ለመዳን የእኛ ድርሻ ምንድነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ኦርቶዶክሳዊ ትምህርተ ድኅነት
    ‪@nekatibebtube‬

КОМЕНТАРІ • 60

  • @azeb2686
    @azeb2686 2 роки тому +9

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን! እድሜህን አዝቶ ይስጥልን! Please መምህር ትምርትህን አታቅዋርጥ :: እኛ በውጭጪ የምንገኝ ወጣቶችበጣም መማር እንፈልጋለንና:: እዛ ያሉት ኦርቶዶክሳውያን መጥቶ ለመማር ባይመቻቸው እንክዋን ለኛ ስትል ከቤትም ቢሆን youTube ላይ ልቀቅልን:: እዚህ አገር ብዝ በመጥፋት ላይ ይለ ወጣት አለና: እግዚአብሔር ጉልበትህን እውቀትህን ልሳንህን ይባርክልን!!!! አሜን!

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q 2 роки тому +2

    በእዉነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @user-jf8se7ms4u
    @user-jf8se7ms4u 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ጸጋ እግዚአብሔር ያድልልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በጣም ግልጽ ነው

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @bisratyemisrach3360
    @bisratyemisrach3360 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @seifeadinew4496
    @seifeadinew4496 2 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን ትምህርቱም ይቀጥል

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u 2 роки тому +1

    ክብር ይግባው መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 роки тому +1

    እፁብ ድንቅ ቃለ እይወት ይእንን ቃልና ትምህርት ለሰጠን አምላክ ይመስገን መምህር ቃለእይወት ያሰማልን አሜን

  • @teklitgebremaryam-ve8yv
    @teklitgebremaryam-ve8yv Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ኸጤና ጋር ይስጥልን አሜን ።

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 2 роки тому

    Amen.Amen.amen.Qale.hiwetin.yasemalin🙏🙏🙏🙏

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 2 роки тому +1

    ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail. 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @FjgYugg
    @FjgYugg 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @BisratYemisrach
    @BisratYemisrach Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንዲ አይነት ኮርሶችን ቢቀጥሉልን መልካም ነው!!!

  • @tesfanshtesfansh2558
    @tesfanshtesfansh2558 2 роки тому +3

    መምህራችን ቢቀጥልልን በእውነቱ በጣም ግልጽ በሆነ መንገድ ነው ያስተማሩን በልቦናችን ይጻፍብን ቸሩ አምላክ ልሳኖን ይባርክልን

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c 8 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላካችን ለመምህራችን የኣገልግሎት ዘመናቸው አብዝቶ ይባርክልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @FjgYugg
    @FjgYugg 4 місяці тому

    አሜን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Рік тому

    በእውነት ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት

  • @lakewgizaw7170
    @lakewgizaw7170 2 роки тому

    መምህር ትምርትህ በጣም ደስ የሚልና የሚገባ ስለሆነ ብትቀጥልልን በጣም ደስ ይለናል

  • @meheratmimi5121
    @meheratmimi5121 2 роки тому +1

    ልሁል እግዚሐብኤር ሐብተ ፀጋህን ይጠብቅልን መምህራችን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን!!!!

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 роки тому

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w 2 роки тому +1

    ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ ኹልጊዜ እንደ ታዘዛችኹ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይኾን ይልቁን አኹን ድርቅ በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ የራሳችኹን መዳን ፈጽሙ (ፊል,2_12) ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰጉነ ይሁንልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን በእውነት ድንቅ ነው የአገልግሎት ዘመኖ ይባርክልን ቅዱስ አማኑኤል አሜን አሜን አሜን

  • @user-go9uj2pd4x
    @user-go9uj2pd4x 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ውድ መምህራችን ለኛምየሰማነውን የተማረነውን በልቦናችን ያሳድረብን በእውነት እደት እሚጣፍት ትምህረትነው በሰመአብ ሳላሰበው አበቃ❤️❤️❤️❤️

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Рік тому

    መምህር ቃለሂወት ያሠማልን

  • @ZahraZahra-hi3rx
    @ZahraZahra-hi3rx 10 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በደንብ አመስጥረህ እየነገርከን ነውና

  • @hirutdesta786
    @hirutdesta786 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምምህር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @farida1771
    @farida1771 2 роки тому

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jo9mj4lr8y
    @user-jo9mj4lr8y 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን!🙇👏

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y 2 роки тому

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @truyetulu7390
    @truyetulu7390 2 роки тому

    መምህር እንዲያለውን ትምህርት በእርሶ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን። መንፈስ ቅዱስ ምስጢሩን ይግለጥሎት። በእድሜ በጤና ይጠብቆት። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱሰ እግዚአብሔር ሥሙ ከአፅናፍ እሥከአጥናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን
    መምህር ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእዉነት💚💛❤💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐

  • @alemtarekegn7978
    @alemtarekegn7978 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር እድሜና ጥና ይስጥልን

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 роки тому

    አስበው መምህራን ያድልልንን
    ዘመኑን የዋጀ ግሩም ቃለ እግዚአብሔር ነው
    እድሜ ያድልልን ሰምተን የምንለወጥበቅ በቃሉ የምንጎልምስበት በኃይማኖት የምንጸናበት ያድርግልን

  • @FjgYugg
    @FjgYugg 4 місяці тому

    44:34 44:34 አሜን

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 роки тому

    Kale hiyewut yasemaln memihirachin be ebme betena yetebkiln Amlak Kidusan

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 роки тому +1

    እንኳን ደና መጡ መምህር

  • @user-uq2px4jk5r
    @user-uq2px4jk5r 2 роки тому

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 2 роки тому

    መምህርያዬ መጣህልን

  • @nibretutsegaye6910
    @nibretutsegaye6910 2 роки тому

    ጥሩ ነዉ

  • @bignewstom5132
    @bignewstom5132 2 роки тому

    Thank you so much

  • @user-lc4ux5ht6p
    @user-lc4ux5ht6p 2 роки тому +1

    abatachi qale hiwet yasemalin tsega mengisite semayatin yawirisilin are abatachi awon yqetilullin tesemito tesemito yemaytegeb qenu deriso esikinadamitew begugut yemitebiq bizuwoch alen biye aminalehu ena fettari balew balew chemiro ysitillin.

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 2 роки тому

    ሼር

  • @FjgYugg
    @FjgYugg 4 місяці тому

    44:34 44:34

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigestdegu3394
    @tigestdegu3394 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን