DV 2026 እንዴት እናሸንፍ? የዲቪ ትክክለኛ ፎቶ application process for DV 2026 |
Вставка
- Опубліковано 5 жов 2024
- DV 2026 እንዴት እናሸንፍ? የዲቪ ትክክለኛ ፎቶ application process for DV 2026 | #DVlottery #greencard How to win DV lottery 2026 How to crop photo for DV 2026
DV 2026 ምን ይዞልን መጣ ? requirements | application process for DV 2026 | #DVlottery #greencard #etubers DV 2026 apply date
when dv 2026 registration start. Application process for DV lottery 2026
Official Dv website dvprogram.stat...
More videos
ICT COC HNS Level 4 FULL Parts 👉 • HNS Level 4
ICT COC all HNS 👉 • ICT COC level 3 Exam q...
ICT COC all DBA 👉 • ICT level 3 COC Exam p...
ICT COC level 2 all 👉 • ICT Level 1 COC Exam s...
ICT COC Level 1 👉 • ICT COC Level 1 Exam
Driving License መንጃ ፍቃድ |Automotive 👉 • Driving License የመንጃ ፍ...
Contact us @
Website abrenendeg.com
Facebook / abrenendeg12
Telegram t.me/abrenendeg
አመሰግናለው ቆንጆ መረጃ ነው🙏🙏
አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
Thanks Mesi!
በርታ ወንድማችን❤
Thank you!
Your skill is Excellency.❤❤❤❤
Thank you so much❤🙏
tankyu brather
Gobez berta
ፎቶ ማስተካከ ወይም ክሮብ ማድረግ ይከብዳል አኘልኪሽን ካለው ብትነግረኝ
ለኔ ሙላልኝ ወንድም 🥰🥰🥰
Okay.
ፎቶው ተች ቢሰራ ይሆናል
betam tiru mereja newu 10q
Thank u, ስም በተመለከተ ግን ፎርሙ ቀጥታ first name..... middle name ..... last name... ይላልና ድሮ ስሞላ የአያት ስም፣ የራሴን ቀጥሎ የአባት ነበር የአሁኑ ተለየብኝ
አሁንም እንደዛው ነው ፣ Last Name ነው እሚቀድም ፣ ቀጥዩን ቪዲዮ እይ !
👍👍👍👍👍
ያልተማረ መሄድ አይችልም እንዴ መልስልኝ ❤😢
ሂጃብ የምንለብስ ከሆነ ጆሮዋቺንን የምናወጣ ከሆነ ችግር አለው እንዴ?
photo bet tenesche be silke edit baregews??
Only crop you can.
ስወድህ እኮ
Thank you so much🙏🙏🙏 Respect.
Ediat new yezon zip cod emnagegnew example debretabor??
Google lay Ethiopian postal code bleh search adrg.
12 teftegnalwe 2016 gn ye sera lemde yelgnme yesra lmde yegde asfelgi nw or 12 mechersa beki nw?
የስራ ልምድ አያስፈልግም !
Yetebalew ke 12 lalicherese sew new yesralimid yalut
Ekuan aderesachu le 2026 dv program .melkam edl
ከስንተኛ ክፍል ጀምሮ ነው የሚሞላው
High school.
የሠጡኝን ሚስጥር ቁጥር መቼ ይጠይቁኛል
ከግንቦት ጀምሮ ውጤት ስናይ
ጥቅምት 6/2/2017 ዓ ም ነው የሚጀምረው አይደል?
በኛ መስከረም 22 ነገ እሮብ ሌሊት ብለዋል።
እኔ ዛሬ ነው የተነሳሁት ችግር የለውም
yes
ወንድሜ ዲቪ ሞልቼ ነበር እና password እረስቼ ነበር እና እባክህ እስቲ ተባበረኝ ምታቀው ነገር ካለ?🙂
በቴሌግራም በውስጥ አውራኝ። t.me/endegyefikadie
ድፕሎማ አለኝ ስራ ልምድ የለኝም ድግሪየን እየተማርኩ ነዉ መሙላት እችላለው?
Yes
እርጉዝ መሙላት ይችላል
አዎ ይችላል።
18 lehongn amet banese geze new dv memolat echelalw wey wendeme passport algn
backgeound edit ayderegm ?
awo baydereg arif new !
አመሰግናለሁ 🙏🙏 እኔ ዘንድሮ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እኔ እና ቢሞላ ችግር አለው እንዴ?
