ጣና ግንባር፦ የዐርበኞች መስመር…"ወንድማማቾቹ ዕዞች የጨበጣ ውጊያ ላይ ነን" ፤ "ዕውነት፣ መርህ እና ተቋማዊ ትግል መዳኛችን ነው"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @AmsaluTemare-z4z
    @AmsaluTemare-z4z 2 дні тому +7

    እያሱን ሳየዉ ገብርዬን ነው እሚመስለኝ 💪💪💪

  • @SafileSafile-s8g
    @SafileSafile-s8g 2 дні тому +1

    ዋው ❤ቃለመጠይቅ የሚያደርገው ጋዜጠኛ አንደበተ ርቱእነው። ፋኖ ያሸንፋል
    በርቱ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtomabraham1376
    @habtomabraham1376 2 дні тому +7

    ጣና ሳትላይት ቲቪ 🙏 ከሐቅ ጋር

  • @maste4760
    @maste4760 2 дні тому +3

    ጀግናችን በርታ ❤

  • @GundeAu
    @GundeAu 2 дні тому +2

    በርታ አርበኛ እያሱ አባተ።

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 дні тому +3

    ጀግናችን የማይከፈል ውለታ ስለኛ እናንተ ትንከራተታላችሁ ከምቾታችሁ ዝቅ ብላችሁ እግዚአብሔር ለድል ያብቃን በርቱልን

  • @ፋኖነኝከሀረር
    @ፋኖነኝከሀረር 2 дні тому +1

    እውነተኛ የነጻነት ታጋዮች ያሉት ጎንደር ፋኖ ውስጥ ነው። በየቀኑ ፎቷቸው ባይታይም በየቀኑ ጀብድ ይሰራሉ። Thank you Prof Eyassu Abate, Thank you Tana Tv 👏👏👏

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 2 дні тому +2

    ወንድማችን ጀግናው እያሱ ይቅናችሁ ❤❤❤❤

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ 2 дні тому +1

    ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም ጀግኖቻቸን በርቱልን 💚💛❤️💪

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 2 дні тому +2

    ረ/ፐ/እያሱ አባተ👏👏👏❤❤❤

  • @TinaTina-i3m
    @TinaTina-i3m 2 дні тому +2

    እያሡ በርታልን❤❤❤❤አንድ ሁኑ በፈጠራችሁ

  • @HanaNigatu-yn4bi
    @HanaNigatu-yn4bi 2 дні тому +3

    ውዶቼ በጀግንነት መስዋት እየከፈላችው ነው መሰዋትነታችው በድርጂታዊ መዋቅር ብታጠናክሩት ትልቅ ዋጋ አለው አማራ ለ50 አመት ተቋም እዳይኖረው ተሰርቶበታል ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ ድል ለታላቁ አማራ ፈጣሪ ከእውነተኛ ታጋይወቻችን ይሁኑ ድላችው ለ4 ኪሎ ያብቃችው አሜን

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 2 дні тому +2

    አርበኛ ፋኖ ረ/ፕሮፌሰር እያሱ አባተ መሪያችን

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 дні тому +2

    ከሀቅ ጋር

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 2 дні тому +3

    ጀግናው እያሡ አባቸ ክበርልኝ ፋኖ ያቸንፋለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebryealebachew1845
    @gebryealebachew1845 2 дні тому +2

    You are a special assistant professor, Eyasu

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 2 дні тому +2

    ድል ለጀግናው ለአማራው ልጂ ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤። ወገናቻችን ተባረኩልኝ ። ወራሪው የዱቄት ሌባን ባሞራክቢው ገደል ስእር ያሞሮች እራት አድጋችሁልናል። መታደል ይሉሀል ከጀግኖች መወለድ ። እስር ቤት አልፈራም እስር ቤት ነበርኩኝ። አይዞአችሁ። የጥበብተኛው አገር አማራው የጀግናው ንጉስ ቋራህ አገር አማራ ከእስራኤል ተሰዶ የመጣልን ተሪኩም በደብተራዎች የተደበቀው ደጉ ንጉሳችን ቋራህ የሰጠን አገር አማራችን። አማራው ክፍለሀገር ለዘለም ይክበር ።❤❤❤❤❤❤❤።

  • @abrahaworkie4950
    @abrahaworkie4950 2 дні тому +4

    ለተጋድሎችሁ አክብሮቴንና ምስጋናዬን እየገለጽኩ ያለ አንድነት ድል አይታሰብም ከምንጊዜውም በላይ ስለ ሁሉን አቀፍ የፋኖ አንድነት ትሰሩ ዘንድ እማፀናለሁ!

