ኢማነኛው ገበሬ || ልብ የሚነካ አስተማሪ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 183

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 2 роки тому +46

    አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ጥራት ይገባህ የኛ ጌታ

  • @እማፍቅር-ፀ5ረ
    @እማፍቅር-ፀ5ረ 2 роки тому +20

    ጌታችን አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ 😭😭😭😭😭😭

    • @fjjuvbjj634
      @fjjuvbjj634 Рік тому

      Subanallaa 😭 😭 😭 😭 😭

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 2 роки тому +8

    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢለሃ ኢለላህ አሏሁ አክበር ስሉ ዓላ ናብይ ስለላሁ አለይሂ ወስልም ጃዛክ አላህ ኽይር ውዴታ

    • @SMSHFMSHSM
      @SMSHFMSHSM 8 місяців тому

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +18

    በህይወትህ የማትረሳቸው ብዙ አይነት ሰዎች አሉ
    "በችግርህ ጊዜ አብረውህ የነበሩ
    "በከባድ ጊዜ ጥለውህ የሄዱ
    "መጥፎ ጊዜን የፈጠሩብህ
    "ህይወትህን ያሳመሩልህ

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 2 роки тому +4

    ሱባሀን አሏህ በጣም የሚገርም ታሪክነው ጀዛኩምሏህ ኸይር ወድሜዋ

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 2 роки тому +5

    ሱብሀን አላህ ጌታዬ አላህ ጥራት ይግባህህህህህህ

  • @amma4705
    @amma4705 2 роки тому +2

    ጀዛካላህ ወንድማችን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ተመኝሁልህ ያረቢ ሚንዳከፍይ አላህነው እሡ የሠጠክን እውቀት ማካፈልክ ማሽአላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @galaxyyppp287
    @galaxyyppp287 2 роки тому +5

    ጀዛክ አሎህ ኸይር ትምርቶችሁሉ ልብ ላይ እሚገቡ ናቸው አሎህ ይጨምርልህ

  • @اللهموغفرنورحمنيالله

    ሡበሀንአላህውፕቢሀምዲሠበሀንአላህላአዚምአልሀምዱሊላህ አላመጨረሻችንያሳምሪልንጀዘካአላህኸይሪንውድማችን

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት

    የኔ አባት መሠለኝ የገበሬ አድናቂ ነኝ

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 роки тому +1

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክአለህከይረንጃዛ አሚንንን የረብ

  • @ruketube9638
    @ruketube9638 2 роки тому +4

    ሱብሀንአላህ ጌታችን አላህሆይ ጥራት ይገባህ ደሰ የሚል ታሪክ ነው ጀዛክአላህ ኽይረ ወንድም

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 2 роки тому +4

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኢላፍ የዘወትር ምርጫዬ ነህ ከዩትዩበሮች ለኔ በሁሉም ነገር አንደኛዬ ነው በርታልንንንን ወንድማችንንንንን ጀዛክ አላህ ኸይረን ፊዱኒያ ወል አኼራ

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 2 роки тому +4

    አልሐምዱሊላህ ሙስልም ላደሬገኝ ለአለማቱ ጌታ ክብር ምስጋና ይገባዉ ዉድ የሙስልም ልጆች ቀልቤ ደርቀዋል እና ዱሀ አድርጉልኝ

  • @tube2433
    @tube2433 2 роки тому +11

    *መልካም ተናገር ወይም ዝም በል ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ነብያችን ሶለላሁ አለይ ወሰለም*👍 አቡ ኢያዳ በርታ ምክርህ ያስፈልገናል።።

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ አንዳንዶቹ ቪዲዎችህን ስሰማ አይኖቼ በእንባ ተሞልተው ነው በርታ ሁሉንም ቪዲዎችህን ለማየት እጓጓለሁ

