መሽውዬ ዲያይ የዶሮ አርስቶ የአረብ አገር ለረመዳን እና ለሁልጌዜም የሚሆን ምርጥ ምግብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 160

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 3 дні тому

    ያንቺን አይቼ ስሰራ የመዳሜ ልጆች በጣም ይወዱታል መዳሜ ውፈረት ለመቀነስ ብላ ከሰላጣ ውጪ ምንም አትበላም እና እጅሽ ይባረክ ሌላው ደሞ ከሀበሻ አረበኛ ስሰማ ሊያስመልሰኝ ነው አታውሪ ምታረጊውን ነገር በእግሊዘኛ ከቻልሽ በአረበኛ ፁፍ አስቀምጪላቸው🫡

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 місяці тому +1

    የመዳም ቅመሞች ይችን ባለሞያ መቶ ሺ ሰብስክራይብ እናስገባት ቲጂ ባለ ሙያ ነሽ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937  6 років тому +12

    ወዳጆቼ ላይክ ማድረግን አትርሱ ሰብእስክራይቭ ያላደረጋችውኝ ሰብእስክራይቭ አርጉኝ ምርጦቼ እወዳችዋለውua-cam.com/video/UsCnCcHpBx4/v-deo.html

    • @fatemamohamed381
      @fatemamohamed381 5 років тому

      በአማረኛ አውሪ

    • @marinaibrahim638
      @marinaibrahim638 5 років тому

      አረብኛው ይቅርብን እህቴ ውይ

    • @marinaibrahim638
      @marinaibrahim638 5 років тому

      በአሏህ አረባኛውን ለእንሱን ተይላችው

    • @selamdem9936
      @selamdem9936 4 роки тому

      ምን ችግር አለው ግን አርበኛ ብታወራ ወይ ለእኛም ቆጆ ያላወቅነውን በዛው እያወቅን እንሄዳለን

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 роки тому

      እሺ የኔ ባለሞያ

  • @ኢማንአወልነኝኢማንየአወል

    ዋውውው ምግብሽ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ አቦ

  • @fhb6127
    @fhb6127 Рік тому

    ጥሩምግቡአሰራረ ነዉ

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle 6 років тому

    Thank you

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 5 років тому

    ቲጂዬ ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @genet113
    @genet113 Рік тому

    እጂሽ ይባረክ

  • @DgT-j3g
    @DgT-j3g 7 місяців тому

    በርችዉደ 2:40

  • @elsaabrham8033
    @elsaabrham8033 5 років тому +2

    የምትገርሚ እህት ነሽ እጅሽ ይባረክ ለዘላለም

  • @haregaweynkibremariam1878
    @haregaweynkibremariam1878 2 роки тому

    ሀይ እማ ሰላም እዴትነሽ በውነት ባለሙያነሽ ከነሱ ይልቅ አንቺ ቆንጆአርገሽ ሰሬተሽዋ በሬቺ እሕቴ

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 10 місяців тому

    በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለፍቶ አደር ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @t...7446
    @t...7446 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶሮዉን ፍሩን ስትከች ገስቲር አለበሽዉ ❤? ዛሬ እሰራዋለሁ

  • @sarahgwapa6368
    @sarahgwapa6368 11 місяців тому +1

    OK❤❤❤❤❤

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube 2 роки тому

    ቆጆ

  • @sohannamariyam9009
    @sohannamariyam9009 3 роки тому

    ትጂዬ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @eliasracs4855
    @eliasracs4855 6 років тому +1

