በ ebs የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የቀረበችው ኤማንዳ ምላሽ ሰጠች!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 213

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 3 місяці тому +42

    እውነት ለመናገር ይሄን 40 ቀን እራሴ ለማጥፍት ግዜና ቦታ እየጠበኩ ባለሁበት ግዜ እግዚአብሔር በምታዊ መልኩ ታሪክ ቀየረልኝ እግዚአብሔር አመስግኑልኝ ❤

    • @امطالب-ل3ص
      @امطالب-ل3ص 3 місяці тому +8

      እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰልሽ አምላክ ለኛም ይድርስልን

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 місяці тому +5

      የኔ ውድ ለምን ጤና ካለሽ ሁለም ያልፋል እንቺ የእግዚአብሔር ልጅ ሆነሽ እንዴት ይህን ታስባለሽ ማርያምን እኔ በስደት በዙ ፈተና አሳልፋለሁ ግን መቼም ቢሆን ይህን አላስብም እሱ የፃፈልን ይሆናል በህወቴ አንተ ስራበት እንበል ለሁላችንም እግዚአብሔር ታሪካችን ይለውጠው ውዴ❤❤❤❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 місяці тому

      ​@@امطالب-ل3صአሜን ❤❤❤❤

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому +2

      ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እህት 🥰🥰🥰🥰🌺🌺

    • @tsegeredabelay3912
      @tsegeredabelay3912 3 місяці тому

      እራሄልየ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእነ ልጇ አትለይሽ። ይህን መጥፎ መንፈስ መድሀኒ አለም ከኢትዮፒያውያን እና ከሀገራአችን ያጥፋልን። ወንድሜን በዚህ ክፋ መንፈስ በማጣቴ ውስጤን እንዴት እንደሚሰማኝ እኔና መድሀኒ አለም ነው ምናውቀው። ለቀሪ ቤተሰቦቻችን እንስብ እንደ ክርስቲያን እናስብ እቺ አለም ጊዚያዊ ናት የዘላለም ቤታችንን አናጨልም።

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 3 місяці тому

    የኔዉዲ መሥየ

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 3 місяці тому

    ልጅቷ ይህን አላሰበችም ይሆናል አስተያየት ከመስጠት በፊት የምንሰጠው አስተያየት ወዴት ይወስዳል ብለን ብናስብ ጥሩ ነው ።

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 3 місяці тому +35

    እሷስ መልስ መስሏት መለሰች ስንት ሰው አለ ህይወት በቃኝ ያለ በጨቅት ውስጥ ያላችሁ ፈጣሪ ከጭቀት ይሰውራችሁ😢

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 3 місяці тому +1

      አንዷእኔነኝ🥺🥺

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 3 місяці тому

      ህይወት በቃኝ ማለት ታዳ ሞት ነዉደ

    • @Sarasunrise-dq9nv
      @Sarasunrise-dq9nv 3 місяці тому

      እውነት ነው ብዙ ሰዎች ጋር የደረሰ ነገር ነው እኔም ከአንዴም ብዙ ጊዜ በዚህ መንገድ ውስጥ አልፌያለሁ ግን በፈጣሪ ፈቃድ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ ህይወት አንዳንዴ ብቻ ሳይሆን ብዙ ጊዜም ሊሆን ይችላል ግን እሱ የሰጠውን እሱ ይውሰደው እንጂ በዚህኛውም አለም በወዲያኛውም አለም ከሀጢያታችን በላይ ሌላ ሀጢያት ሰርቶ ከመቃጠል እንደፍቃድህ እንጂ እኛ እንደፈለግነው አይሆንምና አንተ እርዳን ብሎ ማለፍ ይሻላል ምክንያቱም እኔንም የእነሱ ፍቅር ነው ከብዙ ነገር ያወጣኝ ሁሉም በየሀይማኖቱ ቢፀልይ ለሴጣን እጅ ባንሰጥ እላለሁ ።

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      ውዴደምሪኝ❤

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 3 місяці тому +36

    አይይይ መስዬ እደዝህ አይነት ወሬ አታምጭ ይሄኮ ቲክታክ ያሰለቸን ወሬነው

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 3 місяці тому +2

      አሷም ለራሷ ገቢ ነው

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 3 місяці тому +1

      የለለን አለንኮ እኔ ገና ሰማሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      ውዴደምሪኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      ​@ethiውዴደምሪኝ❤opia819

