🛑በደሴ እና አከባቢዋ አድስ ነገር ይዘን መተናል መረጃውን ይከታተሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  3 місяці тому +11

    የተለየ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ በስልክ ቁጥሬ አናግሩኝ👇👇👇👇
    0913951783
    0025193951783

    • @saraalharazi9090
      @saraalharazi9090 3 місяці тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 3 місяці тому +1

      ስንት አመት ይፈጃል እኔም አለሁ አስተማማኝ ከሆነ

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 3 місяці тому +1

      በወር ስንት ነዉ የሚከፈለዉ

    • @HawaEshetu
      @HawaEshetu 3 місяці тому

      እኔ አለሁ ግን አሰተማማኝ ከሆን

    • @zuzuወሎዬዋ
      @zuzuወሎዬዋ 3 місяці тому

      ሀሪፍ ነው ውዴ ከቻልሽ ግን ይቆያል ቶለ አያልቅም 😢😢😢​@@fatemaf5493

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 місяці тому +2

    ሀሳቡ ጥሩ ነው አላህ ሀቀኛ ጠካራ ስኬታማ ያርጋችሁ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 3 місяці тому +3

    ውድ ወንድሜ ደረሳው አብድ ወሏሂ ሀቂቃ እዚህ ማህበር ላይ አንተን ያመነ እና አንተን አይቶ የሚገባ ነው።ከአንተ ውጭ ማናቼውንም አናምን።ግን እህትና ወንድሞቻችን ገብተው ነገሩ ቢበላሽ ሙሉ ሀላፊነቱን የምትወስዴው ቢካዱም እንኳ ምክኒያቱም አንተን አምነውና አንተን አውቀው ነው የሚገቡት እና አስብበት ወንድሜ መጥፎ ጓዴኛ እንዳይገጥምህ አሏህ ይጠብቅህ

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 3 місяці тому +1

      እርማሬበአሆንሰአት ምንም አተመኒ መጅመሪያላይእድህነው እሚሎት በሆላነው ንገር እሚያመጡት😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +1

      በአሁኑ ሥአት ሠው አትመኑ ከባድ ነው

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል 2 місяці тому +1

    እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም እኮን ደህና መጣህ ማሻአላህ ጥሩነገር ነዉ ይዘህዉ የመጣሀዉ በርታ የወንድሜ ቤተሰቦች እሰኪ ዘይሩኝ ሀባይብ

  • @SaraaaSaleh-v1c
    @SaraaaSaleh-v1c 3 місяці тому +3

    መጀመሬያስገባ እደትእደሳኩኝደሞየቢሮሰው. ሆክ ደ ብየ እናመስግናለን አተ ምርህ ቀልድ ህ አያስታውቅ. ኑርልን

  • @husenHassen-c1s
    @husenHassen-c1s 3 місяці тому +7

    ገብቻለሁ አሏህ መጨረሻውን ያሳምርው

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd 3 місяці тому +1

      እኔም ሳላይሽ ገብቸነበር ግንባታ ወፍ የለም በየ ወሩ ክፍያው ስንትነው እናተጋ

    • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
      @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 3 місяці тому

      እኔም ገብቻለሁ መጨርሻውን አሏህ ያሳምርው

    • @hayateሀያት
      @hayateሀያት 2 місяці тому

      እኔምገብቻለሁአላህያሣምረዋልኢንሻአላህ

    • @temreyoutube5713
      @temreyoutube5713 Місяць тому

      ስንትነው መመዝገቢያው

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 2 місяці тому +1

    እኔ እፈልጋለሁ ግን አሰራሩ እደትነው በሰንተ አመትሰ ያልቃል ጭቅጭሰ የለውም ወይ እሰኪ የምታውቁ ንገሩኛ

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 місяці тому +3

    ማሻአሏህ አብድ ምርጥ ሰው

  • @ekrutube
    @ekrutube 3 місяці тому +5

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ደረሴ ማሻአላህ አሪፍ ነው በየወሩ ስንት ነው የምንከፍለው ወይስ በአንደየ ክፍያ

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 3 місяці тому +23

    በሚድያ ምንም ነገር አትስሩ አትመዝገቡ መጨረሻው ጭቅጭቅ ነው በሌሎቹ ተማሩ እናንተ ላይ እስከሚደርስ አጠብቁ

    • @h1234-z3b
      @h1234-z3b 3 місяці тому +1

      እውነት ነው ደሴ ሚድያ ላይ የምሰራ አንድ እህቴን ጠይቂያት ይቅርብሽ እንደው ብርሽን ይዘሽ የሰፈር ሸቀጥ ብሰሪ ይሻላል ብላኛለች ቋሚ የሆነ ሰውኳን በስራት የምጠይቂው የለም

    • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
      @ሀዘሚንፈዲሊላህ 3 місяці тому

      ትክክል ይህው እስካሁን ኮቦልቻ ገዝቸ ቦታውንእንኳን ግልፅአላደርጉም እንዳትሸወድ

    • @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ
      @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ 3 місяці тому

      ትክክል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 місяці тому

      ለምን

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 місяці тому +1

      @ተሽንፍአለው ከፈለግሽ ግቢ በሗላ ታገኘዋለሽ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 3 місяці тому +2

    አብዲን በደንብ አምነዋለሁ ግን ሌላ ሰው ማመን አልችልም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 3 місяці тому +2

      @@Aisha-bg6yr ምንም ብታምኚው እዚህ እዳገቢ በአጠቃላይ የቡድን ስራ ላይ አትግቡ መጨረሻው እያማረ አይደለም

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 3 місяці тому +1

    የመሀበር ቤት ከባድ ነዉ ተመን የለዉም ያኔ የሄን ያህል ሺብር ተብሎ ተመን ቢኖረዉ ጡሩ ነበር ግን በየ አመቱ ይጨምራል አሉ እሱ ነገር እደት ነዉ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 3 місяці тому +7

    ጠያቄ አወል ተጠያቄ አብዲ በርቱ😅😅😅

  • @amenat2362
    @amenat2362 3 місяці тому +1

    እዉነትነዉ ምደነዉአልገባኘምደራማነዉ

  • @Zebura-d5v
    @Zebura-d5v 3 місяці тому +3

    አረ እኔንም መዝግቡኝ ወረቀት እና ጂል የያዘው ነገር ወዲቆ አይወድቅም ያአኺ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 3 місяці тому

    ማሻአላህወንደሚአብደላዬጀዛክአላህ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 3 місяці тому +4

    አብዲ ፈልጌህነበር አንዲት ጓደኛየ 6400ደረሀም በሀዋላ ልካ ነገ ዛሬ አስገባለሁ እያለ 2 አመትሆነው እናትብብርህን ትሻለቺ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  3 місяці тому

      @@medinayimer9924 ቁጥሬ አለ ከላይ አናግረኝ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 3 місяці тому

    አብድ እንግባ ብራችን አይበላብንም??

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 3 місяці тому

    አብድየይህነገ አትችለውም ደግሞ አሏህ አዕለም

  • @Azhar-l6k
    @Azhar-l6k 2 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ አብዲ እስኪ በደሴና በኮቻ ባዶ ቦታ ፈልግልኝ በአላህ በተመጣጣኝ ዋጋ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 місяці тому

    ንገረን ማህብር ቦታ የትክፋፍሉት ነው እስክ መስራት ተስርቶለታል ካሬው ተክፋፍሎታልብ
    ብገዛ ችግር አለው ወይ ካሬው129ካሬ ነው

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому

    ጠያቂ እና ተጠያቂ😂😂😂 እኔም እፈልጋለሁ ደሴ ላይ

  • @temreyoutube5713
    @temreyoutube5713 Місяць тому

    መመዝገቢያው ስንት ነው

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 3 місяці тому +3

    ታማኛ ከሆነ አሪፍ ነው

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 3 місяці тому

    አብዲ ወድሜ በደሴ ህጋዊ የሆነቦታ ስራልን ወደከተማው የተጠጋ

  • @SamsungA-qu5hx
    @SamsungA-qu5hx 3 місяці тому

    Selam wondemachen abdi

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 3 місяці тому +1

    ግንውነትነው ድራማ አልገባኝም

  • @HawaHussen-jg2dv
    @HawaHussen-jg2dv 2 місяці тому

    ይቅርባችሁ ዋ በኅላ

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 3 місяці тому

    የመቸ ነዉ

  • @SamsungA-qu5hx
    @SamsungA-qu5hx 3 місяці тому

    Ena eny teyaky alegne genbata fekade meche yagegneal besent gezy tetenako merekebe ywchalal

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 3 місяці тому

    ደረሴ በምን ያህል ጊዜ አጠናቀው ያስረክባሉ

  • @ሀጀርወሎYouTube
    @ሀጀርወሎYouTube 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ መርሀባ👍👍👍👍

  • @fatemaf5493
    @fatemaf5493 3 місяці тому +1

    እኔም መግባት እፈልጋለሁ

  • @HayatAzam-jk5xz
    @HayatAzam-jk5xz 3 місяці тому +3

    ለሸቃሊት አረፈ እድለዉ ቤት ግዙህኝ ሡሩል ቀረ

  • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
    @የበረሃዋርግብ-oi6uz 3 місяці тому

