የብርሐን እናት-ከበለስ ስር አየሁህ(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ጸጋን ያብዛላችሁ

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ነው ::

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 2 роки тому +2

    አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ 2 роки тому +1

    አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 роки тому +2

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዲያቆን ብርሐኑ

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር ክብር ይግባው እግዚአብሔር አሜን

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ጠን.

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +2

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Makedas-lp2sd
    @Makedas-lp2sd 2 роки тому +1

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 роки тому +2

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +2

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፍቅሯ ይደርብን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን በርታ ይቀጥል ንባቡ እወነትም የብርሃን እናት

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 2 роки тому +2

    እግዚአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን

  • @waine6059
    @waine6059 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ቀጣይ

  • @kiduethio8862
    @kiduethio8862 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችንም እድሜ ጤና የበለጠውን ጸጋ ይስጥልን💛

  • @tsionabera8105
    @tsionabera8105 Рік тому

    ፈጣሪ ንፁህ ልባና ይስጠን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 роки тому +2

    አሜን !
    ግሩም ነው፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Yashi-m1x
    @Yashi-m1x Рік тому

    አሜንአሜን አሜን💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤💛💚

  • @silvanasilvana3189
    @silvanasilvana3189 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Рік тому

    አሜን ቃሊወት ያሰማልን

  • @tg-ki2kd
    @tg-ki2kd 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @meryhaile1544
    @meryhaile1544 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayinebogale5679
    @ayinebogale5679 2 роки тому

    Sagalee jireenya isin haa dhageessisuu

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ

    ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 2 роки тому +2

    ልብ አድርጉ.

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ሰላም መምህር እኳን ደህና መጣህ ቃለህወት ያሰማልን
    መምህር እባክው መልስሱልኝ ንስሀ የገባሁተን ደግሜ እየሰራሁ ያንን ሀጥያት ተደጋጋሚ ሰራሁት የንስሀ አባቴን ፈራሁት ምን ላረግ😭😭

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb 2 роки тому +1

      ድጋሜ ለንስሐ አባት መናገር ይሻላል ይቻላልም ። አይዞን በፍርሃት እያስመሰለ እንድንሰቀቅ ያረግና ድጋሜ እንድንሰራ ነው መሸልቸትን ያለማምደናል ስለዚህ ንስሐ ግቡ ድጋሜ አይዟችሁ ጠንክሩ በርቱ ይህ በብዙዎቻችን ያለ ነው
      በተረፈ ስግደት ጨምሩ በአቅማችሁ ልክ

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 роки тому

      @@Sarah-ehtemaryamb እሽ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ኪዳን እያልሺ እግዚአብሔር እዴርዳኝ 😭

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 роки тому

      @@Sarah-ehtemaryamb

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 2 роки тому +1

      ሰዉ ፍፁም አይደለም እናት አይዞሽ ፃድቅ ሰባት ግዜ ይወድቃ ሰባት ግዜ ይነሳል እናት በተረፈ እህት ፀልይ አትፍሪ እናት ድፈሪ