የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት +++ ሀሰተኛው እየሱስ ክርስቶስ ማነው??? የ8ኛው ሺ ምንድነው? Kesis D.r Zebene Lemma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 756

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @senaitzewdiewerkie
    @senaitzewdiewerkie 3 роки тому

    ዛሬ ነው ይህንን ስብከት የምሰማው : ይገርማል : እግዚአብሔር ይስጥልኝ::🙏🏽

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸው ያርዚምላቸዉ መንግተ ሰማያት ያዉርስልን ፀጋዉን ያብዛሎት በእድሜ ና ጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 роки тому

    አሜን ለአባታችን ቃህይወትን ያሰማልን አሜን በረከቶው ይድረሰን አሜን

  • @sama1141
    @sama1141 3 роки тому

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 3 роки тому +10

    እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን መቼም መካን አትሆንም እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @heldabekele6191
    @heldabekele6191 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱሳን ሐዋርያት፣ ስማዕታት፣ መናኩሳት ፣ ደናግል ፣ እማምላክ እናታችን ፣ የድንግል ልጅ እየሱስ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ረድኤት በረከታችው ይደርብን ። አገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ይቅር ይበለን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 роки тому +1

    Memhrachin kalehiwet yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln 💚💛❤️ amen amen amen egzabher yimesgen

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 4 роки тому

    አቤት ደሰ ሰል አባታችን እግዚአብሔር ቃል ህወሃት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርፅጋው ያብዛልን እግዚአብሔር ሆይ ማርን አንተ ጠብቀን

  • @rahelalemu3298
    @rahelalemu3298 3 роки тому +8

    እስካሁን ይህን ትምህርት ባለመስማቴ ተቆጨሁ እንዴት ህይወት ቀያሪ ነው መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው ለኛም ማስተዋሉን ይግለጥልን🙏

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalign egziabiher bedmena betena yitebikilign

  • @አስፋዳርጌ
    @አስፋዳርጌ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ይመስገን መምህራች እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን በእዉነት ድቅ ትምርት ነዉ ጅሮ ያለዉ ይስማሀ የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዝልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልውት መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @rozaalemu8530
    @rozaalemu8530 5 років тому

    Memihir Egziabher edemena tena yesitelen kale hiwot yasemalen Amen.

  • @tareshakm7677
    @tareshakm7677 3 роки тому

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማን እኛም ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እድናፈራ የቅዱሳን አምላይ ይርዳን አሜን

  • @brookgebreegziabher6334
    @brookgebreegziabher6334 4 роки тому

    Egziabher ybarkot memhr Zebene
    kalehiwet yasemaln

  • @kirualmesparta5654
    @kirualmesparta5654 5 років тому

    የሚገርም አገላለጽ wow እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በእውነት አጠር ባለ መልኩ በጣም በጣም ወሳኝና አሳሳቢ የሆነውን ጉዳይ እንዲህ አሳምሮ ያቀረበ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይግባው መጋቢ ዳክተር ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልኝ (ቃለ ህይወት ያሰማልን )ድንግል ማደሪያው ትሆን ዘንድ መረጣት ።እሱ የፈቀደውን አደረገ።

  • @sash2718
    @sash2718 3 роки тому

    አምላኬ ጌታዬ ለስም አጠራርህ ክብር ምስጋና ይገባል ስለመረጥከን ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ⛪⛪⛪⛪💟💟💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haymanotdibabaa8930
    @haymanotdibabaa8930 5 років тому +96

    አቤት እንዴት ደስ የሚል ስብከት ነዉ ቃለ ህዎትን ያሰማልን አሜን።

  • @yada2480
    @yada2480 3 роки тому

    እምነት የሄነዉ።መስጋና።አባቶቼ።እድሜናጤና ለንተዩሁን።እዉነትየሄነዉ።

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 6 років тому +126

    ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ ምሰሶ ናቸውየአገልግሎት ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን

  • @zenashtsegaye6045
    @zenashtsegaye6045 3 роки тому +5

    He is amazing the true Bible .I was Adventist for 22 years I am going to be Orthodox I lived in California Claremont thank you DR Zumba

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Рік тому

      If you want to ask anything about being an Orthodox Christian, let me know. I live in the East Coast.

