@@solocmc8117 I am not kidding! You have to understand the Amharas have essentially become urbanized. They neither had the training nor were they equipped to launch a successful war campaign to free their region. While I condemn why the Amhara public wasn’t protected from the TPLF invasion in the first place, I don’t doubt the efforts that freed them. It was the drone capability of ENDF forces. This delusional poetic claims is baseless. If anything, it was the Afar liyu forces along with our national defense force that lent us the momentum on the ground offensive.
Le Field Marshal Birhanu Julla siyansew new. Lela wetaderawi meareg kale bisexew yigebawal. Yegid Nafxagna mehon yelebetim. Tikikilegna mareg new yetesexew. Doctor Abiy Ahmed thanks
Manh tekami mereja...eshete eqo se hagerachin alenegerenem falacy atesera demom ye hageritun hig anbeb....yehene Yante beher bishome chirahen teqolalh....by the way ya hulu weyane General sihon yet neberq...ashqabach...mejemeria ke beher kebeb west weta....
Berhanu Jula should have been stripped of all his military ranks. He was defeated by Tigrayan cattlekeepers who do not have any food, medcine or armaments. He surrendered a third of the country's territory to the brave Tigrayan fighters. He lost tens of thousands of his troops. He handed over all sophisticated weaponry to a groupd he called is as small as a "ganta" (a unit). TDF is now armed to the teeth. Even with the help of Eritrean and Somalian armies, the backing and resources of 120m people, and the great advantage of air supermacy, he could not defeat the the tiny TDF which did not have any meaningful logistical supply, including fuel. The real Field Martials are the Tadesse Weredes, Tsadkan GebreTensaes, Megbei Hailes and many more. Berhanu Jeljalan martial eyalachu Ketembien ferteto Shoa gebalachu Besu yederese aydresbachu
እሸቴ አንተን እኔ የምገልፅልህ ታላቅ ትምህርት ቤት ነህ። እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።
narrating with grace.! we thank you እሸቴዋ
እሼቴ ትልቁን መፅሃፍ በደቂቃዎች ግልፅ አርገህ ስለምታቀርብ አሳድጄ ነው የማዳምጠው
❤😂
9:25 ❤ 9:32 ❤9:06 😂 9:10
10:45
11:26 11:29
11:26 11:29
አቶ እሸቴ የምታቀርበው ትምህርት ሰጪ የሆነና በቀጥታ ወደ አእምሮ ያለምንም ችግር ጠልቆ የሚገባና እውቀት ሰጪ እንደሆነ ስገልጽልህ በታላቅ አክብሮት ነው (ምናሴ ከኒውጀርሲ New Jersey)
የኛ ብርሐኑ ጁላ ምን አርጎ ንው ነው ፊልድ ማርሻል የሆነው? የታገቱትን የደምቢዶሎ ተማሪዎች እንኳን እላስመለሰም እድሜ ለአማራ ክልል እና ለአፋር ክልል ተዋጊዎች መከላከያ ውስጥ ጥሩ ዩሚዋጋ ሠራዊቶችን አልረሳሁም
ይሄን ታሪክ ሲሰማ ምእረጉን ይመልስ ይሆናል
Be grateful. We know Amhara would have been still occupied, if it wasn’t for our field Marshal.
ክላሽንኮቭን ዲዛይን አድርጎ እንዲመረት ያደረገው በዛን ወቅት ሀምሳ አለቃ ነበር በኋላ ነው ጀነራል የደረሠው
@@XalaalSomalis seriously
@@solocmc8117
I am not kidding! You have to understand the Amharas have essentially become urbanized. They neither had the training nor were they equipped to launch a successful war campaign to free their region. While I condemn why the Amhara public wasn’t protected from the TPLF invasion in the first place, I don’t doubt the efforts that freed them. It was the drone capability of ENDF forces. This delusional poetic claims is baseless. If anything, it was the Afar liyu forces along with our national defense force that lent us the momentum on the ground offensive.
ለምርኮኛው አስር አለቃ ብርሃኑ ጀላ የተሰጠው"ፊልድ ማርሻል"
ማስተዋል የተሳነውን መንጋ ለመንዳት ነው ገባችሁ መንጋዎች?😥
ሸገር፡መቆያ፡ምችት፡ይበላችሁ፡ደስ፡፡ይላል፡በርቱልን።የምታቀርቧቸው፡ታሪክ፤ዕውቀት፡ትዝታ፡ነው።
ምርጥ ሰው ሁሌ ብሰማማው ማይሰለቸኝ ፕሮግራም
ብርሀኑ ጆሉ ይህን ምአረግ ይጫወትበታል
Excellent progran. Great!. Continue!.
Eshete Assefa; you wonderful man beyond to say you "a reporter"!!!!!!!!!!!!!👍👍👍👍👍👍👍
አይ እኛ ኮሜት ስንፅፍ አለመሳቀቃችን ዛሬ የምታላግጡባቸው ጀነራሎች ባይኖር ይሄኔ ምን እንደምትሉ ፈጣሪ ይወቀው ለማነኛውም ስለ ውትድርና እና ስለ ወታደር አመራሮች ከመናገራችሁ በፊት ውጊያውን ተውትና የውትድርና ማሰልጠኛ ብቻ መግባት በቂ ነበር
Thanks a million Ato Eshete.
ርእሱን ያነሳህበት ወይም ያስታወሰህ የኛው ፊልድ ማርሻል ነው የኛን ፊልድ ማርሻል ኬየተኛው እንደሚመደብ ለአድማጭ ትተሃል ለማንኛውም በእርስ በርስ ጦርነት ተላልቀን አገር ፈርሶ ንብረት ወድሞ ተሸንፎ የተሰጠ ሹመት ነው
I wish you had presented it before we heard about the FIELD MARSHALL
Le Field Marshal Birhanu Julla siyansew new. Lela wetaderawi meareg kale bisexew yigebawal. Yegid Nafxagna mehon yelebetim. Tikikilegna mareg new yetesexew. Doctor Abiy Ahmed thanks
"Marshall Eshete Asefa" ድምፀ መረዋው የጋዘጤኞች ንጉስ ተብለህ እንድትሰየም በሸገር FM እና በኢትዮጵያዊያን አድናቂዎችህ ሹመትህን አቀርባለሁ ::
Tdadqan, Bokassa, Idi Amin, Samuel Dou, Sani Abacha, Mengistu, and the alikes are the best Marshals in Africa. Because they are the best officers.
field Marshal my foot😂😂
ብርሃኑ ጁላም አሸሻሹ ስለሚያምር ተሰጠው😉
እኔስ ይህን ያህል ማዕረግ ተሸክሞ ለሚንቀሳቀሰው ትከሻው ነው ያዘንኩት.
ፊልድ ማርሻል ማዕረግ የሚሰጠው አዲስ የውጊያ ስልት የነደፈ ኢንተርናሽናል ውጊያን መርቶ ድል ያስገኘ ሊሰጠው ይችላል ፲1አለቃ ብርሀኑ ጁላ ምርኮኛ የነበረ እውቀት አልባ ነበረ አይ ጊዜ
@@ss-jm8se ግዜ ደጉ ስንቱን አሳየን ዘንድሮ ብራኑ ጁላ ነገ ደሞ ሽመልስም
@@ss-jm8se ምርኮኛ ስትል ከጀኔራልነት ወደ አምባሳደር የሆነው፣ እሱም የወያኔ ምርኮኛ ነበር፣ እትዬፕያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ሳይሆን የገደለሽ በላ ይባል የለም።
ጥንብ ወያኔ ! ከጠቀጠሀ ምንታድርግ አልፈርድብህም
@@ss-jm8se፦ ሞት ለወያኔ ከውጪ ጠላት የከፍውን ወያኔን የቀጠቀጠ ከዚህም በላይ ይገባዋል ፤
Good job
እናመሰግናለን ሸገር ተራኪው እሸቴም ጭምር
ነገር ግን እየተጠባበኩ የሰማሁት ወደ እኛ ሀገር ለመጀመሪያ ጊዜ የፊልድ ማርሻል አሹዋሹዋም መስፈርት ምንነት ተነገረናለህ ብዬ ነበር ምንም ሳትል አለፍከው
ያው እንደ ብርሃኑ ጀላ የሰፈር ውስጥ ጀግና ከሆንክ ይሰጠሀል ማለት ነው።
በታሪክ ሶስት ጊዜ ተማርኮ ፊልድ ማርሻል የተሾመው ብሬ ብቻ ነው
😆 😆
😂😂😂
THE amharic narrator of his age.abet hagerawi leza.
Eshete ..what a narration ..👏👏 !!
Eshete.Assefa.betam asgherami.teraki.andebetu.kaki.kalatu.ye.weyn.zelela..siterk.yemitekemew.kalat.moyawn.serawn.akbari.ye.Etihopia.kaferachuw.tewedaj.ghazetegha.new.tanana.ena.edme.fetari.ystk
የኛው ሰውዬ ይህን ፕሮግራም ሲሰማ ምን ይሰማው ይሆን ? 😂😂😂
DEAR ESHETE ASSEFA YOU ARE GREAT!. WHAT YOU SAY ABOUT THE NEXT M A R S H A L TSADQAN!?.
Wonderful narration!!! Stay blessed Eshetewa😍
ንባብህ ላይ በተደጋጋሚ ከሰሜን አሜሪካ ያልከዉ ሰሜን አፍሪካ ለማለት ነዉ? በተረፈ አድናቂህ ነኝ
Wonderful program, content and great narrator.
ፈጣሪ ይማርህ ወንድም ዓለም 🙏
የሚገርም ተራኪ,
ፊልድ ማርሻል እንዴት በኮሎኔል ይሾማል:::ወይስ እንደቶማስ እንዲማረክ ነው?
እሸቴ አንድ ነገሩ ግልፅ አደረክልኝ: ከወልድያ እስከሸዋ ሮቢት ድረስ የኢትዮጵያ ጦር አፈግፍግ ሲባል የነበረው ብርሃኑ ጁላን ፊልድ ማርሻል ለማስባል ነበር ማለት ነዉ:: ጉድ ኮ ነዉ ለአንድ ሰው ፊልድ ማርሻል ማዕረግ ለመስጠት ያን ሁሉ ሕይወት መስዋዕት ማድረግ አይገባም ነበር::
እሸቴን የመሰሉ መጥፎ ግለሰቦች ዘረኝነት የተጠናወታቸው አደርባዮች ናቸው! ስለ እሸቴ ከሪፖርተር ጋዜጣ ምክትል አዘጋጅነት ወደ ሸገር (አበበ ባልቻ) ጉያ ስር እንዴት እንደገባ ቢገለፅ አደርባይነቱንና መጥፎ ስብእናው ሁሉም ያውቅ ነበር! ስለመከላከያ ሰራዊት ለማውራት እንዳልከው ወታደራዊ ስልጠና ቢያንስ መውሰድ ግድ ይላል! ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ጄኔራሎች መሾማቸው ሲያንሳቸው እንጂ አይበዛባቸውም! ወያኔ እኮ ደብረሲና ደርሶ ነበር። እንዳሰቡት እንዳይሆን ያደረገው እነዚህ ጄኔራሎች በሰጡት አመራር ነው! የተሾሙት የእሸቴ ጎጥ መንደር ልጅ ቢሆን ይህን አይዘባርቅም ነበር! በአማረ አረጋዊ ላይ የፈፀምከው ክህደት ያንተን ስብእና ያሳዬል!
eshete asfa betame wedhalehu ewent sheger yalante ena yalemeaaza bado new
ለፊልድ ማርሻል የሚመጥን ተረክ best ተረክ
ብርሃኑ ጁላ ይሄን ቢሰማ ትከሻየና ደረቴን አመመኝ ማለቱ የማይቀር ነው ?
አበባውም ሆነ ባጫ አለቆቹ ነበሩ
@@ss-jm8se ይገርማል የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ ማለት ይሄ ነው ?