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      ​@abrahamt235ውዴደምሪኝ❤6

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 3 місяці тому +21

    የፈለገው ይፈጠር እራሴን ለማጥፍት አልምኝም አላሠበውም በጭራሽ ኢሻአሏ ተወከልቱ አለ አለ አሏህ

    • @almazali4784
      @almazali4784 3 місяці тому

      👍❤️❤️

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 3 місяці тому

      ኢንሸአላህ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      ​@zenabAእሕቴደምሪኝ❤lmare

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 3 місяці тому +7

    ወይ ጣጣቺን በቃኝ ሊባል የሚቺል ነገር ስትባይ ሂወት ብለሽ ሠውን ያላሠቡትን አሳሰብሻቸው እጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለማንኛውም እኔስ ለዝቺ ጊዜውይ አለም ግራ አልጋባም የሆነው ይሁን እዳመጣጡ እጠብቀዋለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 місяці тому

      እኮ ይሄ በምን ልተሰብ ይችለል 😂😂

  • @Rahel-s1e
    @Rahel-s1e 3 місяці тому +5

    ተራ ወሬ

  • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
    @اللهاكبر-ل7ح7ذ 3 місяці тому +12

    ልጂቱ ከብት ነገር ነች ልበል ህዝቡ ለአንቺ አስቦ ነው እኮ ማመስገን ሲገባሽ ጭራሽ ሰውን ጥፋተኛ ታደርጊያለሽ ዱዝ ነገር

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 3 місяці тому +3

      ምን ታርግሽ ክፍትአፍ።ድፍን ጭንቅላት የመለስኩት ለተጠየኩትጥያቄ መልስይሆናልያልኩትነው የመለስኩት አለች ።ታዲያ ምንእንድትልሽፈልገሽነው ከዚህበላይ ምላሽ የፈለግሹ?

    • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
      @اللهاكبر-ل7ح7ذ 3 місяці тому

      @@umhibetulahbntsherefa5672 ከከከከከ ለከብት መልስ የለኝም ዝቃጭ ምነው ምንው አሽቃበጥሽ

    • @misrakmendaye6635
      @misrakmendaye6635 3 місяці тому

      At least she should say thank you for the people who are cocerned about her.

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 3 місяці тому +18

    አሽቃባጮች በትንሹም በትልቁም ሜዲያ ላይ ማምጣት በውስጥ ለችግር የሚያዋዩሽን እየተቀበልሽ አስተናግጂ የነፈሰውጋ አትንፈሱ

  • @bis-pw2jt
    @bis-pw2jt 3 місяці тому +1

    ኧረ መሰረት ምን ሆነሽ ነው በጣም እየወረድሽ መጣሽ እኮ። ልጅትዋ ምንም ያላሰበችውን ነገር ሰንጥቀሽ ኣሰሬ 'ብዙዎች ብዙዎች' የምትይው የቲክ ቶክ ወሬ እያየሽ ነው እንዴ ልጅትዋ ያላሰበችውን ነገር የምታሳስቧት፧ በቃ የዩቱብ ሸቃይ ሆንሽ ኮ። ያሳዝናል።

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    የመጀመሪያ ነኝ መስየ 🙋❤
    Tiktok እች ልጅ ባለችው ጭራሽ ወጣቱ
    ተስፋ የቆረጡት ሁሉ ጭራሽ እውነቷን ነው ይላሉ😢 አድሮ መነሳት ተመስገን ማን ይላል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 місяці тому +2

    ሰው ያልበላውን ማከክ ይወዳል ስንት እሚያስጨንቅ ነገር እያለ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 місяці тому +4

    አሁን ይሄ ምን የሚሉትነዉ እኛ ምንአገባን የማንንም ተራቲክታከር ወሬ አታምጭብን ለምን በአናቷ አትተከልም ኑሮከመረራት ጭራሽ መጥታ ህዝቡን ትወቅሳለችእንዴ

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 3 місяці тому

      Mnm hizbun alwekesechign leteteyekechiw mels new yesetechu sis mn ageban ayibalim le wegen derasg wegen new ena .

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 місяці тому +1

    ወሬ አጣሽና...ተራ ነገር ይዘሽ መጣሽ።ስለፋኖ ድል አታወሪም??

