Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Kale hiwot yasemalin
Kalevhiyiwet yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል ገለፃ ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሜን
ኣሜን
በርታ ቡዙ ተምህረናል
part 2
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን..አንድ ጥያቄ ነበረኝ መምህርአንድ ሰው መጀመሪያ ከቆረበ በኋላ 40 ቀን ሳያልፈው ነው ሁለተኛ መቁረብ ያለበት የሚባለው ትክክለኛ አስተምሮ ነው? ደግሞ ሳይቆርብ 40 ቀን ቢያልፍበት ችግር አለው??
ትክክል ነው ቁርባን ለመቀበል የሚከለክለው ልዩ ምክንያት ከሌለ መቀበል ይችላል ለምሳሌ እንኳን 40 ቀን መጠበቅ ይቅርና በሳምንት ውስጥ ሁለት ጊዜም መቀበል ይችላል ግን ከመቀበሉ በፊት ራሱን በንስሃ መመርመር ለካህን መናዘዝ ያስፈልጋል
አንድ ጥያቄ አለኝ ቅዳሴ ከ ቤተክርስቲያን ውጪ የት፣ለምን እና መቼ ይቀደሳል?
ክፍል ሁለት የለም ወንድሜ ልቀቅልኝ
ቅዳሴ ዘዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (መጥምቁ ዮሐንስ አይደለም) አስተካክል ዮሐንስ ወንጌላዊ ነወ። ሰው የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን ይዞ እንዳይኼድ ማስተካከል ብትችል ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Kale hiwot yasemalin
Kalevhiyiwet yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል ገለፃ ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሜን
ኣሜን
በርታ ቡዙ ተምህረናል
part 2
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን
.
.
አንድ ጥያቄ ነበረኝ መምህር
አንድ ሰው መጀመሪያ ከቆረበ በኋላ 40 ቀን ሳያልፈው ነው ሁለተኛ መቁረብ ያለበት የሚባለው ትክክለኛ አስተምሮ ነው? ደግሞ ሳይቆርብ 40 ቀን ቢያልፍበት ችግር አለው??
ትክክል ነው ቁርባን ለመቀበል የሚከለክለው ልዩ ምክንያት ከሌለ መቀበል ይችላል
ለምሳሌ
እንኳን 40 ቀን መጠበቅ ይቅርና በሳምንት ውስጥ ሁለት ጊዜም መቀበል ይችላል ግን ከመቀበሉ በፊት ራሱን በንስሃ መመርመር ለካህን መናዘዝ ያስፈልጋል
አንድ ጥያቄ አለኝ ቅዳሴ ከ ቤተክርስቲያን ውጪ የት፣ለምን እና መቼ ይቀደሳል?
ክፍል ሁለት የለም ወንድሜ ልቀቅልኝ
ቅዳሴ ዘዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (መጥምቁ ዮሐንስ አይደለም) አስተካክል ዮሐንስ ወንጌላዊ ነወ። ሰው የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን ይዞ እንዳይኼድ ማስተካከል ብትችል ።