የተከበሩ ቀልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ።
ፌልድ ማርሻል ደስ ይላል እሸቴ ግን ማርሻልስ
ከዚህ ታሪክ በመነሳት ብርሀኑ ጁለላ በምን መስፈርት ነው ይሄን ማዕረግ ያገኘው ??? ወይስ ተረኝነት ነው?
ብርሃኑ ጀላ በዚህ መለኪያ ዋጋ የለውም!
My question is do you think in your opinion on Brehunu gullla to get his field Marshall you think he’s in the right job
ፊልድ ማርሻልን የቡና ቁርስ እረጉት እኮ
ሮሜል እንኳን ከሰላሳ በላይ የአለም ጦርነት ትሳትፎ ነው
"ፍልድ ማርሻል ማለት (የንጉሱ ፈረስ)" በነገረችን ላይ ስለ አዲሱ የኦሮሞ ልጅ ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ የሾመው ስለ ፍልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መቼ ነው የምትዘግቡት?
በኛ አገር የተሰጠውን የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ከሽፍታ ተዋግቶ እንዲያውም ሽፍታውን ሳያሸንፉ ያን ትክሻ የሚአጎብጥ ማዕርግ ተሸከሙ
ሽፍታው ምናልባት ከተሸነፈ የሚሰጠው ማዕረግ ምን ይሆን,
#sheger fm……please .እሁድ 12 ሰዓት ከዚህ ፕሮፐግራም በኋላ የተላለፈውን ስለ ውጭ ሀገራት ተፅኖ የሚያብራራውን እንዴት ደግሜ ማድመጥ እችላለዉ ?
bit.ly/3IurFmm
ብሬ ጀላ ምሰኪን ፌልድ ማርሻል ።
ሞንትጎሜሪ-ሰሜን አሜሪካ የተባለው በሰሜን አፍሪካ ይስተካከል
yes
ፊልድ ማርሻል ሚሰጠው በባህ በምድር በሰማይ ስታሸንፍ ነው ከሰማይ አየር ስታወርድ በባህር የጦር መርከቦች አውድመህ ስታሸንፍ በ አየር ሃይል እንዲሁም የጠላት አየር አውድመህ ራዳሮችን አውድመህ ኤርትራፊክ ከጥቅም ውጭ ስታደርግ ነው በምድርም እንዲሁው የጠላትን ታንክና መድፍ አውድመህ የጠላት ጦርን ከ እዝ ትስስር ውጭ አርገህ ስታሸንፍ እና ባንዴራህን በጠላት ቁጥጥር ውስጥ የነበረ ቦታ ላይ ባንዴራህን ስታውለበልብ ነው ዬሄ ነው ለ ፊልድ ማርሻል ሚያበቃህ መስፈርት እነዚህ ድሎች ናቸው ገቢቶ
እሸቴ ትለያለህ አንድም የመቆያ ፕሮግራም አያልፈኝም ስለ ዱባዩ ንጉስ ሼክ ዛይድ ቢን ሱልጣን አል ነህያን አቅርብልን እባክህ
ከዚህ በፊት አቅርቦታል
@@alexandershiferaw4082 ሊንኩን ላክልኝ🙏
@@Story-_Blocks ua-cam.com/video/VtQZ7nyRGFQ/v-deo.html
አይ አይ አይ ሸገር አንዳንዴ!!
ይገባዋል ጀግናው ብራኑ ጁላ እንኴን ደስ አለክ።
ዶ/ር አብይ ግን በጣም ሙድ ይይዛል😂😂😂
የተማረከ ፊልድ ማርሻል ከራሱ ክልል ጋር ተወግቶ ያላሸነፈ ህዝቤ ሆይ በቆንጨራና በአካፋም ቢሆን አድነኝ ብሎ ህዝብ ያዳነው አገራ በሌላ አገር በታሪክዋ በሱዳን ተወራ አንድ አመት በላይ ፊልድ ማርሻል ማይ አስ ኦቦሌሶ 😂😂😂😂
ኢዲአሚን ዳዳ በለው
የሁለተኛውን ዓለም ጦርነት የመሩት የጀርመኑ ፊልድ ማርሻል ሮሜል፣ የእንግሊዙ ሞንትጎመሪ፣ ዛሬ ደግሞ እንዳቂሚቲ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከዉጭ ወራሪ ጋር ተዋግቷል ማለት ነዉ?
