MK TV || ዘጋቢ ፊልም " || ተረስተናል "

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 228

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 роки тому +24

    እግዚኦ የፍጥረታት ጌታ! ሲኖዶሱ ወይም ቤተ ክህነት እያንዳንዱ የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት ቢያንስ አንድ የተጎዱ የገጠር ቤተክርስቲያንን እንዲጠግኑና እንዲረዱ መመሪያ ቢሰጥ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @አስኒዩቱብ
    @አስኒዩቱብ 2 роки тому +35

    የሞቱትን ነፍስ ይማር በሂወት ያልትንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው
    እግዚአብሔር የቤተ ክርስቲያንን መከራ በቃ ይበላት

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል

    እህህህ እናት ቤተክርስትያን ምን አደረግሽ ሀገር በሰራሽ ምነው ከልጆንሽ ጋር መከራሽ በዛ። እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ በቃ በለን ያረፉትበረከታቸው ይደርብን። የታመሙትን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርያዘኑትን። ያፅናናልን። 😭

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 роки тому

      አሜን

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 роки тому

      ትክክል አሜን

    • @miradubai4596
      @miradubai4596 2 роки тому

      Amen amen amen

    • @apaaa2612
      @apaaa2612 2 роки тому

      እህህህህ አየ ሰው መሆን ከባዱ 😭😭😭
      ለሞቱት ገነትን
      ለታመሙት ፍውስን
      ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን
      በህይወት ላለን የንስሐ ልቦናን
      ለሀገራችን ሰላምን ያድለን አምላካችን ✝️✝️✝️

  • @melattkl1191
    @melattkl1191 2 роки тому +3

    አይ መከራ እኔስ በመከራ ጨረስኩት እናት ግን እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁናችሁ የቅዱሳን አምላክ ፍፁም መፅናናትን ይስጣችሁ ወገኔ ይሄ ግዜ እግዚአብሔር መከራውን ያቅርብልን

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 2 роки тому +7

    አባዬ አለን አይዛችሁ እግዚአብሔር እንኳን ድህና ሆናችሁ እናታችን ታማብን እያንባነው እሺ አለን እኛስ ይህን ስቃይና ሰቆቃ አይርሳንም ስንሞት ብቻነው የምንረሳው ወይውአገሬ እናቴ

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 2 роки тому +30

    በእባ ጨረስኩት. እባካችሁን እኅት ወንድሞቸ እነዚህን ቤተክርስቲያንን እንርዳ ቢያንስ እስራት በኩራታችን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 роки тому

      እኔ ለራሱ በጣም አስለቀሱኝ ካናቱ ምእመኑ ዳቆናቱን ማጣት እደት ያማል ላሉት እድረስላቸው ልክ ነሽ

    • @ወልደአረጋዊ
      @ወልደአረጋዊ 2 роки тому

      እውነት ነው እህታችን ልናግዛቸው ይገባል መገኛ ቁጥር ካለሽ ላኪልኝ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 роки тому +3

    ይህ ግፍና በደል እያየን እንባችን ማፍሰስ ብቻ ሳይሆን ባአለን አቅም እንዴት እንታደጋቸው የሚለው መፍትሄ አስቀምጡልን ምንስ ቃልና ማዘን ሊያፅናናቹ ይችላል ጌታ እግዚአብሔር ፅናቱ ብርታቱ ይስጣቹ እኔስ ትንፋሽም እራቀኝ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 роки тому +5

    በቤተ ክርስቲያን፣ካህናትና ምዕመናን ላይ የሆነው ሁሉ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራ። ለምን ሆነ? እንዴት ይህ ተፈፀመ? የሚለውን የሚመለከታቸው ያጥኑት፣ይሰንዱት፣ያስተምሩት። ነገር ግን በመላው ዓለም የምንገኝ ምዕመናን እነዚህን ጥፋቶች መመለስ፣ ተጎጂዎችን ማፅናናትና በሚገባ መደገፍ ግዴታችን ነው። ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ፤እኛንም ይርዳን።

  • @meazafikadu7602
    @meazafikadu7602 2 роки тому +3

    በጣም ከባድ ነው አምላክ በምህረቱ ይመልከተን የሞቱት በረከታቸው ይድረሰን በአገልግሎት ላይ እያሉ ሰማእታት ናቸው እነሱ ያሉትን አምላክ ያጽናናልን።

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu9510 2 роки тому +5

    ኡፈይ እንዴት የሚያሳዝን ነገር ነው። የሰማእታቱ በረከት ይደርብን። “ማንስ ይውቃ? ማንስ ይጨድ ልጆቹ ትንንሽ ናቸው።” ልብ ይሰብራል

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому +3

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏
    እህህህህህ ልባችን ደምቷል እግዚአብሔር አንተ ፍጥረትህን ተመልከት ያለፍው ሰቆቃ በቃ በለን ሰላምን ናፍቀናል የሰላም አምላክ ማረን ይቅርም በለን🤲😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ

    የሞቱት ነፍስ ይማር
    ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጣቸው 😭
    ልብ ይሰብራል

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 роки тому +3

    በእውነት የእናቶች እንባን ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይፍርዳ

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 роки тому +10

    😭😭 ምን አይነት ቃል ምንስ ነገር እኝህን እሚያጽናና እንደ ቀድሞው ልቦናቸው እሚያርፈው
    ቸሩ መድኃኔዓለም ያጽናችሁ በቃችሁ ብሎ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ
    አቤቱጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የሀገሬን ጥፋት የህዝቤን የከፋ ስደት አታሳየኝ
    አቤቱ ድሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ሀይማኖት ቀለለ የሚለውን ደጉንመሪ ደጉን ጊዜ አምጣልን እንደክፋታችን እንደበደላችን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ የቸርነትህን ስራ ስራልን
    ምን እንደምልም አላውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 роки тому +4

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን በቃ በለን ኡኡኡኡኡኡኡ እመብርሃን እባክሽ ለልጅሽ አሳስብ እመብዙሃን የልጅሽ ፅላት ዝናብ ልዘንብበት ነው😭😭😭

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 2 роки тому +4

    እግዚኦ የሚታየውም የሚሰማውም በጣም ልብ ይሰብራል ይሄንን የመከራ ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ካላሳለፈልን በስተቀር በጣም ከባድ ነው💔

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ካሕኑ ከመቅደሱ ደሙ ፈሰሰ😭😭💔እናት ቤቴክርስቲያን ሆይ መከራሽ በዛ😭 እምዬ ኢትዮጵያ ሐገረ እግዚአብሔር መከራሽ በቃ የሚልበት ቀን ይቅረብልን🤲💚💛♥️

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 2 роки тому +5

    በዝህ ዘመን ልብን የሚነካ በቤተክርስቲያናችን በክፉዎች እና የሰጣን አገልጋዯች በሆኑ እግዚአብሔር የሚያገለግሉ አባቶቻችንና ዲያቆናት ብናጣቸው በፈጣሪ ፍት ብብርሃን በርተው ዘላለማዊ መንግስት ይወርሳሉ ገዳዮቻችን ግን የሳጥናኤል ልጆች ናቸውና የሚጠብቃቸው ጨለማዉና ስኦል ነው ፈጣሪ አባቶቻችንን በቅዱሳን ይደምርልን አሜን

    • @Max-ek9mp
      @Max-ek9mp 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @gonderc885
    @gonderc885 2 роки тому +4

    በጣም ነው የማሳዝነው መግለፅ እራሱ ይከብዳል እግዛብሄር በቸርንቱ ይታደገን ወገኖቸ አይዛችሁ ይሂ ቀን ያልፍል😭

  • @Amal-rx4wb
    @Amal-rx4wb 2 роки тому +1

    ጋዜጠኛዋ ብርቱ ናት ፈጣሪ ሀይል ሰጦት ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 2 роки тому +1

    እግዚኦ አምላከ እስራኤል አቤቱ እዘንልን! እንዴት ልብ ይሰብራል እናት ቤተክርስቲያን ካህናት ዳቆናቱን ምእመኑን ይህንን ያህል ማጣቱአ አሳዝኖኛል አቤት ጭቃኔ አቤቱ በዚሁ በቃ በለን አባት ሆይ በቻልነው መጠን ልንረዳቸው ይገባል !