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ

  • @susu-zu6jg
    @susu-zu6jg 4 роки тому +3

    እናመሠግናለን ግን አረበኛ ያስለመደችሽ በጋሊወይም ፊሊፒን መሆንአለበት

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv Рік тому

    ጎበዝ ልጅ❤❤❤❤

  • @marygod6580
    @marygod6580 5 років тому

    ያምራል በርቺ

  • @selamteshome9851
    @selamteshome9851 2 роки тому

    አርብ ኛው ለማን ነው ግን ዋው ብያለው

  • @ahg4779
    @ahg4779 5 років тому +2

    ጎበዝ👌💐

  • @saulahaa-214
    @saulahaa-214 Рік тому

    ማሻአላህ እድሜላንቺእምአለፈለ፣ልኝአቦ

  • @ZahraZahra-j4l
    @ZahraZahra-j4l Рік тому

    ማሻአላህ

  • @sitinaseid7437
    @sitinaseid7437 2 роки тому

    ማሻአላህ 👌👌👌

  • @zodoshafi2076
    @zodoshafi2076 2 роки тому

    ማሻኣላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому +2

    ምድር ምቀኛ ሁላ ምን አገባችሁ እዴፍለገች ብታወራ

  • @አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ

    በጣም ምርጥ ነው

  • @ayishehsjhjd6036
    @ayishehsjhjd6036 6 років тому

    Tijiyee barcha alanilish ayizosh Getam yiradashal eshi yene qojo ejish yilemalem

  • @አዚየወሎልጂአዚየወሎልጂ

    አሪፍ ነው ማርየ በልችልን የኛ ቲቸር

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 5 років тому

    የሞያ ቲቸረር ብዬሻለሁ ሀቢብቲ በርቺ ምርጥነው አ፣እንደፈለግሽ አውሪ

  • @ራህማሰይድ-ኸ2ነ
    @ራህማሰይድ-ኸ2ነ 6 років тому +2

    ሀሪፍነው

  • @Umitube
    @Umitube 6 років тому +1

    ቲጂዬ ዋው እንዴት ያምራል

  • @merimabetmama2836
    @merimabetmama2836 6 місяців тому

    መሸአለሂ

  • @hnanni5798
    @hnanni5798 5 років тому

    wawww gobeze berechi

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 6 років тому

    Waaawuuu

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 3 роки тому +6

    ቲጂ ምግብሽ ጥሩ ሆኖ አረብኛሽ ግን ይዘጋል

  • @عليعلي-ط1ق7ل
    @عليعلي-ط1ق7ل 4 роки тому

    ማሻ አላህ በነጭ እሩዝሥ መብላት ይቻላል???

  • @samrsamorasamrsamora686
    @samrsamorasamrsamora686 4 роки тому

    Ayzoshe berche konjo nawe

  • @setotatefera7581
    @setotatefera7581 5 років тому +1

    Betam Temert seechi new ena betam tewedaj new¡
    Andand meekroch:
    1) yeechi aser giize meetdegagmyaten "guadegnoche" metel qaal be leeku argyat.
    2) ye qemamochun aynet wey be tshuf argilen wey ye eqawochun meelk bedenb asayin wey deemo be amarigna ena be arebigna hulet video seerilen. Arebigna lemaychel sew meketatelu yekebdal
    Beterefe nefs nesh berchi qeteyibet
    Adnakish ke Europe

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 років тому

    ቲጂ ማር እናመሰግናለን እጀሸ ይባርክ

  • @nabiytaedm2368
    @nabiytaedm2368 Рік тому

    👍

  • @UaeUar-yv9gg
    @UaeUar-yv9gg 3 місяці тому

    😊😊😊😊🎉

  • @ZeinabZeinab-h4q
    @ZeinabZeinab-h4q Рік тому

    🎉

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 3 роки тому

    አለሙአለይኩምራህመቱላወበረካትሁ

  • @Samra-il6nr
    @Samra-il6nr 5 років тому

    Ewnt sistu faxri yexbkise bauchi ena bakirbi nawu yamxuti Gen hulam ayalwu migbsen yamrale barchi::

  • @helenb8411
    @helenb8411 6 років тому

    Betam gobez nesh

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 років тому +1

    ቲጂዬ የኔ ባለሙያ በጣም ልዮ ነው

  • @twsyoutub9404
    @twsyoutub9404 6 років тому

    አማረኛ እና አረብኛ ተደባልቆብሻል ማር ለማንኛውም በርች እጅሽ ይባረክ እህታለም

  • @ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ

    ቅመምነሽ ቲጅየ. እስከዛሬ. አችንብከታተል. እደትጥሩነበር. አሁንም. ቅርብነው. ሰላምሽይብዛልን. እንወድሻለን. ማማዬ

  • @GreeceGreece-tu8rw
    @GreeceGreece-tu8rw 5 років тому

    ቆንጆ አረብኛ አታውሪ በደንብ ስለማትችይ ለእነሱም አይገባችሁ ምክንያቱም ያንቺ አረብኛ የት እና የት ነው አረብኛ ለሚችሉትም ግራ ታጋቢያለሽ ካልቻልሽ ወይ በእንግሊዝኛ በይ ካልሆነ በዛው በምታውቂው በአማርኛ በይ በእውነት በጣም የሌለ ነው አረብኛሽ