ወይኔጁላአሳዘነኝ😂😂😂
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይ ጉድ
ሰለ Sergey Aleshkov ስሩልን
እኔ የማይገባኝ ጦርነት አሸንፎ የማያውቅ ፈልድ ማርሻል ይሰጠዋል እንዴ አሉላ አባነጋ ይገባ ነበር።
mokoya eshete asefa bertu
When are we going to recognize and honor the Amhara militias that saved the government forces when they first got attacked?
10Q eshete asefa...drive eyareku mokoya sesema demo leyet yelale..menegedu yaterelenal
edmeh yirzem
Tady beranu jula keman gar tewagto new yetesetew new teklyachen yefogern new
F/M Birhanu jela???
ተሳቀኩለት ለ ጁላ ልጅ::
😄😄🤣
ሕውሀት ን እሽቴ ሞገስ ከነልጅ ሲዋጋ ብሬ እኮ ሽሽት ላይ ነበረች
Eshete bante mekniate ke anbabi ekule honuale astesasebe
አብቹ እንኩዋን ከድተው እራሱ ላይ እንዳይዞሩበት ነው እሚሾማቸው 😁😁
😆😆😅
ፊልድ ማረሻ ነው የሚገባቸው ባጫ ደበሌና ብራሀኑ አንጋው
በሁለተኛ የዓለም ጦርነት በርሊንን ደርምሶ ሂትለርን ያሸነፈውንና የደመሰሰውን ድንቅና ዕውቅ ማርሻል ሚካኤል ዡኮቭን ሳትጠቅስ በጦርነት የማትታወቀውን የአውስትራሊያን ማርሻል ጠቅሰህ ማለፍህ ገርሞኛል።በተለይ የኢትዮጵያ ወዳጅ የነበረውን የስድስት ኪሎ ሀውልትን፣መሀል አራዳ የሚገኘውን የማዘጋጃ ቤትህንጻ የሰሩልንን ፣አገራችን መጥተው የነበሩትን የዩገዝላቪያ ማርሻል ዮሴፍ ቲቶን አልፈኸዋል።ሆኖሞ ጥረትህን አደንቃለሁ።
ብርሃኑ ጁላ ኦሮሞ ሰለሆነ እንጅ አስተሳሰቡ 10 አለቃም ሲበዛበት ነው ውያኔ ደብር ብርሀን ድረስ እየመራ ያመጣቸው ማን ሆነና ።
Megabi 10 Alekka Birhanu Julla suits him
ብርሀኑ ጁላ የአብይ አህመድ ፈረስ ነው😂😂😂😂 ትክክለኛ ማእረግ😂😂😂
አብቹ ግን ምን አስቦ ነው ብሬን ይሄን ሁሉ የጫነበት
አሁን ደሞ የቱርክ አምባሳደር አደረገው
🤣🤣🤣
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈
Semen America ?
Semen Africa lemalet new.
Field Marshal birhanu jula 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢትዮጵያ ያላት ፊልድ ማርሻል የተማረከ መሆኑን እዚ ላይ መግለጽ ነበረብህ ብርሀኑ ጁላ ምርኮኛ ነበረኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ አብይ አህመድ ተጫወተበት
ብርሀኑ ጁላና በማረጉ
አይEthiopan?
ስያሜው እራሱ ይከብዳል ጀርመን ጀርመን ቅኝ ግዛት ቅኝ ግዛት ይሸታል
It is ሰሜን አፍሪካ ...Obo
ብርሃኑ ጁላ አንድ የትግሬ ጋንታ መሪን ያህል ወጋ የለውም።
ተሳሳትክ፤ከትግሬ ጋንታ በደምብ ይበልጣል፤ባይሆን ከጀግናው የአማራ ፋኖ ጋር አይወዳደርም፤ፋኖ መከላከያን ከትግሬ ጋንታ ያዳነ መሆኑን የድል ቁርሱ ሰያሚ ተናግሯልና ነው!!
ethiopia wist filed marshal yemisetew hisan lij weyim erguz set yegedelen new 🤣🤣🤣🤣🤣
No! Please, AFRICANS, Don't abuse miltarx rewards.