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ 2 роки тому +7

    ያማል የእውነት!😥😥
    የሠላም አምላክ ሰላሙን ይላክልን በቃችኹ ይበለን በቸርነቱ።

  • @አስኒዩቱብ
    @አስኒዩቱብ 2 роки тому +4

    እህህህህህህ ለቅሶ ብቻ ነው ያሳዝናል በጣም

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +2

    ሀገረ ሰሜን ወሎ የከራሽ በዛ አይዞችሁ ወገኖቸ ማህበረቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን ተባረሩ

  • @devan8265
    @devan8265 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን የአባቶቻችን እንባ አብስልን አይይይይይይ ጌዜ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረሰን አቤቱ በቸረነትህ አስበን ወገኖቸ አይዞችሁ ያልፋል እግዚአብሔር ሀይል ይሁናችሁ በርቱ በፀሎት 😭😭 😭😭

    • @sikosulo9750
      @sikosulo9750 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ምንም መጻፍ አልችልኩም😭

    • @devan8265
      @devan8265 2 роки тому +1

      @@sikosulo9750በጣም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭 😭😭

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      ያሶዝናል አንደመገድሕ ፈጣሬ ስለሁሉም በቃበለን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 роки тому +1

    ሁፍፍፍ 😭😭 እናት ቤተክርስቲያን ክፉሽን ለኔ ያድርገዉ 😭 ወይኔ ወገኔ ቅን የዋሁ ደጉ ምንም በማያዉቀዉ እንደ ቅጠል ረገፈ ጌታ ሆይ ፍረድ እንባችን አብስ መጽናናትህን ላክልን በቃ በለን አንተ ቸር አምላክ😭😭

  • @Max-ek9mp
    @Max-ek9mp 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላከ እንደ ቸርነቱ ምህርት ላኩልን አቤቱ ማረ ይቅረ በልን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ እንዳትተወን አደራ የሞቱትንም ነፍሳቸውን ከቅዱሶን ጎን አኑርልን

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +3

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭ለወዳጅ ዘመድ መፅናናቱን አብዝቶ ይስጥልን

  • @manale5257
    @manale5257 2 роки тому +1

    አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ያስባት። የባንክ አካውንት ብታሳውቁን መልካም ነበር። ቤተክርስቲያናችንን ቅዱሳን አባቶቻችን ተመካክረው በአዲስ አበባ የሚገኙ አብያተ ቤተክርስቲያን ለምሳሌ ስደተኛው መድሐኒያለም ጥቃት የደረሰበትን አንድ ቤተክርስቲያን ህዝበ ክርስቲያኑን በማማከር መስራት የሚቻልበት ሁኔታ ቢመቻች።

  • @desalegnamsalugelayie6105
    @desalegnamsalugelayie6105 2 роки тому +1

    በርቱልን አምላከ ቅዱሳን ያረፍትን ወገኖቻችን ያስብልን

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +8

    ከባድ ነው የደረሰባቸው ለሞቱትም በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ainealemainealem2952
    @ainealemainealem2952 2 роки тому +3