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 3 місяці тому +5

    ስራ ፈት ሁላ

  • @busyline8767
    @busyline8767 3 місяці тому +1

    አንዳንድ ሚዲያ ይገርመኛል ወሬ ካጣሽ ምንአለ ለአማራ ህዝብ ድምጽ ብሆኝ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ወርኛ ነው የአማራን ህዝብ እንደዚህ እያለቀ አንድም ታዋቂ ሚዲያ ድምጽ አይሆንም ችግር የለም እግዚአብሔር አለን ግን አንዳንዳችሁ በቤታችሁ ይግባ ሌላ ምን አልልም

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 3 місяці тому +1

    መሲ ሰው አፋልጊን ስንልሽ አትሰሚም ይህ የማይጠቅም ትዘግቢያለሽ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 місяці тому +3

    ወሬ ትወጃለሺ ሚድያሽ እኮ ትልቅ መሆኑን አትርሺ የቲክታክ ወሬ እየለቃቀምሺ አታምጭብን ሌላ የምትሰሪዉ ሀሳብ ከሌለሺ አርፈሺ ተቀመጭ

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 3 місяці тому +3

    ወገን እረ እባካችው ለሚያልፍ ግዜ የሰይጣንን ሀሳብ እንደ ግል የህይወት ህቅዳችው አድርጋችው አትሰቡ። ሰይጣን እንካንስ እንደዚህ አስባችው ቀርቶ የሰውን ልጅ ህይወት ሊነጥቅ ቀን በቀን ይሯሯጣል። ፀልዬ እግዚአብሔር አመስግኑ እንደየእምነታችን መዝሙር ስሙ። እግዚአብሔር አምላካችን አባታችንን ጠባቂያችንን እረኛችን ነው። ምንም ቢከፋን ብንቸገር ህይወታችንን እሱ ያውቃል። መልካም አድርጎ ፈጥሮን የእግዚአብሔር የቅዱስ እጆቹ ፍጡር ሆነን ለምንን ለማይገባው ለሰይጣንን ህይወታችንን አሳልፈን ለመስጠት እንሯሯጣለን። እግዚአብሔር የፈጠራትን ነብስ ማጥፋት እግዚአብሔርን ማሳዘን ነው። እኛ በህይወታችንን ደስተኛ አይደለንም እንላለን። ነብስን ማጥፋት ደግሞ እግዚአብሔርን በጣም ማሳዘን ነውና እባካችው መልካም መልካሙን በማሰብ ቀሪ ዘመናችንን መኖር ይሻላል።

  • @Messi-vc4oo
    @Messi-vc4oo 3 місяці тому +3

    እንዴ እኛ ምን እናድረግ ህይወት ህይወት እያለሽ እራስሽ ነሽ ደግሞ አንችም አትላላጭ አንች ችግር ላይ ከሆንሽ ለመርዳት ነው ወሬ😂😂😂😂

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 3 місяці тому +1

    እኔኮ የማይገባኝነገር እውነት ለዚቺወጣት ታስቦነው?ውሸት ሳንቲም ለመለቃቀምእንጂ እኔ ካንቺበላይ አውቅልሻለሁ ማለት አይገባኝም

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 3 місяці тому +2

    መሲ ምርጥ እህት ተባረኪ🙏🏽 ከምን አይነት ሰዎች ጋር ነው የሚኖረወረ? እቺ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ወሬኛን ወገባቸውን ቆረጠችልኝ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 3 місяці тому +9

    እኔም ፈርቼ EBS ይቺን ልጅ ሳይመክራት ለቋት ይሁን ብዬ ሰግቼ ነበር❤❤

  • @yeharerwerk2023
    @yeharerwerk2023 3 місяці тому +24

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 3 місяці тому +1

    ሆሆሆይይይ😂😂😂😂 ኧረ ያስቃል 😂😂 የኢትዮጵያ ህዝብ አብዷል ልጅቷ ያለሰበችውን ማውራት ምን ይባላል ታሪክ ነው !!!! ከመቼ ወዲህ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን ያህል ለዜጋ ማሰብ የተጀመረው አውሮፖም የለም !!