    አንድ ነጥብ ግን መነው እደ መቶ ብር እሰው አፍ ላይ ቀለለች በኛ ዘመን ወገኞቸ

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 3 місяці тому

    እሽ በምን እናግኛችሁ

  • @elhamtube
    @elhamtube 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም አብድ እሽ ደምረኝማ ትመዘግበኛለህ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 3 місяці тому +1

    ብር ግን አነሰ ሌላቦታ ከሁለትሚሊየን በላይ ነው ለዛውም ከደሴውጪ

  • @SamsungA-qu5hx
    @SamsungA-qu5hx 3 місяці тому

    Konjo new bertulen

  • @ሁለገብቲውብ
    @ሁለገብቲውብ 3 місяці тому

    እኒ አብድን ሥላለ ነው የምገባው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 місяці тому

    ዋጋ ንገሩን

  • @zuzuወሎዬዋ
    @zuzuወሎዬዋ 3 місяці тому

    በርታ ወንድማችን

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 3 місяці тому +2

    አወልንኳ አላምነውም ከዚ በፊት አጭበርብሮኛል ሰው አለም የሰፈሬ ልጅ ግን የሚዋሽ አይመስለኝም እና ደረሴም አይዋሽም

    • @hayateሀያት
      @hayateሀያት 3 місяці тому

      እረበአላህአያጪበረብርምተይሥምአታጥፊ

    • @himkg-w1k
      @himkg-w1k 3 місяці тому +1

      ወሸታም ወረቢ እንደሱ ታማኝ አላየሁም በኦላይን ከሚሰሩ ደሞ ትህትናው ራሱ ክብር አለው ለሰው ልጅ ብዙ ስም ለማጥፋት ስትሮጡ ለምን በለጠን አይ ሀበሻ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 3 місяці тому +1

      @@himkg-w1k ስረአት እሺ ካልደረሰብኝ ሰው አልደርስም ለአንቺ ሀቀኛ ስለሆነ ምነው እኛቅሻለን አላችሁ ምደረ ድናቁርት

    • @himkg-w1k
      @himkg-w1k 3 місяці тому

      @@salihatube8511 ደንቆሮ ምቀኛ አች ነሽ የሰው ስም በምን ላጥፋ እሲ ታጭበረበረሽ መርጃውን ልቀቂው በሽተኛ

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 3 місяці тому

      ምቀኝነት

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 3 місяці тому +1

    አብድ በአላህ አንድ ሚሌን ጠቅላላዋጋውነው ወይስ ?

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 місяці тому

    ክክክ

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 3 місяці тому

    ይቅረባችሁ ጭቅጭቅነው

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 3 місяці тому +2

    ሰው አለም የሰፈሬ ልጅ ለኡሚ እነግራታለሁ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ👍👍

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😂😂😂

  • @habebwioio2584
    @habebwioio2584 3 місяці тому

    مشاءلله مشاءلله❤❤❤❤❤

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 3 місяці тому

    እኔስ አልነካካክ ምነዉ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 3 місяці тому

    መግቢያ 2መቶ ሺ አይከብድም

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 3 місяці тому +4

    ወላሂ ጥሩነወ ሀቢቢን ላማክርና እኔም ልግባ ሀሪፍነወ ሠይድ ወሎ ስላለበት አመንኩ ኢንሻአላህ እሽ ባለኝ ባሉካየ

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 3 місяці тому +1

    እዳትሸወድ ወገን ተፈለጋችሁ ቦታ ግዙ ይህ ከገባችሁ በሗላ ጣጣው አያልቅም አብድን ግን በዚህ አልጠብቀውም ነበር ለመዳም ቅመሞች አይሆንም በጭራሽ

    • @سميهعلي-ج1ي
      @سميهعلي-ج1ي 3 місяці тому

      ሳህ እኔ ለራሱ ልገባ ፈልጌ ባልተቤቴን ማሀበር እንግባ ስለዉ ከባድ እደሁ ነገር መቸም የማያል ክፍያ እረ ቢቀርስ

    • @MKl-zu9tpseada
      @MKl-zu9tpseada 3 місяці тому

      እኔግንስለማህበርአይገባኝም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 3 місяці тому

      @@MKl-zu9tpseada ማህበር ማለት ለምሳሌ በየወሩ 2 መቶ ብር እያዋጣችሁ 10 ሰው ሆናችሁ አንድ ቤት በ1 አመት ያልቃል ብለው ያወራሉ ስራው ግን በሗላ ችግር ያመጣል እኔ እደገባኝ ነው እምነግርሽ

  • @eexx2236
    @eexx2236 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 3 місяці тому

    ደረሤንእነምነዋለን

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 3 місяці тому +1

    አንደኛ ነኝ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 3 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mreyemyimer
    @mreyemyimer 3 місяці тому

    ደምሩኚ ወድሞቸ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 3 місяці тому