    አምላካችን ፈጣርያችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ በምህረት አይንህ ተመልከተን ፍቅራችን አንድነታችን መልስልን የፍቅር ልብ ስጠን ይህ ርካሽ ፖለቲካ የስንት ሰው ህይወት አበላሸ ስንት ንብረት አወደመ አባቶቼ እናቶቼ ወንድሞቼ እግዜብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጣቹ እኛም አለን በሰቀቀን ምን ያሰማን ይሆን እያልን የቤተሰቦቻችን ድምፅ ከሰማን አንድ አመት አለፈን ይኑሩ ይሙቱ አናውቅም በፀሎታቹ አስቡን አሁንስ አልቻልኩም አቃተኝ ኡፍፍፍ መድኋኔ አለም ሆይ እባክህ ታረቀን ይቅር በለን

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳን እመአምላክ ማርያም ትጠብቅልን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 роки тому +1

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር እንደምረትህ ማረን ይቅር በለን እግዝኦ🙏🙏💒😥

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    እፍፍፍፍፍ አምላከ ቅዱሳን በቃ ይበለን መፀናናቱን ያድልን

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    በመከራም ምሃር የእግዚአብሔር ቸረነት ያልተለያችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bekabilmitiku7173
    @bekabilmitiku7173 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር የተረፉትን እንድንረዳ ሁላችንንም ይርዳን የሚኒረዳበት አካውንት ቢለጠፍልን መልካም ነዉ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን 😥👏ምን ማለት እንደለብኝ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 2 роки тому +4

    እህህ በሴረኞ ፖለስልጣናት ምንም የማያውቀው ወገኔ አለቀ😓😓😓😓አባት ሆይ አንድ ፃድቅ አጣህ😓😓😓መፅሐፍህን ተሸክመው ከሚዞሩት ስለፍቅር እያወራ ህይወቱን የማይኖረው ስለ መስጠጥ እያወራ ቀሚስ ስለሚቀያየረው አይደለም ያልሁት😔 እረ አንድ ጥቅስ ሳያውቁ ቆሎ ቆርጥመው ተመስጌን ከሚሉህ ፃድቅ አጣህ መቸስ ነው በቃ የምትለን😓😓😓

  • @rgftttyy478
    @rgftttyy478 2 роки тому

    አምላከ ቅዱሳ ተለመነን የሞቱትንም ነፍሳቸውን ማርልን ያዝኑትንም አፅናናልን ለተራቡት ለተጠሙት ወገኖቻችን በቸርነትህ አብላን አጠጣልን ምን ይሳንሀል የስራዉት ጌታ ቸሩ እግዚአብሔር

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 2 роки тому +2

    በእውነት ልቤብ አጀቴም ቆሰለ እኔ አይኔ ይፍሰስላችሁ ወገኖቸ😭😭😭😭😭 እባክህ አምላካችን ተመልከተን ይቅርም በለን😭😭😭😭

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 2 роки тому +3

    😭😭😭😭💔💔 አቤቱ የሆነብንን አስብ አምላክ ሆይ 😭💔😭😭😭

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ እግዚአብሔር የነሱ እንባ እሳት ይሁንባቸው

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot 2 роки тому +1

    ወይ አምላኬ ሆይ የእናታችንን ቤተ ክርስቲያን እና የእናቶቻችንን እንባ የምናብስ ሰው አድርገን እርዳን???????

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን እደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን

  • @alemitukassa9415
    @alemitukassa9415 2 роки тому +4

    በእውነት ልብ ይነካል እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 роки тому +5

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅወት😭😭😭

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 роки тому +2

    በእውነት የሞቱትን ነፍስ ይማር
    በጠም ያሰዝነል

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 роки тому +3

    ምን እደምላችሁ አላውቅም እኔን አፈር ያብላኝ እኔ ልጎሳቆልላችሁ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭አምላኬ ሆይ ምህርቱን ላክልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kanazegelilamedia9594
    @kanazegelilamedia9594 2 роки тому +2

    እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭 የሞቱትን ነፍስ ይማርልን እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሀገርን ከነክብሩ ለትውልድ ስላስረከበች ውለታሽ ይህ ሆነ እስኪ ይሁን ላይክስ አይበድልም ከጨለማ በሃላ ብርሃን አለ