  • @hananh7131
    @hananh7131 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @asheyosef5964
    @asheyosef5964 3 роки тому

    ክፉ አይንካብን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን።

  • @henoktekle7636
    @henoktekle7636 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መምህር ዶር ዘበነ ለማ

  • @Fano44
    @Fano44 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እንቁ አባታችን

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰላምወትን ጤናወትን ፀጋወትን እድሜወትን አብዝቶ ይስጥልን አብዝቶ ያድልልን ለዘላለም ቸሩ እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን

  • @ዘላለምቲዮብከዘረኝነትየፀ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ደክተር ዘበነ ለማ ምን ብየ እደምገልፅህ አላውቅም አንተ እግዜአብሄር የመረጠህ ምርጥ የኦረቶዶክስ ልጅ ነህ ከኔ ጀምሮ ሰንት ሰወችን ከጨለማ ወደ ሂይወት አምጥተህናል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sameriwond8555
    @sameriwond8555 5 років тому +2

    በእውት ትልቅ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና እድሜ ይጠቅልን

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሄራችን

  • @mannahailemariam9197
    @mannahailemariam9197 3 роки тому

    የተዋሕዶ ንጹሕ ዑንቅ ነህ፡ እግዚኣብሔር እኛን ደካሞች እንድትረዳ ረጅም እድሜ ይስጥክ፡ ቤተክርስቲያን እንደ ኣንተ የመሳሰሉት ኣባቶች ያስፈልጓታል፡ እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልክ! ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክክ!

  • @tigabberhanu3563
    @tigabberhanu3563 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መምሀር እርሰዎ ትክክለኛ የአግዚአብርን መነገድ የሚያመላክቱት የህይወት መድሐኒት ነወት እግዚአብሔር ይጠብቀወት።

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ለቃሉ ልዑል እግዚአብhe ር ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 роки тому

    ቃልህወት የሰማልኝ 🌻🌲🌲🌲🌲🌹🌷💐

  • @hirutdesta3001
    @hirutdesta3001 5 років тому +1

    ለወንድማችን ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዛብሔር ለ ረጅም ዕድሜና ጤና ጠብቆ ያቆይልን።
    አሜን አሜን አሜን!

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 років тому

    የምወዶት የማከብሮት መምህራችን ዘበነ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህሮቻችን ብዙ ያብዛልን አሜን ለሀገራችን ሰላም ለህዝቤችን ፍቅር ማስተዋል ይስጠን አሜን

  • @ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ

    አቤቱ ጌታዬ መደሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በጎችህን ጠብቀን መርከቧን የሚያዉክ ነፋስ መቷል አድነን ጌታ ሆይ ተጨቀናል አድነን ጌታ ሆይ ተማጽነናል😭😭😭😭😭😭😭😭 ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 5 років тому

    እግዚአብሔር ሄይ አተ ጠብቀን ድግል ትርዳን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 років тому

    ረቂቅ ልዑል እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ ነው ትመስገን እመብርሃን ትመስገን ቸሩ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን መላአክች ቅዱሳኖች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 роки тому

    መምህራችን ዘበነ ለማ በእውነት የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 років тому

    አሜን አሜን እሜት እግዚአብሔር ይመስገን እምአምላክ ትመስገን ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዝያብሄር ያርዝምንል እናንተን የሰጠን እግዝያብሄር ይመስገን

  • @ወለተጊወርጊስወለተጊወርጊ

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 3 роки тому

    AMEN KALE HIWOT YASEMALIN MEMHIR DR ZEBENE.