  • @jaleelaselam4630
    @jaleelaselam4630 3 місяці тому +16

    ማካበድ ይወዳሉ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 місяці тому

      በጣም ምደረ አሽቃባጭ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 місяці тому

    የአገራችን ሰላም ጠፍቶዋል ጦርነቱ እረሀቡ ችግሩ በጣም እያሳሰበን ነው የአብይ መንግስት ባለጊዜዎቹ ሰውን ተስፋ እንዲቆርጥ እራሱን እንዲያጠፋ እንዲሰደድ እያደረጉት ነው...ያሳዝናል መሲ በጣም ብዙ ሰዎች እራሳቸውን እያጠፍ ነው እያበዱ ነው

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 3 місяці тому

    ከቲክታሮቹ የበለጠ ያንቺ ቪዶውን አቅርበሽ በተቅለሰለሰ ድምፅ ማቅረብሽ ና ከዚህ በፊት ህይወታቸውን ያጠፋ ብለሽ የሞቱትን ሰዎች አቅርበሽ የዩቱዩብ መሸቀያ ማድረግሽ ምን ያህል የወረድሽ ሰው መሆንሽን ያሳያል እናንተ ሰው ሲያወራ ከተናገረው እየወሰዳችሁ መሰንጠቅ ምን ያደርግላችሀል ለምን ሰራ ሰርታችሁ አትኖሩም ተራ ወሬ እየለቃቀማችሁ ህዝቡን ከምታደነቁሩ ኮተታሞች የሀገር ሸክሞች

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 місяці тому +2

    ዝብለሺ መሲ ወሬ ከመለቃቀም አማራ ክልል ለሚጨፈጨፉት ድምፅ ሁኛቸዉ ስት ተስፋ የቆረጡ አሉ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 місяці тому

      የዘረኛ ወሬ🤮🤮🤮እንቺ ከፍተሽ እውሬ ደንዝ🤛🏾

  • @martaabera1736
    @martaabera1736 3 місяці тому +1

    መሲ ተይ ትርኪሚርኪ ሆ ነ ወሪሽ ተይ እራስሽን ፈትሺ

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu 3 місяці тому

    ምድረ ስራ ፈት የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ፡ ሰው ያላሰበውን ምታሳስቡ ምድረ ቲክቶከር ( ስራፈቶች ) ለልጅትዋ አስባችሁ ሳይሆን ገንዘብ ለመለቃቀም ብላችሁ ነው ያረጋችሁት፡ አንች መሰረት የሚሉሽ አሮጊት ደግሞ ማቅረብ ያለብሽን ብቻ እየለየሽ አቅርቢ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 місяці тому +1

    😂😂 አይ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንስ ስራ ፈታችሁ!!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 місяці тому +1

    ስንት፡የተከፋ፡ተስፋ፡የቆረጠ፡አለ፡በዚሂህን፡ጊዜ፡እህቴ፡እንኳንም፡መጥፎነገር፡አላሰብሺ፡ሁሉም፡ያልፋል፡የሞተነው፡የማይመለሰው

  • @NardiErmi
    @NardiErmi 3 місяці тому +1

    እባካችሁ ለልጄ ልኑር እርዱኝ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 місяці тому

      ስራ ስራ እርገሽ ወደ ልጅሽ ልመና ተው እቦ 🙄

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 3 місяці тому +8

    አሁንም እኮ ስትታይ ደስተኛ አትመስልም ተስፋየቆረጠችነው የምትመስለው ለማንኛውም እኛ ለሷ አስበን ነው ዋናው ደህና መሆኗነው

  • @-nt5np
    @-nt5np 3 місяці тому

    ኤማምዳ የእስፓኒሾች ስምም አገራችን ገባ ? ስልጣኔ እየመሰላቸው ማንነትን መጣል😊

  • @seblegirma7315
    @seblegirma7315 3 місяці тому

    መሲዬ የኔ ቅመም ሳዳምጥሽ ውዬ ባድርኮ አሠለችኝም ሠላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 3 місяці тому +7

    አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው ነው ነገርየው😂😂😂

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 місяці тому +9

    ቆንጆ ስለሆነች ማግባት ፈልገው

  • @SssS-e1t
    @SssS-e1t 3 місяці тому +27

    እኔ እስቲ የስነ ልቦና ሞያዎች እርዱኝ በጣም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነኝ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 3 місяці тому +8

      አይዞሽ በምታምኚው እምነት አጥብቀሽ ጸልይ የስነልቦና አማካሪዎችም ይህንን የሚያዩ ከሆነ ያግዙሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 місяці тому +2