  • @Saba.bayene
    @Saba.bayene 2 роки тому

    በእውነት ይሄንን ምስኪን ምህመን ይሄ አይገባውም ነበር ነፍስ ይማር 😭😭😭😭 ደም የጠማቸው ፖለቲከኞ ምን አገኛችሁ እግዚያብሔር ፍርድ ይስጥ

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ የንጹሀንን ደም ይቀበል
    ለታመሙትም ፈውሱን ይላክላቸው
    በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል
    ይሄ ጦርነት በዚሁ ይለፍልን

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን
    እፍፍፍፍፍ ያማልን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 роки тому

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ኢትዮጵያ ሀገሬ አይዞሽ እባሽ ይታበሳል አልቅሰሽ አቀሪም አምላክሽ ያይሻል እናትሽ ድግል ማርያም በሶ እባሽ ይታበሳል ይሄም ቀን ያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 2 роки тому +1

    ፅጌ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የራሄልን ዕንባ ስጠን አሜን የአገራችንን ሰላሟን መልስልን

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 2 роки тому +2

    አቤቱማረን ይቅርበለን ስለ እናትኽ ብለሕ ጌታሆይ

    • @asterkerega9501
      @asterkerega9501 2 роки тому

      አቤቱ ማረን ይቅርበለን ስለ እናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን ጌታ ሆይ አንተ ድረስላቸው ።

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን አንተው ጠብቅልን ግን ቤተክርስቲያን ምን አደረገች መልሱን ላንተው ትተናል እኛስ አቅም የለንም አንተው ፍረድ ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @RozaJ-ui9iu
    @RozaJ-ui9iu 2 роки тому +1

    እግዚአ ሀዘናቸውን እግዚአብሔር ይመልከት። ማልቀስ አልበቃኝም 😭😭😭😭😭😭😭😂

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 2 роки тому +6

    Sad to hear and see a heart breaking story of the victims of Abiy Ahmed’s ill thought views of Ethiopia.
    Thank you MK for highlighting this to the world.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    አየ ወገኔ እስከመቸ

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 2 роки тому

    የሰማእታቱ በረከት ይደርብን።እግዚአብሔር ያጽናችሁ::

  • @tiube8057
    @tiube8057 2 роки тому

    አቤቱ የሆነብንን አስብ😭አባት እናቶቻችንን አገልጋዮችን ጨምሮ አምላከ ቅዱሳን ከቅዱሳኑ ይደምርልን 🙏ላዘኑት መፅናናትን ያድልልን 🙏በረከታቸው ይደርብን 🙏ማህበረሰብ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ለታሪክ የሚቀመጥ ስራ ነው እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይከተላችሁ 🙏

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 2 роки тому

    ለሞቱ ነፋስ ይማር ጌታሆይ የኢትዮጲ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መከራ በቃበለን እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን

  • @abrushwbesht7393
    @abrushwbesht7393 2 роки тому +1

    አቤቱ ሰቆቃ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዚአብሄር የሚወደዉን ነው የሚፈትነው እነንተስ እግዚብሄር ያፅነችሁ
    ግን የት ነን እኛ ይሄ ለማየት ግዜ የሌለን ባለማተቦቹ የት ነችሁ እነሳዝነለን ፕራክ ስነደንቆ የግለሰብ ኪስ እነደልባለን

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተክርስቲያንንፈተናአቅልልን
    የሞቱትን ነፍስይማርልን ለታመሙት ምህረቱንይስጥልን
    አቤቱጌታ ሆይበቃ በለን

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 2 роки тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ

  • @senaitadmassie7305
    @senaitadmassie7305 2 роки тому +2

    አምላክ ይቅር በለን። የሰማእታቱን ነፍስ ይማርልን። ለዚህ አካባቢ ምአመን ልንደርስ ይገባል. በምን እናግዝ?