  • @user-jw7eu1kx5c
    @user-jw7eu1kx5c 4 роки тому

    እግዚያብሔር ይመስገን የተማርነው በልቦናችን ያሳደረብን አባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆዩት አሜን ፀጋውን ያብዛልን በእግዚአብሔር አሜን

  • @shskosxjksos4361
    @shskosxjksos4361 4 роки тому +1

    እኔ በህይወት ዘመኔ እንደ መምህር ዘበነ ትምህርት ልቤ ውስጥ የገባ የለም ብል ድንግል ምስክሬን ሳልዋሽ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Tydi7re7
    @Tydi7re7 3 роки тому

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @leulweldearegay4473
    @leulweldearegay4473 4 роки тому +4

    እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalen Amen Amen Amen Abetu yetemarnewen belbachin Asadr

  • @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመኖዋትን ይባርከው ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ቃሉን ሠምተን ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @tezaymamo239
    @tezaymamo239 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ላሥተማሩን ለመምህራችን የተዋህዶ አርበኛ ቃልህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛውልት እመብርሀን በፀሎቶ አትለይሁ መምህር ዘበነ ለማ ።ለእኛም ማሥተዋሉን ይሥጥን ።

  • @helenkojno4557
    @helenkojno4557 5 років тому

    የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም የአገግሎት ዘመናቸውን ትባርከው ትጠብቆት አሜን አሜን አሜን

  • @asyaasya3371
    @asyaasya3371 5 років тому +1

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ውቤነኝየድንግልምርኮኛየቅ

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ 😭😭😭

  • @danikleincr7613
    @danikleincr7613 5 років тому

    *እውነት ቃለ- ህይወት ያሰማልን ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ይስጥልን።ኣለማችን ወዴት እየሄደች እንዳለች እንኳ በጣም ይገርማል።እግዚኦ እኔ በግምባራቸውና በእጃቸው የሆነ ነገር* *የተወጉ እናም ወደ ባንክ ሲገቡ እሱን ወደ ማሽን ኣስጠግተዉት እናም ወደ ተለያየ ነገር ሲገቡ በሱ ሲጠቀሙ በግልፅ ኣይቻለሁ ኣብየት ኣብየት ኣብየት እግዚኦ ማሓረና* *ክርስቶስ ኣለማችን እየጠፋች ነው።ህዝቤ ሆይ ነገር ፖለቲካ ኣይጠቅመንም፡በምእራባውያን ሳይኮሎጂስት ታስረን ስለሆንን ነው ያልተረዳነው እንጂ ሁላችን እኮ ወንድማሞች ነን። እግዚአብሔር በቸርነቱ ሃገራችንና ኣለማችን በሰላም ይጠብቅልን* *ወስብሀት ለእግዚኣብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወለክቡር መስቀል ኣሜን ኣሜን ኣማን።*

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 5 років тому

    ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ላማ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @ሶልያናሶልያና-መ3ሐ
    @ሶልያናሶልያና-መ3ሐ 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን
    አባታችን ሽ አመት ኑርልን ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትጠብቀን

  • @እግዚአብሔርእርኛዩነውእግ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን እግዚአብሄር በሀይማኖታችን ያፅናን አሜን

  • @zed5038
    @zed5038 5 років тому

    ፀጋ እግዚአብሄር ያብዛልህ የህይወት ቃል ያሠማልን ወንድማችን
    የሠማነዉን በአንደበታችን ይፃፍልን ቸሩ አምላካችን

  • @fevenokubay
    @fevenokubay 2 роки тому

    Egziabher kalewhiwet yasemaln abatachin

  • @kassechmulugeta4481
    @kassechmulugeta4481 5 років тому +5

    እኔ የመቤቴን ስም የሚጠራልኝ ሰው ለኔ ዉድ እና የተለየ ሰው ነዉ አባታችን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እቁ የተዋህዶ መምህር

    • @cgcg2064
      @cgcg2064 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 роки тому

    Kalehiwet yasemaln memhrachn, be edme be tena yitebkln fetari, orthodox lezelalem tinur, Amen.