      አይዞሽ እህቴ ፀበል ሂጂ እባክሽ ፀልይ እህቴ ❤❤❤ አይዞሽ

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 3 місяці тому +2

      በምን ላግኝሽ አውሪኝ

    • @SsZz-ni4tc
      @SsZz-ni4tc 3 місяці тому +1

      አብሸሪ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 3 місяці тому +4

      እኔም የስነልቦና አማካሪ ጋር ልወስድሽ እፈልጋለሁ አነጋግሬልሻለሁ እንዴት ላግኝሽ።

  • @MulukenTariku-p2t
    @MulukenTariku-p2t 3 місяці тому +2

    Anegagariw shemgelena,anegagariw cake ,anegagari video, anegagariw anegagariw

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 місяці тому +2

    ንግግርሽ ሁላችንም ነው የረበሸን ተመስገን በጣም ነበረ ያስለቀሰችኝ እኔ ለምን እንዳሆነ አለቅም በጣም ነው ያዘኩት 😢

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 місяці тому

      ለወሬሬሬ ሞትኩ

  • @habibasaid9142
    @habibasaid9142 3 місяці тому +11

    ትክክል በሰአቱ በጣም ደግጬ ነበር በሰአቱ ጥያቄው አስደግጦ ነበር

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 3 місяці тому +4

    መሲዬ.እውነት.ነው.እዚችምድር
    ላይመኖር.በጣም.ነው
    የሚያስጠላው.እኔም.ሰልችቶኛል
    መሄዴም.አይቀርም😢😢😢😢
    መኖር.ምንም.ጥቅም.የለውም
    ብንሄድ.ይሻለናል

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 місяці тому +1

      እስቲ ምክንያት

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 3 місяці тому +2

      እባክወ ሞት አማራጭ አይሆንም የሠይጣን መንገድ ነው

    • @maniba5854
      @maniba5854 3 місяці тому +2

      ለማን ሲባል የማያልፍ የለም ፀሎት ሁሉን ያሻግራል ፀልይ ወይም ፀልይ😊❤

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r 3 місяці тому +1

      በየቀኑ በየደቂቃው በየሰከንዱ የ እግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ሆኖ ሳለ ይህን ማመስገን ሲገባ ራስን ማጥፋት እውነት መፍትሔ የሚሆን አይመስለኝም ምናልባትም በነሱ ቦታ ላይ ሆነን ስላላየነው ይሆናል ግን ይህ ሰይጣን የሚያሳስበን ነው።

    • @ma9546
      @ma9546 3 місяці тому

      Up to you

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 місяці тому

    የኢትዮጱያ ህዝብ አሽቃባጭ አስመሳይ ነው መልስ ነው

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 3 місяці тому

    ወይ ጉድ አሁን ይሄ አነጋጋሪ ሆኖ ነዉ ፌመስነት ቀላልነዉ መፈመስ እንድህ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ

    እኔ እህታችሁ 1ነገር ልበላችሁ በሳኡዲ አረቢያ 12 አመት 6ወር ሆኖኛል ነገር ግን ብዙ ስቃይ ሰቆቃ የሆነ ጊዜ አሳልፉለሁ ህመም ሀዘን ጪቀት ነገርግን ይከው አለሁ በጣም እጨነቃለሁ አዝናለሁ ነገርግን እራሴን ባጠፉ እናቴ ታናናሽ እህቶቸ አዘናቸውን ይወጡታል ነገርግን በችግር እዲቆራመዱብኝ አስባለሁ ልብ በሉ ታናናሾቼ እናቴን ችግር ያቆራምድብኛል ብየ ሁሉን ነገር እረሳለሁ እስኪ አርቀን እናስብ ስንሞት 1ነፉስ እናጠፉለን ስንኖር የብዙ ሰወች ሂወት እንታደጋለን ስለዚህ እባካችሁ አርቃችሁ አስቡ❤❤

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 3 місяці тому

    Sijemer ebs limeremer yemigebaw tekum eko new gni hge fetar huna sale hge atache hageri ethiopian

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 3 місяці тому +3

    አይይ ወገኖቸ ያሁኑ ኑሮ አያስጠላም ብላችሁነው እስኪ ተውን 😢

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 місяці тому

      እጅ እግር ካለሽ ተመስጌን

  • @EmmaDaniel-k9y
    @EmmaDaniel-k9y 2 місяці тому

    ስንት ሰው ተስፋ የቆረጠ ሂወት በቃኝ የሚያስብል አለ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 місяці тому +1

    በአጨሩ በቃ ሊባል የሚገባው ሰትባይ የአንተ ፖሮግራም ጦረታ መውጫ አረከው ነው ያልሸው እኔ ተረድቸሻለው

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 3 місяці тому +1

    የራሷ ጉዳይ እኔም በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ ሚዲያ ላይ የሚወጣ ብቻ ነው ሚረዳው ኢትዮጵያ 😢 እኛንስ ማን ይየን

