#በጣም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • awel#like#sher#subscribe #video#ምክር#tube #በቁርአን#እማማጨቤ#ፍትህ#ሀበሻ #አማራ#ሀበሻ#መንሱርአብዱልቀኒ#ያሲን# #subscribe#ዘሐበሻ# ትግራይ# ቅድሚያ#ሚንበር#ፋሲካቱዩብ#ነጃህ_ሚዲያ#ጀማሪዎች#የኛሰሚዲያ#howto#ሸዋ_ሮቢት#አፍሪካ_ቲቪ #አድሰንስ #አስ_ሱና_ቲቪ #ቁርአን #ቁምነገሮች #በኢትዮጵያ#ታጠቅሚዲያ#ወሎቱዮብ #ቀልዶች #ትዳር #ሀላል_ሚዲያ #ድንቅ_ልጆች#ነጃህ_ሚዲያ #አፍሪካ_ቲቪ #howto #ሀበሻ #howto

КОМЕНТАРІ • 50

  • @user-pq2nm5ri9h
    @user-pq2nm5ri9h Рік тому +2

    Thanks

  • @lube525
    @lube525 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ብያለሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአሌህ ደስ የሚል መረጃ ነው በርሽልን

  • @lube525
    @lube525 Рік тому

    ዋው አቲፍ መረጃ ነው ስጦታ ካለ እንመጣለን በርችችች አሪፍ ቪድወ ነው

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Рік тому

    ሰላም ደስየሚል እቃኦናቸው

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ምርጥ የቤት እቃወች ዋውውውውውውዲየተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ምንግዜም ጤናና ፍቅር እመኝላችኃለሁ
    ሚዲያ ስንጠቀም ኮሜት ስንፅፍ ምግዜም የስውን ልብ ከመስበር እንጠንቀቅ ንግግር የስውልብ ላይጠገን ይስብራልና ስላማችሁ ይብዛልኝ

  • @AwelTube
    @AwelTube Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ የሚል ነበር ያምራል

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴእንኮን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ደሥየሚል ቆይታ ነው እናመሠግናል ሠላም ፍቅር አንድነት ለእናትሀገራችን ይሁን

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub Рік тому

    ሰላም ለዚ ቤት በጣም ደስ የሚል እቃዎች አሉት ልብስም መተን እንገዛለን አመቻችተን

  • @user-pf7sw2wf3q
    @user-pf7sw2wf3q Рік тому

    በርርር

  • @lubetuber
    @lubetuber Рік тому

    ዋአለኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን አወልዬ ለራስ ያስደሰተውን ለሰዎች ማካፈል ፍፁም ቅንነት ነው እናመሰግናለን ክበርልን

  • @Susuborena23
    @Susuborena23 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህሌን ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ፍቅርን ይወፍቅልን አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @umtube4668
    @umtube4668 Рік тому

    አሠላም አለረኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀሚአን እዴት ናቸ ዘመዶቼ ማሻላህ አሪፍእቆዎች ናለው ፍሉሥ ይምጣ እገዛለን

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l Рік тому

    አሰላሙ አሊኩም እራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ወድማቺን በጣም አሬፍነው በርታልን

  • @emusumyatube
    @emusumyatube Рік тому

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን መተሳሰብ ለሀገራችን አሪፍ ቆይታ ነው መሰሻ አለሰህ ያምራሉ

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ በጣምደስ የሚል ቆይታነበርን

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት እካን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን

  • @mohammedalshehritoptv
    @mohammedalshehritoptv Рік тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ደስታ ጤና አይለይሽ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ደስታ ጤና አይለያቸው በርቺ ቆንጆ ቆይታ ነው

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሸ አላህ በጣም እናመሠግናለን ለመረጃሽ የኔ ልእልት 🌹

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Рік тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አወሌ እኳንደና መጣህ ሠላምህ ይብዛ እድሁም ተከታታወቹ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ማሽአሏ በጣም ደስ ይላል ግን የብርዱን ጃኬት ሀድያ ግዛልኝስኪ አትጎዳም🤭🤣አብሽር በርታ አሪፍ ነው 👍

  • @hayu-yaulji
    @hayu-yaulji Рік тому

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ ወንድሜየ ማሺ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን

  • @AberashEthio
    @AberashEthio Рік тому

    ሠላም ለዘቤት ይሁን 👍👍👍👍👍

  • @hawibentbaba1139
    @hawibentbaba1139 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድየሀገሪልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ

  • @hawawolloh
    @hawawolloh Рік тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላህወበረካቱሁ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ቡዝትይበል ከክፉነገረ አላህ ይጠብቀን ሰላምን ፍቅርን መተዛዘንን አንድነትን እድገትን ደስታን ለሁላችን ይወፈቀን በአንድነት ወደ ስኬት አላህ የሚጠቅም መልካም ነገረ የምናቀረብበት ይሁንልን

  • @tube9919
    @tube9919 Рік тому

    አሰላም አላይክም ወረህመቱሏህ ወበረከቱ ሰላም ሠላም አገረቸንን ሰላም ያደረገው ማሻላህ ማሻላህ

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Рік тому

    ዋው የሚምሩ ናቸው ግን አሪፍ አሪፍ እቃወች ናቸው ክበሬልን ውደ እቃው ቀረጡ ኢትዮ ሀይ ነው ሀገረ መግዛት ይሻላል

  • @linatube3912
    @linatube3912 Рік тому

    Selamualeykum werhumtolhu weberkathu ehulen lemin bedbe atesyem kef adergesh

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 Рік тому

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀባን እኮን ደህና መጣችሁ ሰላም ሰላምውድ የሀገሬ ልጆች ማሻአላህ በጣም ያምራሉ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ዳህና ማጠቹ ማሸአለህ አርፍ ወገናው ስለገረሽን እነመሰግነለን ቀጥይበት

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁአህለን ዉዷ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሺ ሠላም ፍቅር አንዲነት ለሀገራቺን🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube Рік тому

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ@#አወል አረፍ አረፍለሸብስ ነው የት ነወሰ ያላችሁት ሰላም ሀገራችንን ሰላም ጤና መተሳሰብ አድነት ፍቅር ያመጣልን ተመጣው በላይጠብቀን እርስበርስ እንረዳዳ መረዳዳት ኢትዮጵያ ባህል ነው

  • @koki550
    @koki550 Рік тому

    አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሠላም እህቴ ማሽአላህ ተበረከላህነው በጣም ሀሪፍ ሥራነው ቀጥይበት ማሽአላህ ሥራክቡርነው በያዝነው ሥራላይ ጠካራ መሆን በጣም ያሥደሥታል በርችልኝ ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለወገኔ አንዲነት ፍቅር መተዛዘንን ተመኘሁላችሁ ለሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ባለንበት 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @makiyastube2987
    @makiyastube2987 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🛍🌹ሰላም ፍቅር ለሀገራቺንንንን🌹

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ አህለን የአወል ቤተስብ

  • @Afomiya
    @Afomiya Рік тому

    ሰላም ጤና ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን እዴት ናቹልኝ ውድ ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያርግልን ዛሬ ሱቅ ነው መልካም ግብይት ይሁንልሽ ውዴ ብዘገይም ብቅ ብያለዉ

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ባላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሀ ገራችንን እግዛብሄር አምላክስላም ያርግልን ከአጭ በር ባሪወችና ከደም አፍ ሳሾች ይጠብቅልን ሙስሊም ክርስቲያን እያሉ ከምሊያዩን አስ መ ሳይውች ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራቺንን ስላም ፍቅርያርግልን የገራቲንፍቅር በጆሯኝን ለመስማት ባይናትን ለማየት ያብቃን እጂግ ለሙስማት በጣምደስ እሚልቆይታነው❤️❤️👍👍

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    እስላም. ወአላኩም. ወራህ. መቱላ. ወበር. ካቱ. አለሽ. ማር. በጣም. አራፍ. ቃይት. ናበር. በራች. ሀቢበቱ. ሰላም. ፍቅር. አዱንት. ለአገራችን. አሚንንን

  • @user-te4sl3qo8l
    @user-te4sl3qo8l Рік тому

    አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድየሀገሬልጆች

  • @faiza5
    @faiza5 Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን መሀረበን እህቴ ሰለምሺ ይበዘ ወወወ በጠም አሪፊ ደሰሰሰ የምሊ ቆይተ ነበረን