  • @hayataa3894
    @hayataa3894 5 років тому

    እመብርሐን ትጠብቀሕ ዶክተር ዘበነ በማርያም አብዪ ፆም ላዪ ስላለን ኦርቶዶክሶች የሆን በሙሉ ከልባችን ስለሐገራችን ስለሕዝባችን ስለቤተክርሥቲያናችን እንፀልዪ እንደቸርነቱ ዪቅር ዪበለን ስደታችሁ በክረምትእንዳዪሆን ተግታችሁ ፀልዩ ዪላል እመብርሐ የጭንቅ አማላጇን እንማፀናት

  • @haniyedengillij8561
    @haniyedengillij8561 5 років тому

    በጣም የምወደዉ የዘበነ ትምርት ነዉ እድሜ ጤና ዬስጥልኝ

  • @kalkidansamuel3259
    @kalkidansamuel3259 5 років тому

    በውነቱ እግዚአብሄር ይመስገን ለመምህራችንም እድሜ ይስጥልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому

    አቤቱ እግዚአብሔር ሊጠብቀን አሜን

  • @haimanotdemer2056
    @haimanotdemer2056 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 років тому

    አዎ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋህውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ

    የተዋሀዶ አርበኛ 💖💖💖 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት 💖💖

  • @nahomteklu9231
    @nahomteklu9231 4 роки тому

    Kale hiwet yesmialna
    Amen

  • @አለምነሽየድንግልባርያ
    @አለምነሽየድንግልባርያ 6 років тому +66

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
    እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ አሜን

  • @netsanettoube529
    @netsanettoube529 5 років тому

    እፍፍፍ እንዴት ደስ እሚል ስብከት ወቀሳ የለ ከሰሳ ዘመንህ ይባርከ !

  • @heldabekele6191
    @heldabekele6191 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ኦርቶዶክሳዊ በመሆኔ ኩራት ይስማኛል ። እናቴ ድንግል ማሪያም ለዘላለም ሀይማኖታችንን ክልጅዎ ከወዳጅዎ ጋር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫) ለመምህር የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን (፫)

  • @meazamuruts5642
    @meazamuruts5642 4 роки тому +1

    amen kale hiwet yasemaln

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 2 роки тому

    አምላኬኤ የድንግል ማርያም ልጅ ከቤትክ አታውጣኚ እደቸርነትክ እደስራዬ ሳይሆን አሜን አሜን አሜን

  • @አመተስላሴወልደገብርኤል

    ቃለህይውት ያሰማልን ቀሲስ ዘበነ ለማ የእውነት የተዋህዶ አርበኛ ጸጋይብዛልህ ጤናና እድሜ ይስጥህ አሜን፫

  • @zofann2505
    @zofann2505 5 років тому

    Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen

  • @sefinafaraya5811
    @sefinafaraya5811 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @tarikocell9238
    @tarikocell9238 5 років тому

    መምህራችን ቃልይወት ያሰማልን ህግዚያብህር ህድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 5 років тому +1

    እርሶን ያወኩባት ቀን የተባረከች ትሁን እግዚአብሔር ስለወደደኝ እና ቃሉን እንድሰማ ስለረዳኝ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ጥዋት ሁሌም የርሶን ትምህርት እሰማለሁ እናም ቀኔን በቃሉ አሳምራለሁ ሁሌም የማከብርዎት የምወድዎት አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 6 років тому +9

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዛብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአገሎት ዘመኖት ይባርክ እርሶን መስሎችን ያብዛልን ቸሩ መድህኒ አለም ።

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 5 років тому

    አምላክ እግዜአብሔር። የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምለወት ቀሲስ መምህር ዶክተር ዘበነ ።
    ለኛም አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ወገኖቸ