  • @Serkalm-c7l
    @Serkalm-c7l Рік тому

    አረበኛሽ ምድነው ተጫወትሽበት

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 років тому

    ትጅየ አመሰግናለሁ ሚሰተሬ ሁሌም መሸውይ ሰሪልኝ ይለኛል እኔ አልበትም እልዋለሁ ለካ አች አለሸልኝ ተባረኪ

  • @anshaansha9941
    @anshaansha9941 5 років тому

    WOW

  • @momlove9124
    @momlove9124 6 років тому

    Wow 1gna gobez berchilgn

  • @fifearya8157
    @fifearya8157 4 роки тому

    Wawe gobzenshe

  • @الحمدالله-ك5ح6غ
    @الحمدالله-ك5ح6غ 6 років тому

    አሪፍነው ውድድድድ

  • @bungamawar8247
    @bungamawar8247 4 роки тому

    Btam des yelal lemsa lesrawe new
    Btam new yemiyamrewe
    Yetrkun mgib sereche neber erat
    Btam ytafetal sose erob yeserawet
    Gin seweyew yega megib ayidelem alegi keza moralen seberew

  • @najeebanajeeba2774
    @najeebanajeeba2774 5 років тому

    ለሩዛ አይሆንም ወይ ማር

  • @እግዛቢሄርይመስገን
    @እግዛቢሄርይመስገን 6 років тому

    በጣም ቆጆ ነው በርች

  • @NaniNani-sv2rd
    @NaniNani-sv2rd 4 роки тому

    👍🏾👍🏾👍🏾👌👌👌❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @صفيبنتصفيبنت
    @صفيبنتصفيبنت 5 років тому

    አማርኛ አዊሬ

  • @ኡሚአይምንነኝ
    @ኡሚአይምንነኝ 4 роки тому

    ምድነው ወይ አማርኛ ወይም አርብኛ የምን መዘባርቅ ነው ሰራሽ ጥሩ ነው ግን

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 роки тому

      ማማዬ መጀመርያ አማርኛ ለማያውቁ ልጆች ነው ከገጠር ለሚመጡ ለነሱ በሚገባቸው ቁንቁዋ ለማስተማር ምክር ነው ብዙዎች ስራ ስለማይችሉ ከመዳሞቻቸው ጋር ይጣላሉ ይህ ቪድዮ የዛሬ ሁለት አመት ነው የሠራውት ብዙ አይደለም ግን በጣም ብዙ ቪድዮቼን የሠራውት በአማርኛ ቁንቁዋ ነው

  • @samgenet37
    @samgenet37 4 роки тому

    በእናትሺ አማርኝ ተናገራ ምንድነው

  • @Rtharr545
    @Rtharr545 11 місяців тому

    Lerat sereey

  • @makeyam5408
    @makeyam5408 5 років тому

    ደስ ይበል ለይክም ሰፕስክረይፕም አድርጌሸለው

  • @malazmalaz8268
    @malazmalaz8268 6 років тому

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @sarahgwapa6368
    @sarahgwapa6368 11 місяців тому

    👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘✅

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 6 років тому

    Nice

  • @lijinet
    @lijinet 6 років тому

    Wow ወድጄዋለው ቲጂዬ

  • @ra7maselamid191
    @ra7maselamid191 5 років тому

    ❤❤❤❤💗💖

  • @صبحىخشبه-ك8م
    @صبحىخشبه-ك8م 6 років тому

    ሹክረን ይስለሙ ኢድክ

  • @hofstettersaba2161
    @hofstettersaba2161 5 років тому

    Lewedefitu ristorante btkefchi yawstaschal betem gobez nesch berchi

  • @zebutube
    @zebutube 6 років тому

    Woooow mar

  • @heshmbe9263
    @heshmbe9263 6 років тому

    Wow

  • @selamawitedemese6930
    @selamawitedemese6930 6 років тому

    Ere tig bamarega aweri meni eyalesh chereshewu

  • @vvagjwg7577
    @vvagjwg7577 5 років тому

    ማር የኔ ልዬ እናምስግናልንኖሪል ብጢና

  • @እሙአማርቲዩብ
    @እሙአማርቲዩብ 5 років тому +2

    አረበኛ እደኔ ሺባ አረበኛ ነዉምታወሪዉ

  • @sarakebede7651
    @sarakebede7651 6 років тому

    tgjye tebarki wow enamsgnialn

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  6 років тому

      አሜን አንችም ብርክ በይልኝ ውዴ

  • @samirasherefe819
    @samirasherefe819 4 роки тому

    ውሽትምንያረጋል አረቦቸች መጠጥ አይጠጡም።

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 роки тому

      ጁሱን ማነው የሚጠጣው የጁስ አይነት ???? ንገሬኝ

  • @123hulu
    @123hulu 6 років тому +2

    ቲጂየ እትኔን ሰና እንዳለ ቪድዮወችሽን ድምፃቸውን አጥፊና እንደገና አፕሎድ አርጊያቸው እውነት ነው ሰሙም ይቀየር

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  6 років тому

      እንዲት ነው አፕሎድ የማደርገው አላውቅበትም

  • @aleemaaleema9910
    @aleemaaleema9910 6 років тому

    malin jedhu badeen haxen

  • @hgffvfrfg2447
    @hgffvfrfg2447 6 років тому +9

    እረ በአማርኛ ተናገር ምታስተምራው ለሀበሹች አደል

    • @user-pd1tm5wn3s68
      @user-pd1tm5wn3s68 5 років тому

      Tkkl eht yenem tyKe new

    • @user-pd1tm5wn3s68
      @user-pd1tm5wn3s68 5 років тому

      Yemtasayew le habesha arebeghan mn ametaw gudayachew Enesu bayge achew Esuas Ezih Aydel ende yetemarechw Lemanghawm berch yemtseriw vidio bemulu temechtoghal enamesegnalen

    • @user-pd1tm5wn3s68
      @user-pd1tm5wn3s68 5 років тому

      Eski Leremedan demo Aris ena bukura Enditasayn

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 років тому

      ua-cam.com/video/96q6Xlgym3U/v-deo.html

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    በረቸ እማ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  6 років тому

      እሼ እማ አመሰግናለው የማቅሽ መሰለኝ ይቅርታ ግን

    • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
      @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 6 років тому

      @@tgarabianfood2937 የኔ ልዩ ለምን ይቅርታ አስፈለገ ሳውዲ ነው ያለሁት ወለተ ማርያም እባላለሁ

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 6 років тому +2

    እኛም እንወድሻለን እናረጋለን አች ጠንክሪልን ዉዴ ያምራል በጣም

  • @fg-pj3if
    @fg-pj3if 6 років тому

    Betam ygermal

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  6 років тому

      የኔ ውድ የኔ ብርታት አመሰግንሻለው

  • @hhhhjk6533
    @hhhhjk6533 6 років тому

    ❤❤❤❤❤

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 5 років тому +2

    ወይኔ አረበኛ ክክክክክ

  • @rabiahusen354
    @rabiahusen354 6 років тому

    አረበኛሽ እለሸለሸኝ

  • @basafiqadaarsema1907
    @basafiqadaarsema1907 5 років тому

    Yene qojo inamasaginalan

  • @hudahussen9166
    @hudahussen9166 6 років тому

    Betam ha rife now.

  • @ሀያትወሎ-ጰ5ጰ
    @ሀያትወሎ-ጰ5ጰ 4 роки тому

    ቤተሠብ አረኩሽ አችም አርጊኝ

  • @helengrima8403
    @helengrima8403 5 років тому

    አረ ይችስ መታደል ነው

  • @azebfanta1341
    @azebfanta1341 4 роки тому +1

    kkkእረ አረበኛ ይገድላል ዉዴ በአማርኛ አዉሪ

  • @كاكا-و7ز
    @كاكا-و7ز 4 роки тому

    Er er tg ethiopan mayt tee

  • @fatimahassan746
    @fatimahassan746 6 років тому +12

    እረ አረበኛውን እቃቃተጫወትሺበት

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 років тому

      ua-cam.com/video/96q6Xlgym3U/v-deo.html

    • @selamdem9936
      @selamdem9936 4 роки тому +1

      የሷን ያክል ምግብ አትሰሪም ለወሬ ግን አንደኛ ነሽ

    • @ሠሙቲመሀመድ
      @ሠሙቲመሀመድ 3 роки тому

      14 አመት ግን አረበኛ አችልም 😜😜😜

  • @susususu340
    @susususu340 5 років тому

    አረብኝው ቢቀርስ አትችይ

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 років тому +1

    ወይ ቲጅ አረበኛ አታውሪ ይቅርብሽ ግን እናመግን አለን

    • @ሒሩትወሎየዋ
      @ሒሩትወሎየዋ 4 роки тому

      በጣም አረብኘዋ 0 ነው እኮን የዚህን ያክል የሰራች ልትመሰል አማርኞሺን ቀጥይ ማማየ

  • @samirasherefe819
    @samirasherefe819 4 роки тому

    ምርጥ አረብኛችን አታበላሽብኝ አማረኛ ሽተናገር

    • @Tube-cz7lf
      @Tube-cz7lf 2 роки тому

      አረፈሽ አማርኛ ተናገሪ

  • @መድናዘነበ
    @መድናዘነበ 5 років тому

    አሸፍኝውም እደ እፍርን ስታደርጊ