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 2 роки тому +1

    አሏህይጨምርልክ ወንድማችን አልሀምዱሊላህርቢላአለሚን

  • @jfghjgh9278
    @jfghjgh9278 2 роки тому +1

    ሱባሀናላህያረብመጨረሻችንንአሳምርልንጀዛክላከይርእስታዝ

  • @kenzuasfawasfaw1405
    @kenzuasfawasfaw1405 2 роки тому +1

    Alhamdulilah i am muslim"

  • @toybamohamed2983
    @toybamohamed2983 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @አሏህወኪል-ሐ4ጰ
    @አሏህወኪል-ሐ4ጰ 2 роки тому

    ያረብ ስንት ታሪክ አለ ያባቴ አምሳያ የገበሬ ደረሳ

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 роки тому +1

    አልሐምድሊላህ ነእመተል ኢስላም👌👌👌💖💖💖

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 роки тому +1

    አለሀ በሰመነው የምንጠቀም የዲሪገን የረቢ
    ጀዘአክ አለህ ከይሪ
    አሚን የረቢ

  • @FudCud-t2v
    @FudCud-t2v 2 місяці тому +1

    😢😢😢ያረብ

  • @فاطمهالحبشيه-ط3ع
    @فاطمهالحبشيه-ط3ع 2 роки тому +2

    ሱባሀን አላህ

  • @ህልሜነዉየዋሸኝ
    @ህልሜነዉየዋሸኝ 2 роки тому +3

    1ኛ ነኝ
    ኢላፍ የሁልጊዜ ምርጫየ 🤙🤙

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ

    ኢልፍ ቲዩብ የእኛ ምርጥ ጄዘክ አለሁ ኸይር

  • @የኢዙብቻነኝ
    @የኢዙብቻነኝ 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ እንዳንተ አይነቱን አስተዋይ ሰው ስለሰጠን ስንቶቻችን ተማርንብህ ምንምነገር ሳያታልህ አንድና አንድ ስለዲንህ ብቻ ስትሰራ በጣም እገረማለሁ ያንተን ትምርቶች ስሰማ ዱንያን እርስት አድርጌ አሄራን ነው ማስበው አላህ እውቀት በዕውቀት አድርጎህ እረጅም ሀያት ይስጥህ

  • @SMSHFMSHSM
    @SMSHFMSHSM 8 місяців тому

    አልሀምዱሊላህ ያረቢ አለኒእመተል ኢስላም አላህመጨረሻየንአተ አሳምርልኝ ን ያጀባሩ

  • @ፋጢመት
    @ፋጢመት 8 місяців тому

    ወሰ ወራ ወበ
    አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ሱበሀንአሏህ ጥራት ይገባህ የአለማት ጌታ አላሁአክበር ላኢላሀኢለሏህ
    ላሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ

  • @hayattabout5145
    @hayattabout5145 2 роки тому

    ሱብሃን አላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @aymen5968
    @aymen5968 2 роки тому +10

    ኡስታዝ እኔ እስልምናን ከተቀበልኩ ገና 3ኛ ሳምንቴ ነው እና ባለሁበት አከባቢ ስለ እስልምና የሚያስተምረኝ ሰው የለም
    እና ከቻሉ ስለ ሶላት አሰጋገድ የሚያስተምር video.ቢሰሩልኝ
    እና አሰጋገዱን ማወቅ እፈልጋለሁ ምክንያቱም የማይሰግድ ሰው ከ ካፊር ስለ ማይለይ እና እጠብቃለው ኡስታዝ🙏🙏

    • @foz2810
      @foz2810 2 роки тому

      ኢትዩፕ ኮልሆንክ እኮ ዩቲውብ ላይ ማያት ትችላለህ

    • @susubint4595
      @susubint4595 2 роки тому +1

      ይቶብላይ ሶላት አሰጋገድ ብለህ ሰረችአድረግህ ማየትትችላሏህ አሏህሱባሀኑ ተአላ ያበረትህ ያጠናህ መስሊም መሆን መመረጥን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታችን✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @አላሁመአፍትህሊአብዋ
      @አላሁመአፍትህሊአብዋ 2 роки тому