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

      አይዞሽ ከሁሉም እግዚአብሔር ይበልጣል የሴጣን የመጨረሻ ግቡ ተስፋ ማስቆረጥ ነው እኛ ደሞ የእግዚአብሔር ነን ለሴጣን ደስ ማሰኘት የለብን

    • @hanan2_hanan19
      @hanan2_hanan19 3 місяці тому

      @@ፅጌማርያም-21 ትክክል ነሽ እህቴ ለሁላችንም ፈጣሪ አለን ግን ስንት እርዳታ ሚፈልግ የሰው ምክር የሚይሻ በጭንቀት ውስጥ ያለ ወገን እያለ ሚዲያ ላይ ለሚወጡት በግድ ልርዳችሁ እያሉ ሲያሽቃብጡ ያናድዳሉ አሁን እኮ ስንት ሰው እርዱኝ ብሎ በውስጥ መስመር ደውሌላቼው መልስ ሳይሰጡ ሚዲያ ላይ የወጡትን ብቻ በግድ ልርዳ ሳይፈልጉ እንዴ ልጅቷ ለተጠየቀችው ነው መልስ የመለሰችው እንጅ አስባበት አይደለም ለዛ ነው ያናደዱኝ ምድረ አሽቃባጭ እኔስ ፈጣሪ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ይሄን ያክል እርዳታ ሚያስፈልገኝ ሆኜ አይደለም ምክንያቱም ህይወቴ ሁሉ ችግር በችግር ስለሆነ የመጣው ለምጀዋለሁ

  • @melatdinka751
    @melatdinka751 3 місяці тому +1

    Mesi gene eski meteseriwen merechi

  • @Hanan-n1u
    @Hanan-n1u 3 місяці тому +5

    stamr lijtwa❤❤❤

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 2 місяці тому

    ምነው ወሬ በዛ ምን ማለት ነው ስንት የማያሳስብ ነገር ሖኖነው????????????????

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 3 місяці тому

    የኔቆንጆ ምንበወጣሽ!! ጠላትሽ ለገንዘብ መሰብሰቢያቸው ብለው ነው። አያሳስብሽ።

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 3 місяці тому +1

    Niket yalebat neber yemeselechign. Ahunim Niket yazele asteyayet new yalat

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 3 місяці тому

    ይኸው ዛሬ እኛ ሰፈር አረብ ሀገር የመዳም ቅመም ለመሆን ብላ ፓስፖርት ልካ ቀርቶባት እንደት ይቀራል በማለት መርዝ በልታ ሞተች አሉኝ ሙምኪን 18-20 አመት ቢሆናት ነው እናቴ ጋ ስደውል ነግራኝ እዛው እሞቱ ቤት ሆና በጣም ደነገጥኩኝ አስቡት ይህን ከሳራ ምንም ሳይቸግራት ሞትን መረጠች ገና ወጣቷ አላገባች አልወለደች ወደየት እየሄድን ነው ግን እረ ቆም ብለን እናስብ እዛው አለም ምን እንደሚገጥመን እናስብ በተለይ ሙስሊሞች እራስን ማጥፋት ሀራም ነው ጀሀነም ነው የሚጠብቀን ተው!! እናስብ ሞት መፍትሄ አይሆንም እባካችሁ ለቤተሰብ እሳት አትጣሉ ወላሂ እናት አባቷ ቅጥል ነው አሉ ያሉት 😢😢😢 ምን አይነት ጉድ ነው እፍፍፍፍ

  • @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
    @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ 3 місяці тому +2

    አዉ በቃኝ ሲባል ሂወት ይባላል አትርጋጉም ነዉ ያማርኛ ዉትርጉም ነዉ

  • @abeni9311
    @abeni9311 3 місяці тому

    ይሄ ፈጵሞ መታሰብ የለበትም የት ነው እምትሄደው ወደሲኦል ብሄድ ይሻላል ያለውጳውሎስ መንፈሳዊ ሩጫን ጨርሶ መንፈሳዊ ሂወቱን ጥንቅቅ ብሎ ኖሮ ነው እኮ ኧረ ጎበዝ እናስተውል ጨለማ ይመጣል ግን ይነጋል ያገሬ ልጆቾ አይዞኝ እግዚአብሄር በዙፋኑ ላይ አለ ልጅቷም ላይ አታሟርቱበት በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ይፍረስ አሜን