Yes you can.
የለውም
ለጃማሪ ይከብዳል ቀላል አይደለም
ከቻልክ ሙላልኝ
Okay, I will!
@@abrenendegስልክህን አስቀምጥልኝ
ahun yetenesanw photo le dv memuya yahonal? weys ke 6 wer befit mehon alebet
Ay yhonal ስናገር ከ6 ወር በፊት ብየ ከሆነ ስተት ነው። የቅርብ ፎቶ ይሁን ብቻ
ትክክለኛ ቀን መቼ ይጀመራል ወንድሜ 2026 Dv.❤❤❤❤
ከነገ ወዲያ ዕረቡ ሌሊት
@@abrenendeg ሰማኝ መቼ ቀን ልሙላ ወንድሜ የተሻለ ቀን
Any time before the deadline. Its a matter of chance
መስከረም 22 2017ዓ.ም
እሮቡ 9:00 ስአት
Background edit mareg yechalal ነጭ እንዲሆን
መጀመሪያውኑ ነጭ መሆን አለበት!
@@abrenendeg ስለዚህ ክሮፕ ከማረግ ውጪ ምንም መንካት አያስፈልግም
❤❤❤❤❤❤
🙏❤
ወንድሜ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ነኝ, እናም የ DVዉ result ግንቦት 29 አካባቢ ነዉ የሚወጣው እናም ከኔ ፈተና ጋራ ችግር አይፈጥርብኝም?
Malisilin
ዝም ብለህ ሙላ ! አይፈጥርም ።
አይፈጥርም ፣ምክንያቱም ዲቪ ከደረሰህ በኋላ ለ ኢንተርቪ እስከምትጠራ ሰፊ ጊዜ ስላለ እስከዛ ተፈትነህ ትጨርሳለህ።
ኣይደርስህም ዝም ብለህ ተማር
❤
Photo ቤት ተነስቸ 1200በ1200 ወይም 600በ600 አስደርጌ በስልኬ ተቀብየ መሙላት አልችልም ወንድሜ?
የስ ትችላለህ
ፎቶው ስንት በስንት መሆን አለበት ወንድሜ?
600 በ 600 pxl
Passport yasfaligal woy
ሲጀምር ስንሞላ ነው እምናውቀው። እንደ አምናው ከሆነ አያስፈልግም !
Bro BeDiploma ayichalm?
ychalal!
መቼ ነው ይጀምራል dv የት ሆኖ ነው ምንመላው ወንድሜ
የፈለከው ቦታ ሁነህ መሙላት ትችላለህ!
Dv sinmola yenat sim yelem ayteykum gin kederesen behala lukulay yenat sim abro alew ena yhe endet lihon chale.🙏 melisulign yederesat lij silemawk new yhen yalikut
Ok. I will tell you next video
Tnx
Zarey nwu mijemrwu
yes!
መቼ ነው ሚጀምረው?
October 2
Ere october 2 new brother
ወንድሜ ወዳጅህ ነኝ እና ተባበረኝ እስቲ እየጠበኩሁ ነው???
Alehu ወንድሜ ምን ላግዝህ
ኦረዲ ዲቪ የዛሬ አመት ሞልቼ ነበር በጓደኛዬ ስልክ ግን code የለም እና ማየት ሳልችል ቀረው ግን ቢደርሰን እኛ ባናይ እንኳ email ይደረግልናል ወንድሜ እስቲ ንገረኝ?
My ብሮ ስለ ዲቪ መስፈርት ማለቴ የትምርት derga ስት መሆን አለበት
High school and above
@@abrenendeg 10th ምንም ችግር የለውም fair ayargm
Dv photo checker tekeblognal esun ltekemew?
ትከሻህ አካባቢ በጣም እንዳያሳጥርብህ።
Its ok you can.
Photown bemn lke lasayh tkesha kortobgnal gn endet llaklh photown endemihon ena endemayhon ngeregn@@abrenendeg
እረ ወድሜ በፈጠረህ እንዳታልፈኝ ፎቶ አልገባም አለኝ ብታሳየኝ ቁጥሬን ልስጥህ እባክህ
Be telegram ፃፊልኝ t.me/endegyefikadie
anegetchen bado mhun alebet
Yeah, የተጋነነ ስካርፕ ካልሆነ ችግር የለውም
Endet now man mollaw
Gobez berta
Thank you!
Gobez berta
Thank you!