  • @MekdesB-l4s
    @MekdesB-l4s 2 дні тому +1

    ፋኖ ኢያሱ ❤🙏🙏

  • @FenishGedefaw
    @FenishGedefaw 2 дні тому +1

    እያሱ ጉበዝ ልጅ ነው ❤❤❤

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 2 дні тому +2

    ግፋ የገብርየ ልጅ እያሱ አባተ

  • @AmsaluTemare-z4z
    @AmsaluTemare-z4z 2 дні тому +4

    ጥሩ ነው ጦርነቱ ላይ ግን ጎንደር አንድ ካልሆነ አያሸንፍም 😔

  • @YazieMulie
    @YazieMulie 2 дні тому +1

    ❤❤

  • @סטייןוורקו
    @סטייןוורקו 2 дні тому +2

    beravo❤❤❤

  • @MenberuMikru-b4o
    @MenberuMikru-b4o 2 дні тому +1

    Wond ante neh jegininetin ketedros tamagninetin ke gebirye yeworesik👍👍👍👍👍👍

  • @MekoMeko-o3n
    @MekoMeko-o3n 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @get-hu1bo
    @get-hu1bo 2 дні тому +1

    እያስ የጎንደር ፋኖ ጭንቅላት ነው🎉❤🎉

  • @elsad1086
    @elsad1086 2 дні тому +1

    👋👋👋🙏

  • @henock2780
    @henock2780 2 дні тому +5

    የአማራ ህዝባዊ ድርጅትን ማገዝ ግዴታ ነዉ !

  • @MelkamuTesfa-c4t
    @MelkamuTesfa-c4t 2 дні тому +1

    Kft trkm ye gondern yakl man eyetewaga new ahun gedel gba tl trkm gonder hulhm gonder tekus kejemer gedel new eyasgebaw yale lelah endehonk ke 4:00 belay yemiwaga yelem gonder❤❤❤❤❤❤

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 2 дні тому

    አይ አንድነት ላይ ያላቸዉ ቁርጠኝነት ዝቅተኛ ነዉ ፡ተዉ አንድ እንሁን ግዜዉ አሁን ነዉ ብዙ ዉንዥንብር አትፍጠሩብን ፡፡

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 дні тому +1

    እዲህ እዲህ. ያሉ አምሮ. ዘመን ወቅት. ሁኔታው. በሙሉ. በትልቀት. ተረድተው.
    በሚገባ. የወጡን ታጋይ አታጋይ. ይልቁን. የሰው ሀይል. የግብአት. ሁለንተናዊ. ነገር. ከነአካላችን. መቀላቀል ነው ጥቅሙ ።
    ደጋፊ. መሆን ማለት በርቀት ያለ ብቻነው. ግዴታው. እሱም. በትልቀት ነገሩን የተረዳው. የአምሮ ስራ መስራት. ከምድር መሰናክል. አቀጭራ. ህሙማን. ይሁኑ በደመነብስ. የውቀት እጥረትም. ትቢትም. ከንቱነት. የያዛቸውን. አደናጋሪወች. በቅዥት ያሉትን. ማውጣት. ቃላቸው በቃል. መተርጎም. የሚዲያና. የርቀት. ደጋፊወች. ስራነው ።
    በተረፈ. ፕሮፌሰር. ብቻ አይደሉም. እነዚህ ጀግኖች. አማሮች. ሁነው በፉጥነት. ጠመጃ. ይዘው. የገጠሙ. ምድር ላይ. አብረው ተኝ.ተው. ይቻላል. እያሳባሉ. ያሉ. ይህን ይህን ወርቅ. ይልቁን. መጠቀም. ነው. ምቀኝ. ነት ደነዝና ድንቁርና. በወሬ. ተሞልቶ. መዝለፉ. ትልቅ. ሞትም. ውርደትም. ነው በእውነቱ. ።
    ሀገርም ይሁን ቤተሰብ. የሚመስለው. አባውራውን. ነው. ከወለደ. ያሳደገ. ይላል. አማራ ዝብሎ. አይደለም. እና. ለሀገር. ለህዝብ. የሚሆኑትን. በየወቅት. እግዚአብሔር. ስሰጥ. ማወቅ. የህዝብ ግዴታው. እዲሆንም. እኩል. መሰልጠን ማወቅ. አለበት. መረዳት. ከዛ እሱም ግዜም አይገል. ሞትና ውርደቱን. እራሱ ተከላክሎ. ከተባለው. የድል ጎዳና ደርሶ. መኖር ያሉትን. ይኖራል. ስለዛ. እኩል. መሳተፉ. ነው.
    መልእክቱ. ግልፃነው. ይህን ሚዲያው. ይልቁን. በመደቃገም. በዜና መልክም. እያራቀክ. አቅርበው. ።
    ትኩረቱ. ስሩት ሳይሆን. እንስራ. የሚለው ነው. ከምድር ላለው. የሚተላለፉ. ይህ. እዲፈጠር ሚዲያ. ትርጉም አለው. ።
    ህዝብ ነገድ አማራም እየሆነበት ያለ በሱ ላይ እጂ. እደጋገር የሀገሬው. በሙሉ ህዝብ እዳልሄነ ማውቅ. አለበት. መዳን ሳይችል ተነጥሎ. ለምልክትም. የሚተወው የለም. የገጠመው. መረዳት እጂ. መናቅ. እኔ እቶፈቶ. የተሳሳተግምት በመስጠት ሞትን በተራና በያይነት. መጠበቅ ከወደቀ ጠላት. ከንቱነት ነው ።
    የአማራ ፋኖ. ህዝባዊ ድርጂት. ያለመጠራጠር. ሀገር ይረከባል. ስለሆነም. የታገለበትን ያታገለበትን. ግን ህዝብ ስለሚያስፈልግ. እራሱን. ማዳን ከጠላት. በያለበት. መከላከል. አለበት
    በሓላ እነትና በኖሩ. እነቶኔ. ይሁን ያለቀን. ዘመድ አዝማድ. ወገን መናፉቅ. እዳይመጣ. መገደብ. ይቻላል. ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @סטייןוורקו
    @סטייןוורקו 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @generalZara-ot5ce
    @generalZara-ot5ce День тому +1