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 місяці тому +2

    እኛምበሀርባገር ኡነንተስፋም አልቆረጥነም😢😢

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 3 місяці тому

    ግርም የሚለኝ ሁሉም በሚድያ የሚታወቁ ናቸው እርዳታም ሀነ ሌላም ነገር የሚደረግላቸውአንድቀን እኳንስለ አማራ ክልል ምንም በማያቁት ነገር እያለቁ አንድም ሚደያ የዘገበውየለም ሚስኪኑን ህዝብ ማን አየው😢😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 місяці тому +1

    ጋዜጠኛ መስዬ በዙ አድናቂሽ ነኝ በርቺ... መስዬ በብዛት ቲክቶከሮች @ ዩቲዩበሮች @ ኢንስተግራሞች... በ መንገብገብ ለገንዘብ ብለው
    የስውን ሂወት ለመንጠቅ እሩጫ .. በጣም ነውር .:: 🙂🙂🙂

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 місяці тому +4

    እኔም አሳስባኝ ነበር የኢትዮጵያህዝብ የዋህ ነው ሳይቃጠል በቅጠል ብለው ነው

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 3 місяці тому

    እኔ የገረመኝ መልስ መሆኑነው አይ ebs ምን ሊቆም ይችላል ብለውሞ ጠየቁኮ እፍረትም ሚባል ቀርቷል

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 місяці тому

    To be honest,እኔም comment ሰጥቼ ነበር በጣም ገርሞኝ ነበር ለምን የሁሉም ወንድሞቻ አራቱን የሚሰጡት መልስ ይደብር ነበር...

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 3 місяці тому

    በቃኝ ማለት አለማዊ ኑሮ ነው ያለችዉ ይመስለኛል ምክንይትም ፡ሰው፡እከሌ፡አለም፡በቃኝ፡አለኝች ይላሉ ግን ያማለት መለኮሰች፡ወይም፡ገዳም፡መነነች፡ነዉ ትርጉሙ

  • @mesafint44
    @mesafint44 3 місяці тому +3

    የዋርተኞች ሁላ ልጅቷ ምንም ተስፋ መቁረጥ የሚታይባት አይደለችም አታሟርቱባት።

  • @ragetnet
    @ragetnet 3 місяці тому

    የ ስራ ሕይወት የትዳር ሂወት በቃኝ ሊባል አይችልም ለምን ስለ ሞት ብቻ አሰባችሁ ሰዉ ያላሰበውን ማሰብ ሆሆሆሆ 🙄

  • @TadeseAberaarage
    @TadeseAberaarage 3 місяці тому

    ምን አይነት ነገር ትክክል የሆነ ነገር ነው እኮ የመለሰችው የተለያዬ የሚድያ አቅራቢ የሆናችሁ ሰዎች ሚድያው አመቼን ብላችሁ ስንት አሳሳቢ ነገር እያ ሊወራበት የሚችል ነገር አይዴለም ለአንድ ጥያቄ መልስ መልስ መስጠት እንዴችግር መታዬቱ በጣም ያሳዝናል እስኪ እውነት የወገን ተቆርቛሪ ነን ካላችሁ በስዴት ላይ ላሉ እህት ወንድሞቻችን ስለነሱ አውሩ ወሬብቻም ሳይሆን ለመፍትሔ ጣሩ ወሬ ብቻ

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 3 місяці тому

    ኤማዳ የቦስ ልጅ ናት ኢብላኝ ለቲክታኮቹ እካን ራሱአ ልታጠፊ ኢቅርና ምን ነካኝ የምትል ልጅ ናት

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 3 місяці тому

    ሰውኮ አስቦላት ነው አመሰግናለሁኳ ባትል ጭራሽ ህዝቡን እንደጥፋተኛ ማየቷ ጀዝባ

  • @alenbiruk8727
    @alenbiruk8727 3 місяці тому

    አቤት ሰው፣፣፣፣፣። ውይይይይ ወሬ፣፣፣፣አረ መሲ ግን ጥሩ ነሽ በዚህኛው ፕሮግራም ግን አረ ኸኸኸ።

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 3 місяці тому +1

    እረ እኔ ዛሬ እራሱ ካልወስድከኝ ልምጣ? እያልኩ ነበር😢 ችግሩ ሳልጠራሽ መጣሽ ብሎ ይጠብሰኛል ብዬ ነው እንጂ ብሄድ ይሻለኛል😢

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ሁለቱም ጥያቄ የመለሰችዉ የእኔም መልሰ ነዉ እሷሰ ለመልሰ እኔ ግን እዉነተኛ መልሴ ነወ 😢😢😢💔💔💔አሁንያለሁበት ሁኔታ ከእኔና አላህ በቀር የሚያቅልኝ የለም😢😢 እረየአላህ እርዳኝ ወይ ዉሰደኝ😢