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 2 роки тому +1

    አቤቱ የሆነብንን አስብ!
    እኔን ወገኖቼ እኔን በጣም ያሳዝናል።
    ያለፈው ጉዳታችን ሳያገግም ድጋሜ ጦርነት ያወጁልናል እረ የሰው ያለህ! ያለፈው ሀዘናችን ያለፈው መከራችን ይበቃናል።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 роки тому

    እፉ በጣም ያማል ሰው በተወለደበት በአደገበት ሀገረ እንዲህ አይነት መከራ ኦ እግዚኦ ይቅር በለን የአረፉትን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን😭😭
    ለቤተሰቦዎቹ መጽናናቱን ያድልን አሜን ሌላ ምን ይባላል
    አምላክ ሆይ ይብቃ በለን ሰላምህን ምህረትህን ላክልን

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 2 роки тому +1

    እህህህህ አየ ሰው መሆን ከባዱ 😭😭😭
    ለሞቱት ገነትን
    ለታመሙት ፍውስን
    ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን
    በህይወት ላለን የንስሐ ልቦናን
    ለሀገራችን ሰላምን ያድለን አምላካችን ✝️✝️✝️

  • @melkamguadie4748
    @melkamguadie4748 2 роки тому

    መሪር ሀዘን ምን እንደምል ግራ ገባኝ እግዚአብሔር ያሰባችሁ እናቶቼ አባቶቼ እንባ ልቤን ሰበረው የእናቶች እና የአባቶች እንባ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን

  • @አንቲዘበአማን
    @አንቲዘበአማን 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ቈ3ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ቈ3ጀ 2 роки тому +1

    የሞቱትንም እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረልን

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር በቃ በልን እውነት እኝም አፃታችን በዛ ማርን ያማለ ሁሁሁሁእረ በዛ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 роки тому +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
    ነፍስ ይማር !!

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭ያማል ብቻ ፈጣር በምህሬት ዓይን ይመልከተን

  • @mekdasmamaru705
    @mekdasmamaru705 2 роки тому

    እግዜአብሔር በቃ ይቀለን ሥለየዋሁ ሕዝብ ብሎ ደረቅ ሽሮ ካለዘይት እየበላ የሰራውን ቤትና ቤተክርስትያን ያፈረሱትን ልቦና ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 2 роки тому +4

    እባካችሁን አካውንት አስቀምጡልን

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ወይ አምላኪ ሆይ 😭😭😭

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 роки тому +1

    ጌታ ሆይ በቃቹበለንለሞቱት ነብስ ይማር እፍፍፍፍፍ

  • @AAa-hv9gy
    @AAa-hv9gy 2 роки тому +1

    ግን ለምን ክርስቲያን ውንድሙን ለምግደል ክርስቲያን ይህንን ያህል ጨከነ ተው ግን ሰሜናውያን ተው ይብቃን ጦርነቱ ኦርቶዶክስን አናጥፋት ተው ይብቃን😓😭😭

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 2 роки тому +1

    ኧረረረረ ኡኡኡኡ ልባችን ደማ የአይን እንባማ ቀላል ነው እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ
    እንደው አገር ሰላም ቢሆን ጉዞ ቢዘጋጅ ግን ደሞ እንዴት
    በምን መልክስ ማገዝ ይቻል ይሆን ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ በሚያማክል..... መልክ ለሁሉም የቤት ስራ ነው

  • @etsefews-sm
    @etsefews-sm 2 роки тому +2

    ታሪክ የማይርሳው ጠባሳ ቤተክረስቲያነና የኦርቶዶክስ ምዕመናን ፈተናና ግፍ ከጥንትም የነበር ግን ማንም ክንዱን ቢሰነዝር ሊያጠፋቸው ያልቻለ የክርስቶስ ማደሪያ ናቸው። በዚህ ዘመን ደግሞ አማኝ ናቸው በምንላቸው አርመኔዎች መሆኑ ደግሞ ለየት ያደርገዋል ያሳዝናልም።