      አላሁ አክበር አላህ ያፅናሺ ሲቀጥ ዩቱብላይ ሰርች ብታደርጊ ይመጣልሻል የሶላት አሰጋገድ ብለሺ ማለት ነው አብሺሪ

    • @sofiyaali8412
      @sofiyaali8412 2 роки тому

      ማሻአላህ አላህ ያጠንክርህ ዩቲውብ ላይ የእስልምና ትምህርቶች እይ እሉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 роки тому

      በዩቱብ ሰርች አድርገሽ ተመልከቺው ማሬ

  • @mominaayale2771
    @mominaayale2771 2 роки тому

    ሡብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር በሠማነዉ የምንጠቀም አላህ ያዲርገን ያረብ

  • @aminatayalew3475
    @aminatayalew3475 10 місяців тому

    አልሃምዱሊላህ አለናእመተል ኢስላም❤❤

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 2 роки тому

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ሙስሊም አድርገህ የህለከኝ ጌታ
    አተ ምራን ያረብ

  • @ethiopiawita5813
    @ethiopiawita5813 2 роки тому +3

    እኔ እኮ ተስፋ ቆረጨ ሳበቃ ኢላፍ የቱብን ስሰማ ደስታ ይሰማኛል ሁሌ ወደጥሩ መንገድ ይመራኛል ተስፋ ይታየኛል

  • @ያርብአተውአግዘኝያከሪም

    አህለን ኢላፍ ቲዮብ የልቤ ብርሀን ሲከፋኝ ሲሰማኝ ኢላፍ ቲዮብን ሳዳምጥ እራሴን እድርጋጋ ያደርገኛል ያርብ እርጂም እድሜ ይስጥልን ወድማች ትለያለህ ቃላት የለኝም ።

  • @እናቴህይወቴእወድሻለሁኝ

    አላህ ሆይ ልባችንንም አይናችንንም ይግለጥልን ቀጥተኛው መንገድም ምራን ያረብ እኛ ደከማዎችህ ነን ኢላሂ ማስተዋል ይሰጠን አስተንታዮችም አድርገን !!!!!
    ጀዛክ አላህ ኽይረን ወንድማችን አላህ ያሰብከው ይሙላልህ

  • @ruqyafeke755
    @ruqyafeke755 2 роки тому

    ያአላህ እርጋታህ አላህ ይጠብቅህ

  • @MmMm-ub6xg
    @MmMm-ub6xg 2 роки тому

    ጀዛከለህ ኸይራን👍👍

  • @ggcvjhb4244
    @ggcvjhb4244 Рік тому

    ማነዉስምህግን አላህ ምንያህልእወቀትሰቶሀልያርብ ማንነትህን ግልፅአርግልን

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 5 місяців тому

    Masha Allah Allah🤲🤲🤲🤲☝️

  • @hwhhhw7110
    @hwhhhw7110 2 роки тому

    አሚን ጀዛከላህኸይር

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ ቲዮብ

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 роки тому +1

    ዋልይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወብርካቱ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 роки тому

    سبحانك ربي ما أعظمك
    شكرا لك أخي

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 2 роки тому +3

    جزاك الله خير يا استاذ 🙏🙏

  • @ayishaoumr3965
    @ayishaoumr3965 2 роки тому

    ሱብሀንአለህ

  • @ዜድነኝያዲኔታማሪ
    @ዜድነኝያዲኔታማሪ 2 роки тому

    ላኢላህ አንታ ሱብሐኛክ እኒ ኩንቱ ሚኛ ዟሊሚን

  • @AB-je9cj
    @AB-je9cj 2 роки тому

    جزاك الله خير

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ

    ጀዛካላሁ ኸይረን

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 2 роки тому +1

    ሱብሃን አላህ!!!!!!!!!!!