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 3 місяці тому

    Esua midia selewetach enji senetochachachen hiwot endebekan enema koye kebekagn gen meskinua enate ayene lay temetalech😢😢😢

  • @seadaeshetu5402
    @seadaeshetu5402 3 місяці тому +2

    ምን ዲን ነው ሰው ያላሰበውን እንዲያስብ ማድረግ ሆ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 3 місяці тому +1

    አረ ኮመንት በሄድንበት ስድብ ሰውማጣጣል😮

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 3 місяці тому

    ልጅቶ አስቀይሳ ነው አለ ነገር😮

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 місяці тому +3

    ታዲያኮ 50 ወቹ ሰወቺ እነሱ ናቸዉ የመለሱት እሷም እዉነቱን ነዉ የመለሰቺዉ ሆ ወሬ መለቃቀም ትወጃለሺ መልሱን ነዉ የመለሰቺዉ😂😂😂

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing 3 місяці тому

      I know 😂😂😂😂😂😂bayhone Le 50 wochu sewoch diresulachew😂😂😂😂

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 3 місяці тому

    እና አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው እኛ ዲክም ላለን ሰወቺ እኮ መንገዲ አሰዬሺን በጦርነት ስጋት በሰው ሀገር ስቀቅን እፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ ስንቱ😢😢😢😢 ዬወለጋ አማር ነኚ ሂወት ምርር ጪልምምምምምም ያለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 3 місяці тому

    አሁንም በተለይ እኛ የሰራነው ገንዘብ የገዛነው ቦታ ለመንግስት ገቢ ከተደረገጰብንሄድ ነው የሚሻለው ወይ እንደሰው አግብተን አሎለድን ላይፍ የሚባለውን አልኖርነው😒

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 3 місяці тому

    Esy afer Blu abo
    Ahun sint yetechegerch set alech
    Mekelakeya sint set defere balefut qenat? Sint set gedele?
    Betam tesfa qoretku
    Mesi rasu tegermiyalesh
    Bagere gin tesfa alqortm
    Atela hula
    In Gojam a girl was gang raped by endf and died as a result 3 days ago. 4 others were raped same way. No one talked about it NO ONE!
    What is really wrong with us! This really is a curse.
    😢
    Girl: don't explain yourself. Just ignore them. We just don't have same language they speak cult unfortunately
    Bye

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 3 місяці тому +2

    መሲዬ ተባረኪ🎉🎉🎉❤❤❤💛💛💛💚💚💚😭😭😭

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 3 місяці тому

    እንደኢትዮጵያውያን አይነት አሽቃባጭ ህዝብ የትም የለም።

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 3 місяці тому +2

    ትክክል እኮ ናት መልስዊ

  • @HaymiWedajo
    @HaymiWedajo 3 місяці тому +2

    😢❤mesiya😢😢😢 betam lek neshi

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 3 місяці тому +1

    የኔ ቆጆ እግዜዜአብሔር ይጠብቅሽ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @da5039
    @da5039 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰waw ከአቀረብሽው ቪድ ሑሉን እሪከርድ በጣጠሰው በዚች ደቂቃ 1 ሚልየን ቪው አገኘ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😔😔👏👏👏👏

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ

    ስራ አጣሽ😅😅😅

  • @NooritoNoorito
    @NooritoNoorito 3 місяці тому

    እጭ አታሽቃባጡ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 місяці тому

    አሽቃባጭ ህዝብ

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 3 місяці тому

    አሽቃባጭናችሒ

  • @AbrahimSaid-c2w
    @AbrahimSaid-c2w 3 місяці тому

    የጨነቀለት

  • @nishatades8014
    @nishatades8014 3 місяці тому

    ❤❤😢😢

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር መያዝ ነዉ

  • @BizuneshAssefa-t8p
    @BizuneshAssefa-t8p 3 місяці тому

    Esti le ene sersulg azn chnkt lay negn enat abat yelgnim ..ena betchn keblye yegna nw belo liwesdbn chaf dersoal 50 amet yenornbt

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 3 місяці тому

    Ye lebachenen seletenageresh new melesesh lay focus yaregenew

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 3 місяці тому

    እለም በቃኝ ገዳም ፡መመነንም ነዉ