Brahanu jella bacha bechbacha anafnafiw asrat dianaro gala gudela mix gumz asaraj 💀😁 etc Marshal haha maferia Hagar afrash Araj olf opdo oromuma laferd yekarbal gize yetabek amharan civilians eysarede military yasarede segraw ahya amad alqueda too yederg megabi hamsa Alka naber dero haha
Manh tekami mereja...eshete eqo se hagerachin alenegerenem falacy atesera demom ye hageritun hig anbeb....yehene Yante beher bishome chirahen teqolalh....by the way ya hulu weyane General sihon yet neberq...ashqabach...mejemeria ke beher kebeb west weta....
Kkkkkkkkkk አረ ሼም ነው ምነው ጁላን ረሳሀው
በዚህ ኮመንት መስጫ ስር ወያኔን የቀጠቀጡትን ጀግናቻችንን የሚሳደቡት የበግ. ለምድ የለበሱ ተኩላ ወያኔዎች ናቸው፦ 👉 ሁሌም ድል ለኢትዮጵያ 💪💪 👉 ሞት ለወያኔ ጁንታ ፤
የቀጠቀጡት አልክ ይሁን እስቲ
የአብይማርሽባንድነውብሬጅላ
፲1ብርሀኑ ጁላ
እናንተ የሀገሬ ሰወች አስተያየት ስትሰጡ ትንሽ አታፍሩም እነ ብርሀኑ ጁላ ኢትዩጵያን ከመፍረስ አድነዋል 27 አመት ሲዘጋጅ የናረን 250 በ40 ሺ ነው ያሸነፉት የአለም መንግስታት ሁሉ አሸንፈው ነው ይገባቸዋል ምንድነው የምትሉት ቢሞት ኖሮ ታደንቁት ነበር እኔ የሀገሬ ሰዎች በጣም ስለምትገርሙኝ አንዳንደየ ወያኔ ሲያንስ ነው እላለሁ ።እንዴት አናመሰግንም ይሄው ዘመናችንን ደሀዎች የሆነው የሰውን ስም ድንቅ የራሳችንን ስንቅ እርስ በራሳችን ስንቀናና ነው አረ እንኳንስ ማስተዋል ይስጠን ሰው እንዴት ማስተዋል ያቅተዋል
ያሸነፈው የኢትዬጵያ ህዝብ ነው !!!
ወሬ አለብሽ
@@someone8809
Zimbal fessam! You should be grateful!
መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ የሚባለው ተረት ለብርሐኑ ጁላ ይስማማዋል የጦርሜዳ ዝናው የማፈግፈግ ነበር ያንንስሙን የስማመሪው ለሞራሉ ብሎ እንደስጠው ነው የሚነገርለት
ጁላ ፍሬንድሽ ነው እንዴ?
እነ አብይም ለሞራላቸው ሲሉ ነው በለኛ?lol
Berhanu Jula should have been stripped of all his military ranks. He was defeated by Tigrayan cattlekeepers who do not have any food, medcine or armaments. He surrendered a third of the country's territory to the brave Tigrayan fighters. He lost tens of thousands of his troops. He handed over all sophisticated weaponry to a groupd he called is as small as a "ganta" (a unit). TDF is now armed to the teeth. Even with the help of Eritrean and Somalian armies, the backing and resources of 120m people, and the great advantage of air supermacy, he could not defeat the the tiny TDF which did not have any meaningful logistical supply, including fuel. The real Field Martials are the Tadesse Weredes, Tsadkan GebreTensaes, Megbei Hailes and many more.
Berhanu Jeljalan martial eyalachu
Ketembien ferteto Shoa gebalachu
Besu yederese aydresbachu
I think you don't have. Any knowledge about military rank.keep quiet.
የውሻ ቂጥ ማለት ነው
Berhanu gula ersun filed marshals belo nw meteraw eko 😂😂