ሊቃነ ጳጳሳትን ያስደነቀው ቅኔ በሊቃውንት !! በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሰርግ ላይ kinie by ethiopian priest at deakon henok hailie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 роки тому +3

    መጋቢሃዲስ ሚስጥረ ስላሴ ማናዬ የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ኑሩልን

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 роки тому +3

    የኔ እንቁ መምህሬ ቤታቹን በበረከት ይሙላላቹ

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 роки тому +2

    መታደል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @munagech3751
    @munagech3751 2 роки тому +1

    ጋብቻችሁ የተባረከ ይሁን። በጣሞ ደስ ብሎኛል

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን.. ንዑ ትርአዩ ቤተነ ቤተ እግዚአብሔር.

  • @atronos3
    @atronos3 2 роки тому +6

    "ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ወተክለሃይማኖት ኢረከብዎ ለእኁነ ሄኖክ መርዓዊ እንተ ፈድፈደ ጸጋሁ
    እስመ ኮነ በፍና ፈጣሪ ለሄኖክ ፍናሁ"
    አባ ጊዮርጊስ እና አቡነ ተክለሃይማኖት (ጳጳሳት፣ መነኮሳት) ሄኖክን አላገኙትም መንገዱን በፈጣሪ (በወላጆቹ) መንገድ ሆኗልና (አግብቷልና፣ ጋብቻን መርጧልና) [ሄኖክም አልተገኘም እግዚአብሔር ሰውሮታልና]

  • @zinashteferi4160
    @zinashteferi4160 2 роки тому +1

    እንኳን ሕዝብን እደረሰህ ውድ መምህራችን

  • @atronos3
    @atronos3 2 роки тому +6

    ሳምራዊት አእኑስ አስተብፃያኪ በሕቅ
    አምጣነ ተርጎምኪ ሎን/ቦን ቀመረ ሄኖክ ረቂቅ
    ሳምራዊት ሆይ ሴቶች በጥቂት ያመሰግኑሻል
    የሄኖክን ረቂቅ ቀመር ተርጉመሺላ/ባቸዋልና

  • @eyobsirawwork3819
    @eyobsirawwork3819 2 роки тому +3

    መታደል ነው

  • @MichaelYohannes-ny5ku
    @MichaelYohannes-ny5ku Рік тому

    እንካን ደስአለ ❤❤❤

  • @enderasu1670
    @enderasu1670 2 роки тому +1

    ይበል ነው!!!

  • @zinashteferi4160
    @zinashteferi4160 2 роки тому +3

    ጋብቻችሁን በጾም ልትቀበሉት ጾም ምግብ ማረጋችሁ ለየት ያደርገዋል

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 роки тому +3

    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @atronos3
    @atronos3 2 роки тому +3

    "ኢየሐውር እንከሰ ሄኖክ ለሰቢከ ወንጌል ሞያሌ ለሰቢከ ወንጌል ሰላሌ ለሰቢከ ወንጌል መቀሌ
    ምስለ ሳምራዊት ሄኖክ አምጣነ ቦአ ከርቸሌ"
    😂😂😂😂
    ወንጌል ለመስበክ እንግዲህ ሄኖክ ወደ መቀሌ፣ ሰላሌ፣ ሞያሌ አይሄድም።
    ከሳምራዊት ጋር ከርቸሌ ገብቷልና።
    ከርቸሌ (ከርቸሌ ሚካኤል ስለሚባልና ትዳርም በስምምነት የሚያደርጉት ራስን አሳልፎ መስጠት እና በሌላኛው ፍቅር መታሰር ስለኾነ ነው።) ቅዱስ ጳውሎስም ባሏ የሞተባት ተፈትታለች እንዲል ትዳር በዚ ይመሰላል።
    😂😂😂😂😂
    ስብከቱን እንደማያቆም ተስፋ እናደርጋለን። እሳቸውም ቀልዳቸውን ነው።

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 2 роки тому +1

    Yenea web tewahedo

  • @woletem542
    @woletem542 Рік тому

    ወንድሜ አንኳን አደረሰህ ለአባቶች መቀደሻ ልብስ ማሰቡ የተቀደሰ ነው የታቦቱ መጎናጸፍያና ጥላ አያስፈልግም ወይ

    • @teamnomedia
      @teamnomedia  Рік тому

      @welete M እንኳን አብሮ አደረሰን እኅቴ እንደ ሚዲያ የመጀመሪያ የበረከት ሥራ ስለሆነ ሰውን ላለማስቸገር ነው ልክ ነሽ ያስፈልጋል

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እልልልልልልል

  • @zemichaelyemane8845
    @zemichaelyemane8845 2 роки тому

    እየገባኝ አደለም ይተርጎምልን ?
    ፈክር ለነ

  • @mahletmahlet2445
    @mahletmahlet2445 Рік тому

    ኦርቶዶክስ ❤

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 2 роки тому

    አረ የትርጉም ያለህ😢

  • @abelabel5738
    @abelabel5738 2 роки тому +1

    አይ ሸበላ የግዕዝ ቃል ሆነ እንዴ

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 2 роки тому +1

    ሠርግና ተስካር ላይማ ዓይናቸው ይከፈታል ጠላና ፍትፍት ተገኝቶ? የአገልግሎታቸው መነሻውም መድረሻውም ሆዳቸው ነው።

    • @-sewasiwtube6354
      @-sewasiwtube6354 2 роки тому +2

      ለስድብ መበርታት ትችልበታለህ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому +2

      ዓይንህን ለሥድብና ለቅናት ከምትገልጠዉ ለበጎ ነገር ግለጠዉ

    • @tiktokethiopia4910
      @tiktokethiopia4910 2 роки тому +1

      አንተ ሳትበላ እምታድር ትመስላለህ አጋሰስ

    • @43058
      @43058 Рік тому

      ቆቦሮ ብትማር ታውቆው ነበር እንጂ ደንቆሮ ነህ ኣንተ መጀመርያ ተማር እወቅ ፡፡

  • @የኔዩቱብ-ሐ7ተ
    @የኔዩቱብ-ሐ7ተ 2 роки тому +3

    እልልልልል