    ተወርወር ፋኖ / ተምዘግዘግ ተወንጨፍ.....!!!

  • @MelkamuTesfa-c4t
    @MelkamuTesfa-c4t 2 дні тому +1

    Ezh comment yemtset yale agbab atkefet yale gonder enkua mashenef tnsh mangerager yelem

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 дні тому +1

    እስክንድር የአማራ ህዝብ ባለውለታ ነው እርሱ የውጭ ግኑኝነት ስራ በብቃት ሊሰራ ይችላል ይህን ትግል የመምራት አቅም የለውም ስለሆነም የእስክንድርና የሀብታሙ አያሌው አምላኪ አትሁኑ

  • @etava4296
    @etava4296 2 дні тому

    የራስህ የአረዳድ ውስንነት ስላለብህ እንጂ አንተ ሀሜት የምትደረድረው ሁሉ ውድቅ ነው ብራዘር።

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 2 дні тому

    ኧረ እኔ እማ በነ ከቤ አይሸሺም በነ ታረቀኝ በሪሁን በጀግናው አያቴ እያሱ በሪሁን በነ ዘመነተበጀ በነ አጣናው ዋሴ እጂ የተቆረሰውን እንጀራም በልቻለሁ ። ወንድ ። አታውቂም ቀርበሺ ካላየሽ ብሎል በስር ቤት የቀሩት የአነ ድግስ አባት ጀግናው አጣናው ዋሴ ። መቅደላ ካፋፉ ጩህት በረከተ ሴቱን አልቆጠርኩም ወንድ አንድ ሰው ሞት ተብሏል እኮ ። ተደብቀው እየቀዘኑ ላሉት አማራ ነኘ ባዮዎች ወዮላቸው ። የድሮ ቀልድ ነው የዛሬውን እልቂት የማይካፈል። ግን ወዮለት። እንደዚህ የሀይማኖት እበቶች ከመሆን ይሰወር ። ክርስትና ያነሳው ህፃናት በድሮን ሲጨፈጨፍ ዝም ጥርቅም ያለውን ፈስ ማትያስን ፈጣሪ በተሎ ይጥራልኝ። አሜን አሜን አሜን።፤፦፧፨ ጎታታ ደብተራ። ዛሬ ተደብቀህ ለምትደውልልኝ የውሻው ተከታይ ተጠንቀቅ 😮። እግዚአብሔር ሞኝ አይደለምና በማትያሰ ቀሚስ አይደሰትም ይልቁንስ ተመልከቱት ማትያስ ጋኔኤል እብት ክብረት በአባታቸው ሰይጣን ተይዘው ሲቃጁ ታያላችሁ።