  • @ሰአዲነኝ.ሀላሌንናፋቂ

    አልሀምዱሊላህ. አላ ኒእመተል ኢስላ
    . ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @madinaanidam576
    @madinaanidam576 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ አለኒእመቲልእሥላም አሊፍዴሥየሚልትምህርትበጉጉትየምጠብቀው

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 2 роки тому

    ጀዛኪ አላሁ ኸይርጀዛ ሑስታዝ
    አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ አለኔእመተል ኢሥላም

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 роки тому +9

    ☞ ተራራን መውጣት የፈራ, ሁሌ በሸለቆ ውስጥ ይኖራል!
    ☞ አኼራን የዘነጋ ሰው , በዱንያ ፍቅር እንደተጠማ ይሞታል !
    ☞" በኢልም ጥላ ስር ጥቂት ሰዓታትን መታገስ ያቃተው ሰው እድሜ ልኩን በጃሂልነት ጥላ ስር ይኖራል"!
    ሁላችንም ያለችንን ጊዜ እያመቻቸን ጊዜያችንን እውቀትን በመፈለግ ላይ እናውለው

  • @ምንብታምሪዱኒያነሽወላሂ

    جزكم اللهخيرن

  • @tube2433
    @tube2433 2 роки тому +1

    ሱብአን አላህ 🤔 ገራሚ ነው

  • @hudaaljasmi3099
    @hudaaljasmi3099 2 роки тому

    ሰበሃን አላህ አላህ ይጫምርልህ

  • @ahmedmahamad77
    @ahmedmahamad77 2 роки тому

    አላህ እዉቀተን ይጨምርህ

  • @seada9420
    @seada9420 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @fjeu7544
    @fjeu7544 2 роки тому

    ሱብሀን አላህ አላህህ አክበር

  • @እማፍቅር-ፀ5ረ
    @እማፍቅር-ፀ5ረ 2 роки тому

    ሱብሃን አላህ 👍👍👍👍👍👍

  • @haddartuunaasir868
    @haddartuunaasir868 2 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @gjdnfjf2933
    @gjdnfjf2933 2 роки тому

    ኢላህ የኛ ምርጥ አላህ ይጠብቅህ

  • @بنتمحمد-ق4ق
    @بنتمحمد-ق4ق 2 роки тому

    ወንድማችንአላሕይጨምርልሕስራሕሁሉበጣምደሥይላልጀዛከላሕ

  • @fouziam4628
    @fouziam4628 2 роки тому

    Wallekumslam weramtulay webrkatu wendmcha JaZkalllha kaharn

  • @Sad-zn6sy
    @Sad-zn6sy 3 місяці тому

    የኛተሥፋሠጭ ወድምአላህድሜህንያረዝመዉ ያረብ ምንአሳሳሳሠበንየሚለዉንሠምቸ እያለቀሥኩነበረ እና ለካሁሉምይፈተናል አልኩ

  • @HayatuHasen-m2g
    @HayatuHasen-m2g Місяць тому

    ጌታዬ አላህ ሆይ መ ረሻዬ አሳምርልኝ ያረቢ ያአላህ😂😂😂

  • @azizaali6446
    @azizaali6446 2 роки тому

    السلام عليكم رحمه وبركاتو ماشاءالله تبارك الله عليه

  • @amma4705
    @amma4705 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ሀያሉ ጌታ ሀራም ሀላል ላሣወከኝ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራኸኝ ያኢላሒ መጨረሻየን አሣምርልኝ አሣሣችን ነገር ያዝልን በላኢላሀኢለላህ አኑረን ሥንሞትም በለኢላሀኢለላህ ግደረን ያረቢ

