebseid3819
      @zainebseid3819 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክክ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 років тому +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ አለባበሰ የገጠርን አለባበሰ አየሁት በርታ እደዝህ ባህሎን ጠብቁ ከምንም የፀዳ ሆኖ ሲሰራ ደስ ይላል💐💐💐💐💞💞💞💞💕💕 ሊሎች ተማሩ ከዝህ የለለ ቅራቅቦ አትሰሩ ተማሩ ከንብርት

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 років тому +8

    ውይ ጥለው ሴአምረ እሰኬ በዝህ ጥላ የተዳረ በጣም ምረጥ ባህላዊ ሙዜቃ ነው እናመግናለን

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    ድምፅህ አሪፍ ነው
    ምርጥ ትዝታ አለብኝ በዘፈንህ ጎጃም ደጋ ዳሞት

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 6 років тому +44

    ይሄ ልጅ ስወደው ድምፅ ብሎ ዝም ነው 😘😘😘👌👌👌👍👍👍👍👍👍

    • @seidedris6356
      @seidedris6356 5 років тому +1

      የወሎ ልጅ ማር ነው የውሎልጅምልርነው

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 роки тому +1

      @@seidedris6356 እንዛመድ በቅንነት

    • @abebatekle5783
      @abebatekle5783 2 роки тому

      Oooo

    • @7awaah884
      @7awaah884 2 роки тому

      ዋዉ ስወዴዉ

    • @alamadan717
      @alamadan717 Рік тому +1

      ​@@seidedris6356 አይ የናንተ ነገር እዳው ግርም ይለኛል ቆጆ ሰው ስታዩና ቆጆ ዘፋኝ ስታዩ ወሎየ ነው ምትሉት በጣም ያስቀኛል🤣🤣🤣 እሱ ጥርት ያለ የጎጃም ልጅ ነው ከፈለግሽ በአካል ላገናኝሽ እችላለሁ።😕

  • @የገጠሩነኝየሸገሩንተቃዋሚ

    ዋውውውው በጣም ያምራል ትዝታ አለብኝ ኡፍፍፍፍፍ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 років тому +3

    ወደር የሌለው ባህላዊ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል:: የገጠርዘፈን ደስ በጣም ደስ ይላል

  • @HabtamBibu
    @HabtamBibu 6 місяців тому

    ዋዉ ሁልጊዜ ብሰማው የማልሰለቸዉ ሙዚቃ

  • @מסגבובאוק
    @מסגבובאוק Рік тому

    ዋው ትዝታየን አስታውስህኝ

  • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
    @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 років тому +14

    ወይ ትዝታ ትምርት ስሄድ ለባል ተሰጥቸ ባሌ እበት ላይ ይጠብቀኝ እና ስወጣ እጀን ይዞኝ ስያናግረኝ ተማሪው ሁሉም እኔን ነበር እሚመለከቱት አዳደ ሳየው እደበቅና እሮጥ ነበር አይ ትዝታ እሱም አውቆ ይጠብቀኝ ነበር ተማሪወቹ ልን ለቀቅ ስንል ከበው እኔን ይመለከቱኝ አፍር ነበር በተለይ አግብቸው በሶስት ቀኔ ትምህርት ህጀ አብሮኝ ነበር እውጭ ላይ እየጠበቀኝ እክፍል ስገባ ተማሪወቹ አላስቀምጡኝ አሉ ይጠቃቀሳሉ ከዛም ልጁም አራዳ ነበር ገና ስወጣ እጀን ይዞኝ እንሄዳለን እቤት አይ ትምርቴንም እየተማርኩ ተሞሸርኩ ደስ አይልም

  • @ነገሌላቀንነውነገሌላቀንነ

    ባህሌ ውስጤ ነው ወይኔ ልጅነቴን አስታወስኩኝ 💚💛❤🇪🇹🇪ያምራል 🇹

  • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
    @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 років тому +1

    ማነው ትዝታ ያለበት ልክ እደነዝህ ልጆች እኔ ስል ትዝታ ሊደፋኝ ነው ምነው ስደት ባይመጣ እስከዛሬ የልጆች እናት ነበርኩ

  • @welella.welella2082
    @welella.welella2082 8 років тому +2

    ያምራል። በጣም። ወንድም

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 років тому +17

    ጩጬዋ ስታምር ❤
    ጎጃሜዋ ደሜ ❤

    • @andersjaiden1467
      @andersjaiden1467 3 роки тому

      I realize I'm kinda randomly asking but do anyone know a good website to stream newly released tv shows online ?

    • @erickmanuel7852
      @erickmanuel7852 3 роки тому

      @Anders Jaiden I would suggest Flixzone. Just google for it :)

  • @ወጋየሁየማርያምልጅ
    @ወጋየሁየማርያምልጅ 5 років тому +3

    ዋዉ ሙዚቃዋችን በጣም እወድላለዉ ዋዉ ነዉ

  • @tigstgebra4602
    @tigstgebra4602 5 років тому +3

    አይ ጎጃም ሁሌም ፍቅር ነውኮ ጎጃሞች በናታችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @mohammedabdu1531
    @mohammedabdu1531 8 років тому +1

    ዋው ወንድም በጣም ያምራል

  • @wubalemaragie91
    @wubalemaragie91 4 роки тому +1

    ዉይይይይይይይይይይ ይህን ልጅ ሰወደዉዉዉዉዉዉዉ💜💞❤️

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 5 років тому

    ዋው በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ቀጥልበት

  • @bewketasefa4779
    @bewketasefa4779 5 років тому +5

    ንብረት ያገሬ ልጅ ውስጤ ነህ እኮ

  • @service5030
    @service5030 5 років тому +1

    ስታምር እኔም እዳች ፈሪ ነው ወድሜ በርታ ድምፅ ብሎዝም ስወድህ

  • @jihadnasr5724
    @jihadnasr5724 4 роки тому

    ዋው ሙ ዚ ቃ ብ ሎ ዝ ም ነው ያምራል ቀ ጥ ል በ ት

  • @endriasbasazinew2754
    @endriasbasazinew2754 6 років тому +1

    endriyas it is very nice traditional music i like it very much

  • @aminatahmed7106
    @aminatahmed7106 5 років тому +1

    ውስጤናችሁ ዘሮቸበርክቱልኝ ሰላማችሁ ይብዛ ውድድድድድድአርጋችሁ አለሁ

  • @sebeilfiker2776
    @sebeilfiker2776 6 років тому +2

    ዋውውው ምርጥ ሙዙቃ😍😍😘😘😘

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 років тому +2

    ደሥ ትላላችሁ።ሁለታችሁም።👍👍👍👏👏👏👏

  • @wubetgetshi36
    @wubetgetshi36 8 років тому +7

    Omg I love this song so much keep hard work

  • @samv1251
    @samv1251 9 років тому +1

    ድምጽህ እንዴት ደስ ይላል ውድድድድድድድ

    • @samv1251
      @samv1251 9 років тому

      ከምለው በላይ ያምራል

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    ስወዴው ይሄን ልጅ አንዴበቱ ማር ነው

  • @Getanehe
    @Getanehe Рік тому

    ድምጹ ደስይላል ባህሉን የጠበቀ ነው

  • @ገኒየመሬሽቅርቅር
    @ገኒየመሬሽቅርቅር 6 років тому +9

    ዋው ያምራል የገጠር ልጅ ነኝ ለዛውም የመሬ የጀግኖቹ ዘር

  • @messiababew4961
    @messiababew4961 6 років тому +2

    ምርጥ ሙዚቃ

  • @አይንየአይንየ-ኸ9ደ
    @አይንየአይንየ-ኸ9ደ 7 років тому +1

    ውይይይይ የድሮ ዘመን ሁሉም ፈጣሪውን አክባሪ ነበር አሁን ግን ብልጥጥ ያለበት ዘመን

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    እችን ልጅ ምንልታረጋን ትልቅናት ብለህ አቅፈሃት ትተኛና ፓራላይዝ አርርገሃት የህልና እስረኛ እንዳትሆን አልሙሄም ዘፈኑ ያምራል

    • @agh8717
      @agh8717 5 років тому +1

      ገጠራውሥጤናት፣አነገራው

  • @ኤሚየማራምልጅ
    @ኤሚየማራምልጅ 7 років тому +2

    ዋውውውው አርፍ ነው ውንድሜ

  • @MetadelEshete
    @MetadelEshete Рік тому

    አይ ትዝታ ብቻ ኡፍፍፍ

  • @سعيرلبي
    @سعيرلبي 9 років тому +1

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም አራፍ ነው በርታ

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ

    ደስ ስትሉ

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 4 роки тому +1

    የገጠር ልጆች እኮ ገራገሮች ነን የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስ ነው የሚለኝ ለምን እደሁ የሆነ ልዩ ስሜት ይሰማኛል ኡፍፍፍፍፍ ሀገሬ ናፈቅሽኝ

  • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
    @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 років тому +4

    አገሬ ልገባ አድ ቀን ብቻ ቀረኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @batshebetoo7223
    @batshebetoo7223 8 років тому

    ሀሪፍነው አናግሪኚ የሜለው ሙዚቃ ይመችህ አቦ

  • @nelove7971
    @nelove7971 5 років тому +2

    አናግረኝ የኔ ቆንጆ አናግረኝ
    ተው ግን አትፍራኝ

  • @sendekutakele4225
    @sendekutakele4225 8 років тому +1

    Eshi beyign beyign.......Amazing I like it.

    • @gannathachem4506
      @gannathachem4506 5 років тому

      Yehnen getem ytefwen sew ader ylela sew endayhoen keterw aley

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 5 років тому +3

    ድምፅእንዴትያምራልእውነትምእሽበይቀረብሽ

  • @gannatganbat820
    @gannatganbat820 8 років тому +3

    wowwww harifnew
    ljituwa konjo nechi. demo ayinafarnat lk edene

  • @DemekechDemise
    @DemekechDemise 9 місяців тому

    Good laike

  • @ብዙየያርሤማልጂ
    @ብዙየያርሤማልጂ 7 років тому +2

    እንዴት ደሥ ይላል

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    ዋውውውውው የእኔ ውድድድድ ስወድህ እኮ እር ወደዛ ዛሬስ አልቻልኩም

  • @rahelsamuel881
    @rahelsamuel881 2 місяці тому

    Well done

  • @hiammokdad9699
    @hiammokdad9699 6 років тому +1

    bhalwy muzka wusita nwu eyyyyyyyyyyyyyyy tztayyyyyyyyyy👍👍👍👍👍👍👍✋✊

  • @salamarakmar5982
    @salamarakmar5982 6 років тому +2

    ቆንጆ ምርጥ ነው

  • @bichot5465
    @bichot5465 6 місяців тому

    ያገሪ ልጅ ስወድህ

  • @yaneworkebeshaw8311
    @yaneworkebeshaw8311 2 роки тому

    waww Ymral wedoche

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 Рік тому

    ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 5 років тому +2

    Beautiful Beautiful Gojam😍😍🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖

  • @MsMagdesh
    @MsMagdesh 2 місяці тому

    ምርጡ

  • @halima9152
    @halima9152 7 років тому +1

    wawww betam aref new berta yager lij

  • @ስለማይነገረውስጦታውእግዚ

    አሪፍ ባህላዊ ዘፈን ነው

  • @مجمدمجمد-ه4ت
    @مجمدمجمد-ه4ت 5 років тому

    ዋውው ማረ

  • @HA-qp5dp
    @HA-qp5dp 6 років тому +1

    ዋዉ ድምፅ ብሎዝም

    • @fenfaneshasefa3214
      @fenfaneshasefa3214 6 років тому

      Wewerrrtyidafsxzdsaasawwswseerdfttrgyhjovv XXL cc, z, ⚰️⚰️⚰️🔔🔔👠💳

  • @hussenyoutube535
    @hussenyoutube535 4 роки тому

    ኪያዬ

  • @እማሁሌምእወድሻለሁH
    @እማሁሌምእወድሻለሁH 5 років тому +3

    እኔ አናግርህነበር ግን አርቴስቶች ሸቃሊትን አታወሩም አይይይ ምን ልሁን ላተስል ሸቃላንቴን አልከደ

    • @qrrtuioopqeryghicc4684
      @qrrtuioopqeryghicc4684 4 роки тому

      ሠርግ

    • @zamzam999z5
      @zamzam999z5 4 роки тому

      kkkkkkkkkkማሬአይዞሽአንድቀንእኛምከሸቃላነትእንወጣይሆናል

  • @zabre1424
    @zabre1424 8 років тому +2

    wawww sewedeh betam yameral

  • @שרהאבוטבול-ו4ה
    @שרהאבוטבול-ו4ה 4 роки тому

    Woooow😍

  • @wendesen9439
    @wendesen9439 8 років тому +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል

  • @bichot5465
    @bichot5465 6 місяців тому

    yagere lije batefa arif neber

  • @YawikalAged
    @YawikalAged 4 місяці тому

    ከአንቺ ጋር አድሪ ሲነጋ ልሙት

  • @እማሁሌምእወድሻለሁH
    @እማሁሌምእወድሻለሁH 5 років тому +1

    ወይኔ ስወድህ እኔብሆን አናገርህነበር። እረእሽበይው ተይ አትፍሪ ደምፃብሎዝም ነው ይመችህ አቦ

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 5 років тому

    ዋውድምፅህ

  • @rozazariun5291
    @rozazariun5291 5 років тому

    ዋውውያምራልድምፅየምር

  • @haiatmohammedmohammed9162
    @haiatmohammedmohammed9162 8 років тому +2

    ባህላችን ያምራል

  • @KetemawEthiopian
    @KetemawEthiopian Місяць тому +1

    🎉

  • @haregyegonderelj6452
    @haregyegonderelj6452 4 роки тому

    ጩጨዋ ስታምር

  • @Hilalpublicityadvertising
    @Hilalpublicityadvertising 5 років тому

    Woww 👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️berta

  • @berikabeshere7269
    @berikabeshere7269 8 років тому +10

    የዛሬ ልጆች እንኮን እዴጉ እዴጉ ተብለውና እንዳውም እንዴግ እንዴግ ያሉ ናቸው ሆሆሆ ላልጠፋ ችክ ልጅቱን ባታሺኮርምሞት😄😄

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb2310 5 років тому

    በጣም ያምራል

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 5 років тому +1

    Ayi tizzta

  • @SaraSara-xj8bk
    @SaraSara-xj8bk 4 роки тому

    ስታምሩ

  • @ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ

    ህፃንናት ምታናግርሀለች መገን ሀገራችን

  • @ፈያሜንታየእናቴናፋቂ
    @ፈያሜንታየእናቴናፋቂ 7 років тому +1

    waw waw betam yamral ketlbet

  • @فاطمةمحمد-ع9ت
    @فاطمةمحمد-ع9ت 9 років тому +1

    ድምፀህ በጣም ይመቻል

  • @ማአዚማር
    @ማአዚማር 9 років тому +1

    በጣም ነው፡ሚያምረው

    • @hiammokdad9699
      @hiammokdad9699 6 років тому

      ማአዚ ማር @eshi bel .....angerg

  • @yanibahamud4893
    @yanibahamud4893 5 років тому

    ያምራል

  • @tigistnigate1258
    @tigistnigate1258 8 років тому +1

    ዋው አሪፍነው

    • @mifreejalannazey6212
      @mifreejalannazey6212 8 років тому

      Tigist nigate marssii

    • @mifreejalannazey6212
      @mifreejalannazey6212 8 років тому

      Tigist nigate marssii

    • @gizewow2157
      @gizewow2157 5 років тому

      ሙዚቃአ ሪፍ አይባልም በክርስትና እሽዘፈን የእሳት መሆኑን አታውቂም

  • @arisemaalelegne3816
    @arisemaalelegne3816 9 років тому +1

    yameral bro

  • @ababaethopiyan9885
    @ababaethopiyan9885 8 років тому +1

    Wow betam arifi new wendem

    • @adisadis3033
      @adisadis3033 8 років тому

      endewuzim.yishalal.yamral🎓🎓🎓

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 5 років тому +1

    Miret Yeager lij bereta amara lezelalem yinurrrrrr

  • @salehaki9117
    @salehaki9117 8 років тому +1

    Wawwwww konjoooo sis marrr

  • @merryaassaminew9988
    @merryaassaminew9988 4 роки тому

    Wow Marak demite

  • @ማስቴጎጃምደብረማርቆስ

    እረ እህቴን ትመስላለች አቤት ድምጽህ ስወድህ ያምራልልልልልል

  • @tiringotulu8389
    @tiringotulu8389 6 років тому +2

    wel came good

  • @kifletechnotube5836
    @kifletechnotube5836 5 років тому +1

    አሪፍ ነው ደንበኛ ሁኛለሁ የኔም ሁኑ

  • @አይንየአይንየ-ኸ9ደ
    @አይንየአይንየ-ኸ9ደ 7 років тому +1

    ዘፋኞቹ ስረአት ያላቸው

  • @marykurchrngkurecheng2463
    @marykurchrngkurecheng2463 9 років тому +1

    ያምእርል

  • @raheemaabed5620
    @raheemaabed5620 9 років тому +1

    10% ያምራል.