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 2 дні тому

    አታጭበርብሩ የአማራ ፋኖ በጎንደር እነ ባዬ ቀናው የሚመሩት ብቻ ነው አጼወቹ ክ/ርን እንደ እዝ ነውዴ የምትቆጥሩት

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w 2 дні тому

    32 ሚሊዮን 😁ፉት ወያላ ሲሳይነው አባተ 😅

  • @አለማየሁማተቤ
    @አለማየሁማተቤ 2 дні тому

    እስኳድ አሁን አፋህድ ብትይ መሞቻሽ ነው።

  • @selemonshumet-z3c
    @selemonshumet-z3c 2 дні тому +1

    እናተም አሁን መጥታችሁ የጎንደር አንደነት እንበትነዋልን እያላችሁ ነው ጣናወች አናታችሁ ይበተን ለጎንደር የሚያሰብ ከዚህ ሰይጣናዊ ሚዲያ ራሱን ማግለለ አለብት

    • @Fire2018-A
      @Fire2018-A 2 дні тому +3

      😂😂😂 ማን እንበል እርሰዎን ከጣና በላይ ለጎንደር-- ወቸ ጉድ አሉ ሰዎች! አናትህ ይበተን አቦ አርፈህ ተቀመጥ

    • @QueenAmhara-z8d
      @QueenAmhara-z8d 2 дні тому

      ጎንደሬ ስም ለምን ትመጣላችሁ ራሳችሁን ህናችሁ ቅረቡ ምንያስፈራችሆል

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 дні тому

    ታጋይ ነን ብላችሁ በርሀ ለበርሀ እየተንራተታችሁ ነው ይሁንና የእናንተም መንከራተትም እንዲያጥርና የአማራ ህዝብ መከራ እንዲያበቃ ከስልጣን ጥማት ውጡ ጎጠኛ አትሁኑ ጎንደር አንድነት ላይ አትደሬደሩ መከፋፈልን ተጠየፋ

  • @yeneseweshetu3987
    @yeneseweshetu3987 2 дні тому

    ስኳድ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ

    • @zemenemiskir8793
      @zemenemiskir8793 2 дні тому +1

      የቆሸሸ አመለካከትህን ይዘህ ከዚያው ከጎጥህ። አንተ ብሎ አሰፈራሪ። የብአድን ተላላኪዎች ተነቅቶባችዃል። በአማራ ደም business ሊሰራ?

  • @etava4296
    @etava4296 2 дні тому

    ይኸ ልጅ ግን ቁሞ ቀር ነገር ነው ቶሎ ወደ ቀልቡ ቢመለስ ጥሩ ነው። የእውቀት ውስንነት በግልጽ እየታየበት ሳለ ራሱን ግን እንደ አዋቂና ንቁ መቁጠሩ ይሸክካል!

  • @YibeltalAtnafu-u5f
    @YibeltalAtnafu-u5f 2 дні тому

    ድስኩራም!

  • @AtlewMisha-ut8du
    @AtlewMisha-ut8du 2 дні тому

    😂😂😂😂😂ክክክክክ

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 дні тому

    አቦ ይሄን ከፋፋይ የእስክንድር አሽከር ለምን ኢንተርቪው ታደርጉታላችሁ ከድርጅቱ ወጥቻለሁ ብሎ እንደ ሀብቴ ማሳወቅ አለበት

    • @YazieMulie
      @YazieMulie 2 дні тому

      ሴረኞች የነ ዘመነ አንጋሽ ተረጋጋ

    • @lilianderson6675
      @lilianderson6675 2 дні тому

      እንቁራሪቶች ይጮአሉ ታላቁ እክንድር ሰራ ላይ! ከሽፍቶችና ከገዳይ ከአፈንጋጮች አፋኝ ቡድን ህብረት የለውም!

  • @TenawWorkie-cj9qq
    @TenawWorkie-cj9qq День тому

    Dolla +ስኳድ ==> ረ/ውሸት ተቀደድ እግር ካለ የትም አፍ ካለ ምንም ጨርሰው ጭርስ

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 дні тому +4

    ህዝባዌ ድርጅቱን ማገዝ ግዴታ ነው

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 дні тому +3

    ጀግናችን የማይከፈል ውለታ ስለኛ እናንተ ትንከራተታላችሁ ከምቾታችሁ ዝቅ ብላችሁ እግዚአብሔር ለድል ያብቃን በርቱልን

  • @matewesDessie
    @matewesDessie 2 дні тому +1

    ❤❤❤