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 роки тому +2

    እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ

  • @leyikemolla1225
    @leyikemolla1225 2 роки тому

    ቤተ ክርስቲያን፣ካህናትና ምዕመናን ላይ የሆነው ሁሉ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራ። ለምን ሆነ? እንዴት ይህ ተፈፀመ? የሚለውን የሚመለከታቸው ያጥኑት፣ይሰንዱት፣ያስተምሩት። ነገር ግን በመላው ዓለም የምንገኝ ምዕመናን እነዚህን ጥፋቶች መመለስ፣ ተጎጂዎችን ማፅናናትና በሚገባ መደገፍ ግዴታችን ነው። ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ፤እኛንም ይርዳን።

  • @askaletewolde6492
    @askaletewolde6492 2 роки тому +1

    እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ⛪ ገና ስያዬሱሽ አይናቸው ደም ይለብሳል አንቺ ግን መከራ ብርቅሽ አይደለም ብዙ መከራ አሳልፈሻል አሁን ተስፋ አለን ይሄ መከራ ከቀመስቱ ልጃችጋር እደገ ተብቢልናለሽ ተስፋ አለን እናታችን ቤተክርስቲያን

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 2 роки тому

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እረ በቃ በለን በዚህ ጦርነት እንደ ኦርቶዶክስ የተጎዳ እነዴ ቤተክርስቲያን የወደመ የለም እግዚኦ ተስሐለነ 😢😢

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 роки тому +2

    ወይ አምላኬ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому +3

    የተዋህዶ ልጆች ቤተክርስቲያን መርዳት ባንችል እባካችህ አስራት እንኳን እንስጥ የእውነት አስራት ለኛም በረከት መሆኑን አትዘንጉት ሞክሩት

    • @Max-ek9mp
      @Max-ek9mp 2 роки тому

      ለሁላችንም ልባና ይሰጣን በረከት ለእራሱችንነው

  • @tigistthearsema6716
    @tigistthearsema6716 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያውቃል እሱ እንደቸርነቱ ይመልከተን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 роки тому

    እግዜአብሄር አምላክ ይድረስላቸዉ ያሳዝናል በቃ ይበለን

  • @ማህሌትዘተዋህዶ
    @ማህሌትዘተዋህዶ 2 роки тому

    ወየው ወየው ወየው ቅድስት ቤተክርስቲያን እንደት ነሽ እማማማማ😭😭😭😭😭😭

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Рік тому

    በጣም ልብ ይሰብራል፡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 2 роки тому

    God bless you father and you live long and healthy.

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 роки тому +3

    ኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Рік тому

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ለሞቱት ነብስ ይማር ያሉትንም እግዚአብሔር ያጥናቸው

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 роки тому +1

    አሁንም እየፎከሩ ነውና እግዚአብሔር ይበቀል ያብርዳቸው።

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 2 роки тому

    እጅግ፡ያሳዝናል፡የሆነው፡ሁሉ።እግዚአብሄር፡ይህንን፡ያሳልፍልን።በቃ፡ይበለን።ይህንን፡ያዘግጀሽው፡እህታችን፡እግዚአብሄር፡የአገልግሎት፡ዘመንሽን፡ይባርክልሽ።ይህንን፡አይነት፡ፕሮግራም፡ስጣቀርቡ፡እንዴት፡ሊረዱ፡እንደሚችሉ፡መንገዱን፡ብታመለክኡ፡ጥሩ፡ነው።በተለይም፡በግል፡ቀጥታ፡እነዚህ፡ሰዎችን፡አግኝቶ፡ማገዝ፡በሚቻለው፡እንድናግዝ፡መንገዱን፡ብታመላክቱን፡ወይም፡የስልክ፡አድርሻ፡ብጥሰጡን፡መልካም፡ነው።እመቢታችን።ማርያም፡ትዳብሳቸው፡በችግራቸው፡ሁሉ።አሜን።