  • @asheyosef5964
    @asheyosef5964 3 роки тому

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እናት ወለደች አንተን ቤተክርስትያናችን ሀብታም ነች አንተን በማግኘቷ እንኮራብሀለን knowledge and experience ማለት በግልፅ ነው የሚታይብህ በራስ መተማመንህ እና ብልህነትህን በሚገባ ማወቅ ችያለሁ።

  • @sefinafaraya5811
    @sefinafaraya5811 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እደሚ ና ጠና ይስጥልን

  • @nigussiezegeye3462
    @nigussiezegeye3462 5 років тому

    በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
    እግዚአብሔር በጎቹን ያለእረኛ አይተወንም ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰምቶ ከመጥፋት አምኖ ከመካድ ይጠብቀን አሜን

  • @kidanmhertenattube8699
    @kidanmhertenattube8699 5 років тому

    እመ ብርሀን ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ያርዝምልህ

  • @yeshihargzerfa3236
    @yeshihargzerfa3236 5 років тому +1

    መምህራችን ጸጋውን እውቀቱን አብዝቶ ጨምሮ ይስጦ በድሜ በጰጋ ያቆይልን

  • @ሚቻኤልዓድና
    @ሚቻኤልዓድና 5 років тому

    ኣባታችን መምህር ዶክተር ዘበነ እግዚኣቤሔር የኣጎልጉሎት ዘመን ይቀድስ ቃለ ሂወይ ያሰማኣለን ደስ የሚብል ትምህርት ነው ኣሜን።

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    በአፍ መጠራቱ በአንደበቱ መነገሩ በልብ መታሠቡ ስሙ #በአምልኮ ያጌጠ ያሸበረቀ የተዋበ ከፍ ከፍ ይበልና ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው ለመምሕራችንም የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ የህይወትን ቃል ያሠማልን በእውነት በቸርነቱ ሁላችንንም እድሜችንን የንስሀም ያርግልን
    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 6 років тому

      ወለተ ኪዳን ስላም እግዚአብሔር ካንቻ ጋራ ይሁን እንዴት ነሽልኝ ቅዱስ ኡራኤል በአባትነት ፍቅሩ አይለይሽ ረድኤቱ በርከት ይጠብቅሽ አሜን አሜን አሜንባለሽበት ባታ የኔ መልካማዋ እህቴ መልካም ባዓል ቅዱስ የምህርት ቀን ይሁንልሽ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏💚💛🍎👈

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 років тому

      እኔ ወገኖቸ የማርያም ልጅ ነኝ ግን እንደዚህ ትምርት ሰምቼ አላወቀም ላዳመጠ ስለ ገና አርሰን ይመኛል ዛሬ ደስ በለኝ አነበብኩት ዋውውውውውው
      መምህር እድሜን ጤና ይስጥልኝ መንፈሰ ሁላ ደስ ነው ይኝ ለኔ ልብ ይሰጠኝ ፊጣሪ በእውነት ልቤን ይከፈልሽ በሉን ፀሉት አርጋለኝ አባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bruktitekefelew5633
      @bruktitekefelew5633 5 років тому

      እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ እደ ምድር አሽዋ ይብዛ
      አሜን.

    • @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ
      @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ 3 роки тому

      @@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ
      @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ 3 роки тому

      @@mailmail8436 የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @selamlove7385
    @selamlove7385 4 роки тому

    Abet getaye bayne mhreth temten amen amen amen

  • @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ

    ቃል ህውት ያስማልን በእውነነት ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክን በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልን እኛንም ቅዱስ ቃሉ ስምተን 30/60/100// ያማሬ ፍሬ እንዲናፍራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @helenkojno4557
    @helenkojno4557 5 років тому

    ለመምህራቺን እረጂም እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን

  • @yonatanberhane9411
    @yonatanberhane9411 5 років тому

    Amen memhrachin kale hiwet yasemaln.