  • @user-te4sl3qo8l
    @user-te4sl3qo8l Рік тому

    ማሻአላህ የትነውግን ቦታው በጣም ሀርፊ እቃወችናቸው

  • @abdu5469
    @abdu5469 Рік тому

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካት ሰላም እንዴት ናችሁ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የሐገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል

  • @tube.5143
    @tube.5143 Рік тому

    ۞ አል-ሉቁማን ۞
    📖«ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡➊➐
    📖«ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡➊➑
    📖«በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡፡»➊➒
    📖እርሱ መልካም ሠሪ ሆኖ ፊቱን ወደ አላህ የሚሰጥም ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ የነገሩም ሁሉ ፍጻሜ ወደ አላህ ነው፡፡➋➋
    📖ከዛፍም በምድር ያለው ሁሉ ብእሮች ቢሆኑ ኖሮ ባሕሩም ከእርሱ (ማለቅ) በኋላ ሰባት ባህሮች የሚጨመሩለት ሆኖ (ቀለም ቢሆንና ቢጻፍባቸው) የአላህ ቃላት ባላለቀች ነበር፡፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡➋➐
    📖እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅም እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ፡፡➌➌
    ጆይን ይበሉ t.me/+XPPrEaE78gY3NzM0

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube Рік тому

    አሳለሙአለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራከቱ አህለን ብያለው አዋል ሳለም ለዚቤት ሳለም ፍቅር እድገት ለሀገራችን ይሁን🇪🇹❤🇪🇹✌ ማሻአለህ ልብሶች ያምራሉ ይለክልን😂👌

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 Рік тому

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሰላም ወድሜ እኮን ደህና መጣችሁ

  • @fekiha2
    @fekiha2 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የሀገሬልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም አላህ ሰላምያርግልን አመፀኛን አላህ ያጥፋልን ሀገር የሚረብሽን አላህ ያጥፋልን በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም ለቤተሶቦቻችሁ ያብቃችሁ ያብቃን ያረብ

  • @OUMU527
    @OUMU527 Рік тому

    መርከዝ ዱባይ ነው እእደ ሲላ መሰለኝ

    • @awelborena
      @awelborena  Рік тому

      ጂዳ ነው

    • @OUMU527
      @OUMU527 Рік тому

      @@awelborena እኮ ጂዳ ሙዘመአ መርከዝ ዱባይ የሚባል አለ እሱን ይመስላል

  • @zynbazynba8352
    @zynbazynba8352 Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመትወላሂወበረከቱማሻአላህአሪፍነውበርቺእህት

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Рік тому

    አስላምአለይኩም አውል ዋድማችን ለቤታቹአዲሥነኝ ግን በቅንነት ሳብላይክአርኩኝ አብርንእንድግበሚለውጎራይብሉ

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 Рік тому

    "ውዲቱ እህቴ አድምጪኝ""" ለማንም አጂ ነበይ ክብርሸን አትስጪ፤- የኔ ቆንጆ እያለ በውሸት ሲሸነግልሽ- እሱ እያማገጠሸ በውሸት ሲደልልሽ፤- እሱ እያማገጠሸ እሳት ሊጨምርሽ፤ አሃ እውነት ነው ብለሽ አምነሽ ተቀብለሽ፤- ታየሸ በአደባባይ ጎረምሳ ታቅፈሽ፤-
    ታየሽ በመንደሩ በታይት ተጣብቀሽ፤- ታየሽ በመንደሩ ክብርሽን ተነጥቀሽ፤- ዛሬ አምሮብሻል ብሎ ሲፎግርሽ፤- ወላሂ አይምሰልሽ እህቴ የወደደሽ፤- ከጀርባሽ ላይ ሆኖ ስጋሽን ሊግጥሽ፤- ቆርጦ ተነስተዋል አንቺ ላይ ሊጨፍር፤ ዝቶ ተነስተዋል አንቺን ሊያደናብር፤ የጌታሽን ቅጣት መጠኑን እወቂ፤- ሂይወተሸ ተበላሽቶ ሜዳ ላይ
    ሳትወድቂ፤ እህቴ ንቂ ኧረ ባክሽ ንቂ፤- ይቺ አዱንያ ፈተና መሆኗን እወቂ፤