  • @ሱሱነኝከወደሀዉይ
    @ሱሱነኝከወደሀዉይ 2 роки тому

    ሱበሀንአላህጀዛክአላህኸይር👍👍👍✅✅

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 роки тому

    ሱብሐንአላሕያርብ🥺

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንን ወንድም

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ ዐላ ኒዕመተል ኢስላም
    አልሀምዱሊላህ ዐላ ኒዕመተል አል አፊያ
    አልሀምዱሊላህ ዐላ ኒዕመተል አቅል ።
    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ን ጀዛ
    አላህ ሆይ አዳምጪዎችንም ተናጋሪውንም
    አንተ በእዝነትህ ጠብቅልን ጠብቀን።

  • @bintshafi6689
    @bintshafi6689 2 роки тому

    ሱብሃን አላህ ያረብ ሃድርሃን

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ

  • @haleemhaleem2411
    @haleemhaleem2411 2 роки тому +6

    እህት ወድሞቼ እየጨነቀኝነው በዱአቹህ አትርሱኝ😥😥

    • @saadahsaeed474
      @saadahsaeed474 2 роки тому +2

      አብሽሪ እህቴ ቁራአን ቅሪበት እስቲፉር አድርጊ

    • @medinaoumer2859
      @medinaoumer2859 2 роки тому +2

      አብሽሪ በጭንቅም በደስታ አላህ ካንች ጋር ነው
      እሱ ይፈርጂሽ ፣ሀም ኸምን ያንሳልሽ ያንሳልን።

    • @sofiyaali8412
      @sofiyaali8412 2 роки тому

      ስንት አመት ሊኖር ነው ጭንቀት

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed474 2 роки тому

    ሡባሀን አሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 2 роки тому

    ሡብሐነአሏህ አሏህይባርክህ

  • @yetemengyetemeng6741
    @yetemengyetemeng6741 2 роки тому

    የአሏህ ይክማበጣምይገርማል

  • @rozaatajawar2433
    @rozaatajawar2433 2 роки тому

    Masha Allah galtomaa

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 роки тому

    امين اللهم امين

  • @nejabilcha9077
    @nejabilcha9077 2 роки тому

    mashallah berta

  • @Sf-xk7yx
    @Sf-xk7yx 2 роки тому

    ya Allah 😭😭😭☝🏻

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ሱባሀንአላህ ጀዛከላህኸይርን

  • @samera8892
    @samera8892 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ።

  • @AhlamUmer-m7w
    @AhlamUmer-m7w Рік тому +1

    አላህ

  • @zd7320
    @zd7320 2 роки тому

    ሱብሃንአላህ አጂብ

  • @ahmedmahamad77
    @ahmedmahamad77 2 роки тому

    እኛንም መላካ መሰራት ይወፍቀን

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 роки тому

    ماشاالله

  • @ሙዘየንያሲንመሀመድ
    @ሙዘየንያሲንመሀመድ 2 роки тому +1

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @iloveallha1710
    @iloveallha1710 2 роки тому

    Jzk Ustazena

  • @محمد-خ6ت1ث
    @محمد-خ6ت1ث 2 роки тому

    አላሁየ አተ ቀጥተኛውን አተ ምራን

  • @ፋፊነኝከወደወሎ
    @ፋፊነኝከወደወሎ 2 роки тому

    ኡፍፍፍ እስቲዉዶች ዱአአርጉልኝ አባቴ ታታሪገበሬና ሶላትዚክሮች አዞታሪነዉ ግደሞ ያለመታደልሁኖ ይህሁሉአርጎ ያሻርካል አብዶየ. ከሚስ ይላል ለምስለዉ ወደአላህ ያጣጉናል ደጋግባሮችስለሆኑይላል አማቴ ከምንበላይ ለኔሁልነገሬነዉ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 роки тому

    የኛ አስታዋሽ ጀዛከላህ ኽይር

  • @izaddinmahammad6360
    @izaddinmahammad6360 2 роки тому

    mashaalah

  • @nejatmohammed9544
    @nejatmohammed9544 2 роки тому

    As.wr.wbmashalaah.........

  • @najalet3792
    @najalet3792 Рік тому

    ኡስተዜ አለህ ረጂም ኢድሜ ከአፌገረ ይስሂ